በግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር የእስታንዳርዳይዜሽን ስራዎች በተመለከተ
በመዲናዋ የሚገነቡ ግንባታዎች የከተማዋን ትልቅነት አህጉርና አለም አቀፍ ሚናን የማይመጥኑትን በማጥናት መጠነ ሰፊ የእርምትና የስታንዳርዳይዜሽን ስራ ማከናወን ተችሏል፡፡
በዚህም ቡራቡሬ የነበረው የቀለም አይነት፣ የህንፃ ከፍታ፣ የመብራት የክላይዲንግና የእድሳት ችግሮችን በመለየት የማረምና የማስተካከል ስራዎች ተሰርተዋል፡፡
ለ138,731 የግንባታ ፈቃድ በመስጠት፣ ለ50,745 አዲስ የግልና የመንግስት ግንባታዎች የክትትልና የቁጥጥር ስራ በመፈጸምና አስፈላጊ የእርምት እርምጃዎችን በመውሰድ የግንባታ ጥራትን ማረጋገጥ ተችሏል።
በበጀት አመቱ በከተማዋ 68,002 ሕገ-ወጥ የሆኑ የውጭ ማስታወቂያዎችን በመለየትና ተገቢ የእርምት እርምጃ ተወስዷል።
በውጤቱም የከተማችን መለያ የሆኑ ቀለም፣ የህንፃዎች ክላዲንግ፣ ፋሳድና የወረቀት ማስታወቂያዎች ወደ ዲጂታል መቀየር ተችሏል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ
@etconp

❤7
👉ግንባታ ሥራዎች ጨረታ ላይ የምንጠቀማቸው የተለያዩ የባንክ ቦንዶች (Bank Bonds) ምንነትና ዝርዝርና ማብራሪያ
📶 በግንባታ ሥራዎች “Bank Bonds” ወይም “Bank Guarantees” ተብለው የሚጠሩት ባንክ በተቋራጩ ስም ለአሰሪው/ለፕሮጀክቱ ባለቤት የሚሰጥ የገንዘብ ዋስትና ነው። ይህም ተቋራጩ የውሉን ግዴታ እንደሚፈጽም ለማረጋገጥ ይጠቅማል።
እነዚህ ቦንዶች በመንግሥትና በግል የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ በስፋት ይጠቀማሉ፣ በEthiopiaም በጣም የተለመዱ ናቸው።
1. የጨረታ ዋስትና (Bid Bond / Tender Security)
ትርጉም
ተጫራቹ ከጨረታ ሰነዱ ጋር የሚያቀርበው የባንክ ዋስትና ሲሆን ተጫራቹ ለሥራው እውነተኛ ፍላጎትና የፋይናንስ አቅም እንዳለው ያረጋግጣል።
ባንኩ ገንዘብ የሚከፍለው ተጫራቹ፦
· ጨረታውን ከጊዜው በፊት ካቋረጠ
· አሸንፎ ውል ለመፈረም ካልተቀበለ
· የአፈጻጸም ዋስትና ካላቀረበ
ዓላማ
· ለጨረታ በቁም ነገር ያልገቡ ተጫራቾችን ለመከላከል
· ጨረታ መቋረጥን ለመከላከል
· የግዥ ሂደት መዘግየትን ለመቀነስ
መጠን
በአብዛኛው፦ 1% – 3% ከጠቅላላ የጨረታ ዋጋ
ምሳሌ፦
የጨረታ ዋጋ = 50,000,000 ብር
2% = 1,000,000 ብር
የቆይታ ጊዜ ብዙውን ጊዜ
የጨረታ ዋጋ የሚጸናበት ጊዜ
ተጨማሪ ቀናት
በተለምዶ 90–120 ቀን
2. የአፈጻጸም ዋስትና (Performance Bond)
ትርጉም
ተቋራጩ ሥራውን በውሉ መሠረት እንደሚያጠናቅቅ የሚያረጋግጥ የባንክ ዋስትና ነው።
ተቋራጩ ካልፈጸመ አሰሪው ጥያቄ ሊያቀርብ ይችላል።
ዓላማ
· የሥራ መዘግየት
· የውል ጥሰት
· ሥራ መተው
· ዝቅተኛ አፈጻጸም
እንዳይፈጠር ለመጠበቅ
መጠን ብዙውን ጊዜ
5% – 10%
ምሳሌ፦
80,000,000 ብር × 10%
= 8,000,000 ብር
3. የቅድመ ክፍያ ዋስትና (Advance Payment Bond)
ትርጉም
አሰሪው ሥራ ከመጀመሩ በፊት ለተቋራጩ ቅድመ ክፍያ ሲሰጥ፣ ገንዘቡ በአግባቡ እንዲጠቀምበት ወይም ካልተጠቀመበት እንዲመለስ የሚሰጥ ዋስትና ነው።
ዓላማ
የቅድመ ክፍያን ለመጠበቅ
መጠን ብዙውን ጊዜ
100% የተሰጠውን ቅድመ ክፍያ
ምሳሌ፦
10,000,000 ብር
→ 10,000,000 ብር ዋስትና
4. የማስያዣ ገንዘብ ዋስትና (Retention Bond)
ትርጉም
አሰሪው ከክፍያ የሚቆርጠውን retention በቦንድ መተካት ነው።
ዓላማ
በኋላ የሚታዩ ጉድለቶች እንዲስተካከሉ
መጠን በተለምዶ
5% – 10%
5. የክፍያ ዋስትና (Payment Bond)
ትርጉም
ለ:
· ንዑስ ተቋራጮች
· አቅራቢዎች
· ሠራተኞች
ክፍያ እንዲደርሳቸው የሚያረጋግጥ ዋስትና ነው።
ዓላማ
· የቁሳቁስ እጥረት እንዳይፈጠር
· የሠራተኛ ክርክር እንዳይኖር
· የፕሮጀክት ሥራ እንዳይቆም
6. የጥገና / የጉድለት ጊዜ ዋስትና
(Maintenance Bond / Defects Liability Bond)
ትርጉም
ሥራው ከተጠናቀቀ በኋላ በተወሰነው ጊዜ ውስጥ የሚከሰቱ ጉድለቶችን ተቋራጩ እንዲያስተካክል የሚያረጋግጥ ዋስትና ነው።
መጠን 1% – 5%
ጊዜ
· 6 ወር
· 12 ወር
· 24 ወር
7. የጉምሩክ / ከውጭ እቃ ማስገቢያ ዋስትና
(Customs / Import Bond)
ትርጉም
ከውጭ የሚገቡ የግንባታ ቁሳቁሶችና ማሽኖች ላይ የጉምሩክ ክፍያን ለማረጋገጥ የሚሰጥ ዋስትና ነው።
የሚያገለግለው
· ከባድ ማሽኖች
· ልዩ ቁሳቁሶች
በተግባር የሚከተለው ቅደም ተከተል
· ጨረታ → Bid Bond
· ውል → Performance Bond
· ቅድመ ክፍያ → Advance Payment Bond
· የሂደት ክፍያ → Retention Bond
· ርክክብ → Maintenance Bond
በEthiopia የመንግሥት ጨረታዎች ላይ በጣም ተለመዱት፦
· የጨረታ ዋስትና
· የአፈጻጸም ዋስትና
· የቅድመ ክፍያ ዋስትና ናቸው።
እነዚህን ልዩነቶች በቅደም ተከተል ማወቅ በፈተና፣ በቃለ መጠይቅ እና በተግባራዊ የግንባታ ሥራ ላይ በጣም ይጠቅማል።

❤6👍3👌2🥰1
#ADVERTISEMENT
💫የቤቶዎን (የህንፃዎን) የፌንሽንግ ስራ ማሰራት ፈልገዋል? እንግዲያውስ ደሬ የፌንሽንግ ስራ አለን::
*የጅብሰም ስራ
*ዘመናዊ የዉጪ ግርግዳ ቅቦች
*የቀለም ስራዎች
*የመብራት ዝርጋታና ገጠማ(fitting)
*የሴራሚክ ስራ፤እንዲሁም ጠቅላላ የግንባታ የፊንሽንግ ስራዎን እንሰራሎታለን።
📍አድራሻ: አዲስ አበባ እንዲሁም በሁሉም የክልል ከተሞች እንገኛለን።
📲 0935210071 ወይም 0960332429 ይደውሉልን🙏

❤3
👉JOB VACANCY
🪧Office Assistant
🔖Organization: Yencomad Construction PLC
🔗Job Requirement
▶️Qualification: BA Degree in COTEM, Economics፣ Marketing, Management, Business Management, Business Administration and IT
Experience: Only 2025 and 2026 graduates.
⏯Gender – Female
📍Place of Work: A.A, Head Office
📩How to Apply፦Interested applicants who meet the above requirements invited to submit their C.V. Along with non-returnable credentials within 6 Working days from the date of this announcement to Human Resource Team No. 9 in person ADDRESS
🏷YENCOMAD CONSTRUCTION
AT THE BACK OF DEMBEL CITY CENTER, HUMAN RESOURCE TEAM
📞Tel. 0115 53 37 66, Addis Ababa, Ethiopia

❤5👍2
👉ቱር ኤፍ (Tour F) - የአፍሪካ አዲሱ የሰማይ ላይ ዘውድ
💫በአይቮሪኮስት የኢኮኖሚ መዲና አቢጃን ውስጥ በፕላቶ ዲስትሪክት እየተገነባ ያለው ይህ ሕንፃ፣ ሲጠናቀቅ የአህጉራችን ረጅሙ ሕንፃ በመሆን የግብፅን "አይኮኒክ ታወር" (400 ሜትር) ይበልጣል።
በኬንያ ናይሮቢ የሚገኘውና የአገሪቱ ረጅሙ የሆነው ብሪታም ታወር (Britam Tower) ቁመቱ 200 ሜትር አካባቢ ነው።
ቱር ኤፍ ከእሱ በሁለት እጥፍ በላይ ይረዝማል ማለት ነው!
ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት ለአይቮሪኮስት ብቻ ሳይሆን ለመላው ምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚና የቴክኖሎጂ ሽግግር ትልቅ ማሳያ ተደርጎ ይወሰዳል።

ሕንፃው 421 ሜትር ርዝማኔና 76 ፎቆች ይኖሩታል። የሕንፃው ውጫዊ ገጽታ ባህላዊ የአፍሪካ ጭንብልን (African Mask) እንዲመስል ተደርጎ በተመጣጣኝና ውብ በሆነ ምህንድስና ተቀርጿል።
በኬንያ ናይሮቢ የሚገኘውና የአገሪቱ ረጅሙ የሆነው ብሪታም ታወር (Britam Tower) ቁመቱ 200 ሜትር አካባቢ ነው።
ቱር ኤፍ ከእሱ በሁለት እጥፍ በላይ ይረዝማል ማለት ነው!
በሕንፃው አናት ላይ 30 ሜትር ከፍታ ያለው ሙሉ በሙሉ በብርጭቆ የተሠራ መመልከቻ ይኖራል። እዚህ ቦታ ላይ የሚቆም ሰው አቢጃንን እና ውቧን የኤብሪየ ባህረ-ሰላጤ (Ébrié Lagoon) በ360 ዲግሪ ሙሉ እይታ መቃኘት ይችላል።
ሕንፃው ድርብ የመስታወት ግድግዳ (double-glazed facade) ስላለው የፀሐይ ሙቀት ወደ ውስጥ እንዳይገባ በመከላከል የኤሌክትሪክ ፍጆታን በከፍተኛ ሁኔታ ይቀንሳል።
ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት ለአይቮሪኮስት ብቻ ሳይሆን ለመላው ምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚና የቴክኖሎጂ ሽግግር ትልቅ ማሳያ ተደርጎ ይወሰዳል።
ቱር ኤፍ (Tour F) ለአፍሪካ አዲስ የሕንፃ ጥበብ አብዮት መሆኑ አይቀሬ ነው። የህንፃውን አስደናቂ ቁመት፣ ባህላዊውን ጭንብል የሚያንጸባርቀውን ገጽታ እና የላይኛውን የብርጭቆ ፋኖስ መመልከቻ (The Lantern) ውበት በጥምረት ለሚያነብ ሰው በአይነ-ሕሊናው ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።
@etconp
❤10
👉ጃምቦ ኮንስትራክሽን በቡርኪናፋሶ የቤት ልማት ፕሮጀክት ለመሳተፍ ታሪካዊ ስምምነት ፈረመ
በጃምቦ ኮንስትራክሽን በኩል ስምምነቱን የፈረሙት የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ደበበ ሰይፉ ሲሆኑ፣ በSONATUR በኩል ደግሞ ዋና ዳይሬክተር Boureima Ouattara ፈራሚ ሆነዋል። በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ላይም በኢትዮጵያ የቡርኪናፋሶ አምባሳደር Élysé Ouedraogo እና የሁለቱም ተቋማት ከፍተኛ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
@etconp
የጃምቦ ሪል ስቴት እህት ኩባንያ የሆነው ጃምቦ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማኅበር፣ በምዕራባዊቷ አፍሪካ ሀገር ቡርኪናፋሶ በቤት ልማት ዘርፍ ለመሳተፍ የሚያስችለውን ታሪካዊ የትብብር ስምምነት ከቡርኪናፋሶ ብሔራዊ የከተማ መሬት ልማት ኮርፖሬሽን (SONATUR) ጋር በአዲስ አበባ ተፈራርሟል።
በጃምቦ ኮንስትራክሽን በኩል ስምምነቱን የፈረሙት የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ደበበ ሰይፉ ሲሆኑ፣ በSONATUR በኩል ደግሞ ዋና ዳይሬክተር Boureima Ouattara ፈራሚ ሆነዋል። በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ላይም በኢትዮጵያ የቡርኪናፋሶ አምባሳደር Élysé Ouedraogo እና የሁለቱም ተቋማት ከፍተኛ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
ስምምነቱ ጃምቦ ሪል ስቴት በኢትዮጵያ በቤት ግንባታ ዘርፍ ያካበተውን ልምድና ስኬት ወደ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ለማስፋፋት ትልቅ እርምጃ መሆኑ ተገልጿል። እንዲሁም "አፍሪካ ለአፍሪካ" የሚለውን መርህ በተግባር በማሳየት፣ የአፍሪካ ሀገራት በራሳቸው አቅምና ትብብር የልማት ፕሮጀክቶችን ማስፈጸም እንደሚችሉ የሚያሳይ አብነት እንደሆነም ተጠቁሟል።ጃምቦ ኮንስትራክሽን ባለፉት 30 ዓመታት በኢትዮጵያ በርካታ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶችን በተሳካ ሁኔታ ያከናወነ ሀገር በቀል ኩባንያ ሲሆን፣ በደቡብ ሱዳን፣ በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክና በሌሎች የአፍሪካ ሀገራትም ተመሳሳይ የኮንስትራክሽን ሥራዎችን በማከናወን የአህጉራዊ ተሳትፎውን እያሰፋ ይገኛል።
ይህ ስምምነት ለኢትዮጵያ የግል ዘርፍ ኩባንያዎች በውጭ ገበያ ያላቸውን ተሳትፎ ለማሳደግ እና የሀገሪቱን የኮንስትራክሽን አቅም በአህጉራዊ ደረጃ ለማሳየት ጉልህ ምዕራፍ እንደሚሆን ይጠበቃል።
Via Tewedaje Media
@etconp
❤11👏1
👉JOB VACANCY
💫Office Engineer
🚧Atta Trading Plc
💫Bachelor's Degree in Civil Engineering or with related field of study from a recognized university with relevant work experience
🚧Duties and Responsibilities
- Prepare quantity take-offs and measurement sheets.
- Verify executed work quantities.
- Prepare monthly work accomplishment reports.
- Monitor project progress against approved schedules.
- Track completed quantities and productivity.
- Review and certify subcontractor payment applications.
- Monitor variations and additional works.
- Maintain accurate quantity and payment records.
- Planning, Progress Monitoring & Cost Control

🪧Quanitity Required: 2
⏺Minimum Years Of Experience: #4_years
⏺Maximum Years Of Experience: #5_years
🔗Salary: 30000.00
🧷Deadline: July 30, 2026
How To Apply: Submit your application and CV along with supporting documents via email: attatradingplc@gmail.com with a subject line "Office Engineer"
⏯Note: Applicants must clearly indicate the projects they have worked on, their responsibilities, and major achievements in their CV and only candidates with Office Engineer experience on building construction projects and a minimum GPA of 3.2 will be considered.

❤9👍2
👉በኢትዮጵያ የሚጠቀሙ የጨረታ ዓይነቶች
1. Open Tender (ክፍት ጨረታ)
✅ማንኛውም መስፈርቱን የሚያሟላ ተቋራጭ መወዳደር ይችላል።
2. Restricted Tender (ውስን ጨረታ)
✅የተመረጡ ተቋራጮች ብቻ ይሳተፋሉ።
3. Direct Procurement (ቀጥታ ግዥ)
✅በሕግ በተፈቀዱ ልዩ ሁኔታዎች ብቻ ይፈጸማል።
https://t.me/ETCONp
1. Open Tender (ክፍት ጨረታ)
✅ማንኛውም መስፈርቱን የሚያሟላ ተቋራጭ መወዳደር ይችላል።
2. Restricted Tender (ውስን ጨረታ)
✅የተመረጡ ተቋራጮች ብቻ ይሳተፋሉ።
3. Direct Procurement (ቀጥታ ግዥ)
✅በሕግ በተፈቀዱ ልዩ ሁኔታዎች ብቻ ይፈጸማል።
https://t.me/ETCONp
Telegram
Ethio Construction Engineering
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!
📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT
For Ad:- https://telega.io/c/etconp

❤5👍1
👉JOB VACANCY
Senior Office Engineer
Atta Trading Plc
Addis Ababa
Bachelor's Degree in Civil Engineering or with related field of study from a recognized university with relevant work experience
Duties and Responsibilities
- Prepare quantity take-offs and verify executed work quantities.
- Prepare and submit Interim Payment Certificates (IPCs) and supporting documentation.
- Support project planning and scheduling activities.
- Monitor project progress against approved work programs.
- Prepare Daily, Weekly, and Monthly Progress Reports.
- Develop project dashboards and executive summaries.
- Maintain an organized project filing and document control system.
- Manage RFIs, technical submittals, approvals, and correspondence.
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #5_years
Deadline: July 20, 2026
How To Apply: Submit your application and CV along with supporting documents via email: attatradingplc@gmail.com with a subject line "Application- Senior Office Engineer"
Note: Applicants should clearly indicate project names, responsibilities, and key achievements in their CV. This position is not for Site Engineers.
Please do not apply if your primary experience is limited to site engineering.

❤7👍6🔥1
JOB VACANCY
Civil Engineer
Merit Engineering Plc
Addis Ababa
Bachelor's Degree in Civil Engineering or with related field of study with relevant work experience
Duties and Responsibilities
- Supervise civil construction works and ensure compliance with project requirements.
- Review drawings, BOQs, specifications, and technical documents.
- Monitor construction quality, progress, and site safety standards.
- Coordinate with contractors, consultants, and project
- Conduct site inspections and resolve technical issues.
- Prepare site reports, progress updates, and project documentation.
- Ensure materials and workmanship meet required standards.
- Support planning, scheduling, and execution of construction activities.
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: July 23, 2026
How To Apply: Submit your non-returnable application letter, CV, and supporting documents in person to Merit Engineering, located on the Golagul–Megenagna Road, at the right junction of Meklit Tower, approximately 200 meters inside.
Note: Applicants must have a CGPA of 3.0 or above
For further information, please contact us at
+251974616263
+251930796436
+251973595959

❤15👍7👏2
👉ፕሮፌሽናል የሳይት መሐንዲስ አቀራረብ (PPE እንደ reflective vest, safety helmet) አስፈላጊነት!
━━━━━━━━━━━━━━━
🏣👷♂️ፕሮፌሽናል የሳይት መሐንዲስ አቀራረብ ማለት ደህንነትን፣ ሥርዓትን እና ሙያዊነትን የሚያሳይ አለባበስና አቀራረብ ነው።
ዋና የPPE (Personal Protective Equipment) እቃዎች
━━━━━━━━━━━━━━━
1. Safety Helmet (የደህንነት ቆብ)
✏️ጭንቅላትን ከወዳቂ እቃዎችና ከግጭት ይጠብቃል።
✏️በትክክል ተጠቅሞ የአገጭ ማሰሪያ (chin strap) ሊያዝ ይገባል።
2. Reflective Safety Vest (አንፀባራቂ ቬስት)
✏️በቀንና በሌሊት በቀላሉ እንዲታይ ያደርጋል።
✏️በመንገድና በከባድ ማሽኖች አካባቢ አስፈላጊ ነው።
3. Safety Boots (የደህንነት ጫማ)
✏️የብረት ጫፍ (Steel Toe) ያለው ቢሆን ይመረጣል።
✏️እግርን ከወዳቂ እቃዎችና ከስር መወጋት ይጠብቃል።
4. Safety Glasses (የዓይን መከላከያ)
✏️ዓይንን ከአቧራ፣ ከብረት ቁርጥራጭ እና ከኬሚካሎች ይጠብቃል።
5. Safety Gloves (የደህንነት ጓንት)
✏️እጅን ከመቁረጥ፣ ከመቧጨርና ከኬሚካል ይጠብቃል።
6. Face Mask / Respirator (ማስክ)
✏️ከአቧራ፣ ከሲሚንቶ እና ከጎጂ ጭስ ይከላከላል።
7. Hearing Protection (Ear Plug / Ear Muff)
✏️ከከፍተኛ ድምጽ ይጠብቃል።
🚧ፕሮፌሽናል አቀራረብ
━━━━━━━━━━━━━━━
✅ ንጹህና የተስተካከለ PPE መልበስ
✅ የመለያ ካርድ (ID Card) መያዝ
✅ የሳይት ድራዊንግ፣ ኖት ቡክ እና ፔን መያዝ
✅ ቴፕ መለኪያ፣ ሌዘር ሜትር ወይም ሌሎች አስፈላጊ መሣሪያዎችን ይዞ መንቀሳቀስ
✅ ለሰራተኞች ግልጽ መመሪያ መስጠት እና ምሳሌ መሆን
🪧ወርቃማ ህግ: የሳይት መሐንዲስ ራሱ PPE ሳይለብስ ሌሎችን PPE እንዲለብሱ መጠየቅ አይገባውም፤ ራሱ በመጀመሪያ ምሳሌ መሆን አለበት።
━━━━━━━━━━━━━━━
🧷YouTube ቻናላችን Subscribe ያርጉ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7

❤14
🫵JOB VACANCY
Position: SENIOR SITE ENGINEER 👷♂️🏗️
Company: Mirab Construction 🏢
Education: M.Sc/B.Sc. degree in Civil Engineering / COTM 🎓
Experience: 8 years relevant work experience in Building construction industry of which 5 years in the same position 📅
Salary: በስምምነት ሆኖ በጣም አርኪ (Negotiable and very attractive) 💰✨
Required Qty: 4 📋
Work Location: Addis Ababa, Project 📍
Deadline: July 21, 2026 ⏳
How to Apply:
Interested & qualified applicants are invited to submit their copies of testimonials with originals, including updated CV & work experience, in person. 📄👉
Address: 22 Mazoria H&M Building, 2nd floor, Administration and HR Department 🏬
office Telephone: 011-663-09-49 / 011-659-04-39 📞

❤6