Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.1K subscribers
4.57K photos
56 videos
536 files
3.78K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ነሀሴ 30 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etcon0
❤2
👉ያለ ሊን ኮንክሪት እና ያለ ፎርምወርክ ፓድ ፉቲንግ መስራት? በሳይት ላይ የሚሰሩ ከባድ ስህተቶች!

​በምስሉ ላይ እንደሚታየው የፓድ ፉቲንግ ብረት (Pad Footing Reinforcement Mesh) እና የአዕማድ ብረት (Column Starter) በቀጥታ በጭቃና አፈር ላይ የተቀመጠ ሲሆን፣ የሊን ኮንክሪት (Lean Concrete/Blinding) እና የጎን ፎርምወርክ (Side Formwork) አልተሰራም።

​📌 በምስሉ ላይ የሚታዩ ዋና ዋና የሳይት ስህተቶች፦

​🔹 No Lean Concrete (ሊን ኮንክሪት አለመኖሩ)፦ ብረቱ በቀጥታ ከእርጥበታማው አፈር እና ጭቃ ጋር በመነካካቱ የሲሚንቶ ውኃ (Slurry) ወደ አፈር ይሰርጻል፤ ይህም የኮንክሪቱን ጥንካሬ ያሳንሰዋል።
​🔹 No Side Formwork (የጎን ፎርምወርክ አለመኖር)፦ ኮንክሪት በሚፈስበት ጊዜ ከጎን ያለው አፈር ተንዶ ከኮንክሪቱ ጋር የመቀላቀል እና መጠኑን (Dimensions) አዝሞ የማበላሸት እድሉ ከፍተኛ ነው።
​🔹 Water & Mud Accumulation፦ በመሰረቱ ውስጥ የተከማቸ ውኃ እና ጭቃ ስላለ ብረቱ ለዝገት (Rebar Corrosion) ይጋለጣል፤ ከኮንክሪቱም ጋር ያለው ትስስር ይላላል።

​⚠️ ይህ ስህተት የሚያስከትላቸው አደገኛ የሳይት ጉዳቶች፦

1️⃣ Rapid Rebar Corrosion፦ ብረቱ ከታች በቂ የኮንክሪት ከቨር (Bottom Cover Block) ስለሌለው በጊዜ ሂደት ዝጎ የህንፃውን ዕድሜ ያሳጥራል።
2️⃣ Soil Contamination፦ አፈሩ የኮንክሪቱን እርጥበት ስለሚመጠው ኮንክሪቱ ተገቢውን የሃይድሬሽን ሂደት (Hydration Process) አያገኝም።

@etconp
❤4
JOB VACANCY

Office Architect

Addis Ababa, Ethiopia

Deadline: September 23, 2026

Vacancies: 2

Education Qualification: የመጀመሪያ ዲግሪ

Skills

Ability to Simplify Complex Ideas
Design Thinking & Strategy

Work Address CMC, Figa

Job Description

Duties and Responsibilities·       

Manage projects from development to completion.·       
Research, plan, and design building projects for clients along with other Architects.·       
Prepare designs, renders, drawings and other necessary documentation.·       
Establish and program layouts of projects.·       
Coordinate with other Engineers on Designs.·        Adjust designs and make corrections if needed.

Qualifications·       
Bachelor’s degree in Architecture.·

1-2 years of prior experience REQUIRED as an Architect in an Office.

Required Skills·       
Strong knowledge of design software programs (AutoCAD, Revit, Lumion/D5 are mandatory).·       
Knowledge of construction processes and operations.

Perks and Benefits·        Extremely Flexible work hours.·       
Personal works at Office possible.·

Salary is completely negotiable and will depend on Skills and Qualifications.

Office  Location:-CMC, Figa, Addis Ababa. 

If interested, please email your CV to sonoso.architects@gmail.com

Please include your current Address (ሰፈር / sefer only) in the CV or email.

SONOSO CONSULTING ARCHITECTS AND ENGINEERS PLC

@etconp
❤7👍1
Forwarded from Kelemat Ads
🏙 የPENTHOUSES ሽያጭ በመገናኛ በይፋ ተጀምሯል!

🔥 ከ10% እስከ 35% ቅናሽ! የህልምዎን ቤት አሁኑኑ ያግኙ! 🔥

አዲስ ቤት ለመግዛት እያሰቡ ነው? ለመወሰን ጊዜው አሁን ነው! 🔥

📍 መገናኛ
🏢 Penthouses — 209 ካሬ ጀምሮ
🛏 1–3 Bedroom — 69 ካሬ እስከ 145 ካሬ

📍 ሳርቤት
🛏 1–3 Bedroom — 73 ካሬ እስከ 175 ካሬ

📍 ቡልጋሪያ
🛏 1–3 Bedroom — 68 ካሬ እስከ 142 ካሬ

📍 አዋሬ
🛏 1 እና 3 Bedroom — 80 ካሬ እስከ 157 ካሬ

📍 አያት 49
🛏 3 Bedroom — 146 ካሬ እና 180 ካሬ

📍 ጋርመንት
🛏 3 Bedroom — 139 ካሬ

📍 ፒያሳ
🛏 3 Bedroom — 132 ካሬ እና 136 ካሬ

📞 ዛሬውኑ ይደውሉ — የሚፈልጉት ቤት ሳይሸጥ ያስይዙ!

+251998878106

ከ 80 በላይ አፓርትመንቶች፣ የንግድ ሱቆች እና ቢሮዎች ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን መተግበሪያ ይጠቀሙ። 👇

http://t.me/realtorbisrat_bot/realtorbisrat
❤1
📢 JOB VACANCY | SENIOR ARCHITECTURE & ENGINEERING POSITIONS

🏢 WE DESIGN ARCHITECTURAL & ENGINEERING PLC

We are seeking qualified, experienced, and highly motivated professionals for the following positions:

🏛️ 1. Senior Architect
• Experienced in architectural design and development
• Able to prepare detailed working drawings, architectural models, 3D views, and as-built drawings
• Strong knowledge of building codes, rules, and regulations
• Proficient in Revit and Archicad
• Ability to maintain design standards and ensure regulatory compliance

🏗️ 2. Senior Structural Engineer (ST)
• Experienced in structural design, modeling, and analysis
• Able to prepare detailed structural drawings and detailing
• Experienced in preparing detailed Structural BOQ
• Strong knowledge of structural design standards and construction requirements
• Capable of coordinating structural models and drawings with other disciplines

📐⚡🚰🏗️ 3. Senior Draftsman – AR, EL, SN & ST
• Experienced in drafting Architectural (AR), Electrical (EL), Sanitary (SN), and Structural (ST) drawings
• Able to prepare accurate and detailed working drawings
• Proficient in AutoCAD and Revit
• Strong technical drawing, detailing, and multidisciplinary coordination skills

📍 Workplace: Megenagna, Addis Ababa
📞 Contact: 0983222228

📩 APPLICATION SUBMISSION
Interested candidates should submit their CV and relevant portfolio/work samples by contacting 0983222228.

Please clearly indicate the position applied for when submitting your application.

⭐ Qualified and experienced professionals are highly encouraged to apply.

@etconp
❤6👍2
👉አስደሳች ዜና ለዚህ ቻናል ቤተሰቦች

⚡️2 ቀናት ቀሩት

🌟አዲስ አመት ምክንያት በማረግ ከ ጷግሜን 1 ጀምሮ እስከ ጷግሜን 5 የሚቆይ Quantity Surveying እና Ms Project ኦንላይን ኮርሶች ስልጠና የ 25% ቅናሽ አርገናል🙏

📩ለመመዝገብ @Philemona7 ይፃፉልን

👊Qs ለሚወስዱ ETABS ቦነስ እንደተጠበቀ ነው👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a5e233a9c5e0_etconp

መልካም አዲስ አመት🙏

@etconp
❤1👌1
"በ2020 ከኖህ ሪልስቴት በተፈራረምነው የሽያጭ ውል የገዛናቸውን ቤቶች በ36 ወራት ሊያስረክቡን ተወስኖ ነበር። የውል ጊዜው ካለፈ ከ3 ዓመታት በላይ ቢሆንም ቤቶቻችንን አልተረከብንም " - ገዢዎች

ድርጅቱ ለደንበኞቹ ቤት በወቅቱ አለማስረከቡን አምኖ፣ ከመስረም 18 ቀን 2019 ዓ/ም ጀምሮ እንደሚያረክብ ቃል ገብቷል።

በአዲስ አበባ ወሰን አካባቢ በሚገኝ "Noah Hills" በተሰኘ የኖህ ሪልስቴት ፕሮጀክት አፓርታማ ገዢዎች ድርጅቱ በውሉ መሰረት ቤት እንዳላስረከባቸውና በቂ ምላሽ እንዳላገኙ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አቤቱታቸውን ልከዋል። በተጨማሪም ቅሬታቸውን በስልክ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።

አንዷ ገዢ በሰጡን ቃል፣ "የተፈራረምነው ቤቱን በሦስት አመታት ውስጥ ሊያስረክበን ነበር። አሁን ከውላችን ውጭ ስድስት አመት ሊሆን ነው ከተፈራረምን" ብለው፣ ምላሽ ሲጠይቁ አጥጋቢ መልስ እንዳልተሰጣቸው ይናገራሉ።

"እንዲያስረክቡን ለመጠየቅ ስንሄድ በጥበቃ ነው የሚያስወጡን፤ ወይም 'የሚመለከተው አካል የለም ውጭ ሀገር ነው' ይሉናል" ያሉት ቅሬታ አቅራቢዋ፣ ከሦስት ወር በፊት አንድ የድርጅቱን አካል አግኝተው እንደነበርና "15 ቀናት ስጡኝ" እንዳሏቸው፣ ሆኖም እስካሁን መፍትሄ እንደሌለ አስረድተዋል።

"ሥራው አልቋል፤ ለምን እንደማያስረክቡን አላወቅንም" ብለዋል። አፓርታማ ገዢዎቹ በውላቸው መሰረት ክፍያ ስለመፈጸማቸው ስንጠይቃቸውም፣ ለመጠየቅ ወደ ድርጅቱ የሚመላለሱት ሙሉ ክፍያ እንዳጠናቀቁ፣ ወደ 360 ከሚሆኑ ሰዎች አብዛኛዎቹ የቀራቸው በርክክብ ወቅት የሚከፈል 10% መሆኑን ተናግረዋል።

ሌላኛው ቤት ገዢ፣ "ሙሉ ክፍያ ከፍለን አቆዩት መስጠት አይፈልጉም። ሁለት ጊዜ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ አስገብተናል" ብለው፣ ለአንዱ ምላሽ እንዳልተሰጣቸው ገልጸዋል። ለማስረከብ "የማዘግየት፣ ጊዜ የመግዛት አይነት ጨዋታ ነው እየተጫዎቱ ያሉት" ሲሉ ወቅሰዋል።

"ወይ ከቤቴ አልሆንኩ፣ ወይ ከገንዘቤ አልሆንኩ" የሚሉት እኚሁ አካል፣ አስቸኳይ መፍትሄ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። 

የተማረሩት ገዢዎቹ በዝርዝር ምን አሉ ?

" እኛ በ'Noah Hills' ፕሮጀክት ውስጥ አፓርታማ ገዢዎች፥ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ2020 ጀምሮ ከኖህ ሪል ስቴት ጋር በተፈራረምነው የሽያጭ ውል መሠረት፣ የገዛናቸው የአፓርትመት ቤቶች በ36 ወራት ውስጥ እንደሚያስረከቡን በግልጽ ተወስኖ ነበር። ሆኖም የዚህ የውል ጊዜ ካለፈ ከሦስት ዓመታት በላይ ቢሆንም እስካሁን ድረስ ቤቶቻችንን አልተረከብንም።

በተለያዩ ጊዜያት ለድርጅቱ በፅሑፍ ጥያቄዎችን አቅርበናል፤ ነገር ግን እስካሁን በቂ፣ ግልጽና የሚያሳምን ምላሽ አላገኘንም። ይህ ሁኔታ በገዢዎችና በድርጅቱ ላይ የነበረውን እምነት በእጅጉ አዳክሟል።

ለብዙ እንግልትና እምነት ማጣት ኪሳራ ውስጥ እንድንገባ ምክንያት ሆኗል።

ኖህ ሪል ስቴት የሚያቀርባቸው የመዘግየት ምክንያቶች ከሌሎች በተመሳሳይ ዘርፍ የሚሰሩ ድርጅቶች አፈጻጸም ጋር ሲነጻጸሩ አሳማኝ ሆነው አልታዩንም። በተጨማሪም ድርጅቱ ቀድሞ የጀመራቸውን ፕሮጀክቶች ሳያጠናቅቅ ወደ አዳዲስ ፕሮጀክቶች መስፋፋቱ በብዙ ገዢዎች ዘንድ ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል።

ይህም ከአዳዲስ ቤት ገዢዎች ገንዘብ መሰብሰብ ላይ ያነጣጠረ እንጂ ሙሉ ገንዘባቸውን ከፍለው ላለፉት 6 ዓመታት ቤታቸውን በመጠባበቅ ላይ ላሉ ደምበኞቹ ብዙም ግድ የማይሰጠውና ቃል የገባውን የውል ግዴታ የጣሰ መሆኑን ተገንዝበናል።

የፕሮጀክታችን ሁኔታ በግልጽ እንዲታወቅ እንፈልጋለን።

እንዲሁም አባላቶቻችን በግንባታ ቦታው ባደረጉት ጉብኝት አንዳንድ የግንባታ ጥራት ላይ የሚያስጨንቁ ጉዳዮችን ተመልክተዋል። እነዚህ ጉዳዮች በባለሙያና በተገቢ አካላት እንዲመረመሩ እንጠይቃለን።

ከዚህ በላይ የሚያሳስበን ጉዳይ ፦

የቤቶቹ መዘግየት በ100ዎች የሚቆጠሩ ቤተሰቦች ላይ ከፍተኛ የኢኮኖሚ፣ የስነ-ልቦና እና የማህበራዊ ጫና ማሳደሩ ነው። ብዙዎቻችን የቤት ኪራይ እየከፈልን በተመሳሳይ የቤት ክፍያ በመክፈል በከባድ የገንዘብ ጫና እና የኑሮ መታወክ ውስጥ እንገኛለን።

ስለዚህ የምንጠይቀው፦

- ኖህ ሪልስቴት ለእያንዳንዱ ብሎክ ያለውን የግንባታ ሁኔታ፣ የቀሩ ስራዎችን እና ትክክለኛ የማስረከቢያ ጊዜ በግልጽ እንዲያሳውቅ፣

- ለዘገየው ፕሮጀክት ግልጽ ተጠያቂነት እንዲወስድ፣

- የሚመለከታቸው የመንግስት ተቋማት እና ተቆጣጣሪ አካላት ጉዳዩን በአፋጣኝ እንዲመረምሩት ነው።

ይህ መግለጫ የተዘጋጀው ማንኛውንም አካል ለማጥላላት ሳይሆን የገዢዎች ድምጽ እንዲሰማ፣ ግልጽነት እንዲኖር እና በህግና በውይይት መንገድ ፈጣን መፍትሄ እንዲገኝ በማሰብ ነው" ብለዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ የገዢዎቹን ቅሬታ ይዞ ኖህ ራልስቴትን ያነጋገረ ሲሆን፣ ድርጅቱም ለደንበኞቹ ቤት በወቅቱ አለማስረከቡን አምኖ፣ ከመስረም 18 ቀን 2019 ዓ/ም ጀምሮ እንደሚያረክብ ቃል ገብቷል።

(የኖህ ሪልስቴት ሙሉ ምላሽ በቀጣይ ይቀርባል)

Via ቲክቫህ ኢትዮጵያ

@etconp
❤2👍1
👉ስራዎ የሚያቀል Excel

💼PROFESSIONAL PAYROLL & HR MANAGEMENT SYSTEM — EXCEL

🇪🇹Complete Employee, Payroll & HR Management System for Ethiopian Construction Industry

🏛የሰራተኞች መረጃ፣ Attendance፣ Leave፣ Overtime፣ Allowance፣ Deduction እና Payroll ስራዎችን በአንድ Professional Excel System እና ሌሎች በቀላሉ ለማስተዳደር የሚጠቅም ምርጥ EXCEL ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aa0f2b296688_etconp
👌1
JOB VACANCY

OFFICE ENGINEER

CHINA CIVIL ENGINEERING CONSTRUCTION CORPORATION ETHIOPIA

CHUKALA WATER SUPPLY PROJECT IS LOOKING FOR

POSITION:OFFICE ENGINEER
Prepare monthly Interim Payment Certificates based on actual work completed.
Measure and calculate quantities executed at site.
Apply the approved contract rates.
Include approved variations, additional works, and applicable deductions.
Prepare supporting documents for the IPC submission.
Work Progress Monitoring
Collect daily/weekly work progress information from the site.
Compare actual progress vs. planned progress.
Prepare monthly progress reports and progress percentages.
Identify delays and reasons for delay.
Update the project work program/schedule.
Quantity and Measurement
Check site measurements and quantities.
Prepare BOQ quantity calculations.
Compare executed quantities with contract quantities.
Maintain records of cumulative quantities and remaining quantities.
Progress Documentation
Maintain records of completed works.
Prepare progress tables, S-curves, and other progress charts.
Organize photographs and other evidence supporting completed works.

Maintain IPC history and cumulative payment records.
Variation and Additional Work
Prepare quantity calculations for variation works.

Maintain records of instructed/approved additional works.Job Requirements Degree  In Civil  Engineering ,Construction Technology,Management ,Hydraulic Engineering And Related Fields

How To ApplyAPPLICANT CAN CONTACT us telegram acc @ 0932719313  Email – eskiasdiriba@gmail.com or  habtamauwagirma@gmail.com 

Phone no   0938015257 or 0710149762 ADRESS OF WORK  DUKEM

SALARY AS PER COMPANY  SALARY SCALE

Starting from today  september 09/2026

@etconp
❤7
🏗️ለኢትዮጵያ የግንባታ ጨረታ ዝግጅት የሚያግዝ ፕሮፌሽናል ፋይሎች

📦Bid & Contract Document Editable MS Word One ZIP 4 Files Documents📁

🏛ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a7fed4a173ec_etconp
❤2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጳጉሜ 3 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🥰3❤2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጳጉሜ 3  ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2👍1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ ጳጉሜ 3 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etcon
❤3👏1
‎👉ሙሉ የህንፃ ኤሌትሪክ ዲዛይን፣ መስመር ዝርጋታ እና የኤሌትሪክ ስራ የተግባር መማሪያ

⚡️‎በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ይህ ዲጂታል  የህንፃ ኤሌትሪክ ስራን ከመሠረታዊ እውቀት እስከ ተግባራዊ የመስመር ዝርጋታ ድረስ በቀላልና በተደራጀ መንገድ ለመማር የሚያግዝ ምርጥ መፅሐፍ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
‎
‎https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a8bcb2fa3202_etconp
👏2
Checklist for Concreting.xlsx
17 KB
🌟የሳይት መሃንዲስ ሆናቹ ስትሰሩ ኮንክሪት ከመሞላቱ በፊት ማረጋገጥ ያለብን ነገሮችን inspect ለማድረግ የሚረዳን ቼክ ማድረጊያ ቼክሊስት ከዚህ ፅሁፍ ጋር አያይዘንላቹዋል።

⬇️Construction Work Permit Cheaklist Package

✅Excavation & Earthwork Checklists
✅Foundation & Substructure Checklists
✅Reinforced Concrete (RC) Work Checklists
✅Formwork & Reinforcement Checklists
✅Concrete Casting Checklists
✅Masonry & Block Work Checklists  እና ሌሎች ...

🌟ሙሉ የኮንስትራክሽን ስራዎች ላይ ቼክ ሊስት ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ አውርደው ይጠቀሙ👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a744a079bb13_etconp
❤5👍3🙏1
👉ይህ እድል እንዳያመልጥዎ

⚡️ቅናሹ ዛሬ ያበቃል

🌟አዲስ አመት ምክንያት በማረግ ከ ጷግሜን 1 ጀምሮ እስከ ጷግሜን 5 የሚቆይ Quantity Surveying እና Ms Project ኦንላይን ኮርሶች ስልጠና የ 25% ቅናሽ አርገናል🙏

📩ለመመዝገብ @Philemona7 ይፃፉልን

👊Qs ለሚወስዱ ETABS ቦነስ እንደተጠበቀ ነው👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a5e233a9c5e0_etconp

መልካም አዲስ አመት🙏

@etconp
👏1
👉Concrete Mix for Ground Floor Slab – Details

For a 1 m³ concrete floor slab, the infographic shows a nominal 1:2:3 mix ratio:

Cement: 1 bag of Portland cement (OPC), approximately 50 kg

Fine aggregate: 2 buckets of clean sand

Coarse aggregate: 3 buckets of well-graded gravel

Water: approximately 22–27.5 litres, depending on the required workability and moisture content of the aggregates

Typical bucket volume: about 0.035 m³ (35 litres)

Floor Slab Construction Steps

1. Prepare the formwork — ensure it is properly aligned, level, rigid, and adequately supported.

2. Place reinforcement — install the steel reinforcement/mesh according to the structural drawings, maintaining the required concrete cover.

3. Pour the concrete — place concrete continuously where possible to avoid weak construction joints.

4. Spread and level — use a screed to achieve the required slab level and thickness.

5. Compact properly — remove entrapped air using suitable vibration/compaction methods.

6. Finish the surface — achieve the specified finish without adding excess water.

7. Cure the concrete — keep the concrete adequately moist and protected, with 7 days as a minimum reference where appropriate; follow the project specification and applicable code.

Important Note

The 1:2:3 ratio is a nominal volumetric mix, not a substitute for structural mix design. For structural floor slabs, the required concrete grade, slab thickness, reinforcement, water-cement ratio, aggregate grading, exposure conditions, and curing requirements should be determined from the structural design and applicable local standards.

Good materials + correct proportioning + proper placement + compaction + curing = stronger and more durable concrete.

@etconp
❤6👍2
🌉የBridge Design Excel Template ይፈልጋሉ?

🌟የድልድይ ዲዛይንና ስሌት ስራዎን በቀላሉ፣ በፍጥነትና በተደራጀ መልኩ ያከናውኑ።

✅ Bridge Geometry
✅ Deck & Girder Design
✅ Girder Calculations
✅ Bearing Calculations
✅ Automated Excel Calculations የያዘ 👷‍♂️ለCivil & Structural Engineers፣ Bridge Designers፣ Contractors እና Engineering Students ተስማሚ የሆነ ፋይል ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aa299412b4e4_etconp
👏3
👉ቢም በስላብ ውስጥ ቢደበቅስ? Hidden Beam በሳይት ላይ ሲሰራ ማወቅ ያለብህ ወሳኝ ሚስጥር

​📌 በምስሉ ላይ የሚታዩ ዋና ዋና የምህንድስና ነጥቦች፦

​🔹 Hidden/Submerged Beam Placement፦ ቢሙ ከስላቡ ወለል ውፍረት (Slab Thickness) ጋር እኩል ስለሆነ ከስር ለስላሳ/ፍላት ceiling (Flat Ceiling Finish) እንዲኖረን እና የክፍል ውበት እንዳይበላሽ ያደርጋል።
​🔹 Beam Stirrups & Main Rebar፦ የቢሙ ዋና ብረቶች (Top and Bottom Reinforcement) እና የጎን ስቲረፖች (Stirrups) በጥሩ ሁኔታ ተደራጅተው በስላቡ ብረቶች መካከል ገብተዋል።
​🔹 Polythene Sheet (Vapor Barrier)፦ ከብረቱ ስር የፕላስቲክ ንብርብር (Polythene Sheet) ተዘርግቷል፤ ይህም ኮንክሪት በሚፈስበት ጊዜ የሲሚንቶ ውኃ (Slurry) እንዳይሾልምና እርጥበት እንዳያልፍ ይከላከላል።

​⚠️ ለጥራት የሚረዱ የሳይት ማስታወሻዎች፦

1️⃣ Concrete Cover Blocks (የኮንክሪት ከቨር)፦ በብረቱ እና በፕላስቲኩ/ፎርምወርኩ መካከል ቢያንስ 20 mm - 25 mm የኮንክሪት ከቨር ብሎኮች መደረግ አለባቸው፤ አለበለዚያ ብረቱ ከስር ወጥቶ ለዝገት (Corrosion) ይጋለጣል።

2️⃣ Stirrup Spacing (የስቲረፕ ጥግግት)፦ የ Submerged Beam የዲያሜትር/Depth አነስተኛ በመሆኑ፣ የሼር ኃይልን (Shear Force) በበቂ ሁኔታ ለመቋቋም በድጋፎች (Supports/Columns) አቅራቢያ የስቲረፕ ጥግግት (Spacing) በዲዛይኑ መሰረት መጠበቅ አለበት።

​🌐ለተጨማሪ መረጃ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
‎
‎@etconp
❤10