قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
9.39K subscribers
523 photos
530 videos
12 files
1.28K links
قال رسول الله ﷺ: " إِذَا مَرَرْتُمْ بِرِيَاضِ الْجَنَّةِ ؛ فَارْتَعُوا ...

أسأل الله أن ينفع بالقناة ويتقبل منا
Download Telegram
✿ አስተዋይ ጠላት ከመሀይም ጓደኛ ይሻላል!!

🌱@TewhedandSuna
👍18
✿ ለቁስሉ የማይመጥን ይቅርታ ሌላ ቁስል ነው። ቀስት ሲሰካብን ከሚሰማን ህመም የበለጠ ቀስቱ  ሲነቀል ያማል!!🩹

🌱 @TewhedandSuna
👍8
✿ ጊዜ ወደፊት አይገፈተርም፡፡ ጊዜ ለሰው ጭንቀትም ሆነ ደስታ ደንታ የለውም፡፡ የራሱን ሥርዓት ጠብቆ ነው የሚጓዘው፤ ያለፈ ጊዜ አይመለስም፤ የወደፊቱ ደግሞ እንደፈለጉት ፈጥኖ አይመጣም፡፡ ሰው በጊዜ ቁጥጥር ሥር ነው እንጂ፥ ጊዜ በሰው ቁጥጥር ሥር አይደለም፡፡ ሰዓት ሰው ሰራሽ ነገር ነው፤ ሞላውን በማዞር ካለበት ሰዓት ወይም ደቂቃ ማስቀደም ይቻላል። ቀንን ገፍቶ ማስመሸት ወይም ምሽትን ገፍቶ ማንጋት ግን የማይቻል ነው፡

---

🌱 @TewhedandSuna
👍15
¤ ከፈጅር ከግማሽ ሰዓት በፊት ንቃ፣ ዊትርን ስገድ ዱዓ አብዛ!

- ከዚያም ለፈጅር አዛን ሲል መስጂድ ሄደህ ሁለት ረከዓህ ስገድ።
(ሴት ከሆነች ቤቷ ውስጥ ትሰግዳለች።)

- ከዚያም ሁለት መዳፎችህን ወደ ላይ ዘርጋና  ለሶላቱ ኢቃም እስኪደረግ ድረስ ዱዓውን አስረዝም፣ ከሶላቱ በኋላ ትንሽ ቁጭ በልና የጠዋት አዝካርህን አንብብ።

* በአላህ እምላለሁ! የአላህ ውዴታ፣ ስኬት፣ ሲሳይ እና  ደስታ በሁሉም የሕይወትህ ዘርፍ ውስጥ ታያለህ።

✍🏼ዶ/ር ያስር አል ዐንዚይ

🌱 @TewhedandSuna
👍32🎉3
- ከዚያስ ምን?
- ከዚያ'ማ  አሏህ ልክ አንድም ቀን እንዳላዘንክ
አድርጎ ያስደስትሃል... إن شاءالله

🤌..

©
👍32👌1
اللهم إحملنا إلى بيتك الحرام حجاجاً ومعتمرين. بحولك وقوتك ياقوى ياكريم

🌱 @TewhedandSuna
👍15
▢ ደስታህ በእጁ የሆነዉን ጌታ በሚያስቆጣት መንገድ ደስታን እየፈለክ እንዴት ልታገኘዉ ትችልለህ !

🌱 @TewhedandSuna
👍15👌6
⚘ የመጀመሪያ ውሳኔህ ለፈጅር ሰላት መነሳት ካልሆነ፡
የቀረው ቀኑን ማቀድህ ምንም ዋጋ የለውም...!
ምክንያቱም የስኬት መጀመሪያውን አጥተሀልና..

⚘ @TewhedandSuna
👍6