قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
9.39K subscribers
523 photos
531 videos
12 files
1.28K links
قال رسول الله ﷺ: " إِذَا مَرَرْتُمْ بِرِيَاضِ الْجَنَّةِ ؛ فَارْتَعُوا ...

أسأل الله أن ينفع بالقناة ويتقبل منا
Download Telegram
🔹Preparations have commenced to search for the crescent of Dhul Hijjah in Sudair, Saudi Arabia.

Approximately 1 hour and 30 minutes left for sunset here in Sudair.


🔹በሱዳይር፣ ሳውዲ አረቢያ የዙልሂጃህ ወር ጨረቃን ለመፈለግ ዝግጅት ተጀምሯል።

እዚህ ሱዳይር ውስጥ ጀንበር ልትጠልቅ በግምት 1 ሰአት ከ30 ደቂቃ ይቀራል።


ፈጣን መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇


🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢🔤

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍51
Due to extreme heat during Hajj, Sheikh Abdul Rahman Sudais has instructed Haramain imams to shorten Friday khutbahs & prayers (max 15 mins), and reduce Adhan-Iqamah time to 5 - 10 mins to ease the burden on pilgrims and protect their well-being.
#Hajj1446 #Haramain



በሐጅ ወቅት በደረሰ ከፍተኛ ሙቀት ሼክ አብዱረህማን ሱዳይስ የሀረመይን ኢማሞች የጁምዓ ኹጥባዎችን እና ሶላቶችን እንዲያሳጥሩ (ቢበዛ 15 ደቂቃ) እና የአዛን-ኢቃማ ጊዜን ወደ 5 - 10 ደቂቃ በማሳነስ በሐጃጆች ላይ ያለውን ሸክም ለማቃለል እና ደህንነታቸውን እንዲጠብቁ አዘዋል።
#ሀጅ 1446


🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢🔤

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍51
Professors Abdullah Alkhudhairi mentions that we underestimate the creation of Allah, and in this case the power of our eyes that Allah has created. Many times the eyes can see what man made devices can’t.

Professor Abdullah Alkhudhairi has just calculated the time left to sunset by using his hands as a means to measure.

The team double checked his calculation with a phone app and it was totally correct.


ፕሮፌሰር አብዱላህ አልሁድሃይሪ የአላህን አፈጣጠር አቅልለን እንዳንመለከተው እና በዚህ አጋጣሚ አላህ የፈጠረውን የአይናችንን ሃይል ጠቅሰዋል። ብዙ ጊዜ ዓይኖች ሰው ሠራሽ መሣሪያዎች የማይችለውን ማየት ይችላሉ.

ፕሮፌሰር አብዱላህ አልሁድሃሪ እጆቹን ለመለካት በመጠቀም ጀንበር እስክትጠልቅ የቀረውን ጊዜ አስልተዋል።

ቡድኑ ስሌቱን በስልክ መተግበሪያ ሁለት ጊዜ ፈትሸው እና ሙሉ በሙሉ ትክክል ነበር።


🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢🔤

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔹Observers at Tumair prepare to begin sighting the crescent moon of Dhul Hijjah 1446.


🔹በቱማይር የሚገኙ ታዛቢዎች የዙልሂጃህ 1446 ግማሽ ጨረቃ ማየት ለመጀመር ተዘጋጅተዋል።



🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢🔤

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

🔹  ሰበር ዜና 🔹 🔹 ሰበር ዜና 🔹


  🔴🔹〽️ 🔹 🔴〽️🔹🔴  

👾 〽️تم رصد  هلال ذي الحجة في تمير〽️

👾 〽️غداً الأربعاء أول أيام ذي الحجة بالسعودية.〽️



🇸🇦 ሳዑዲ ላይ ጨረቃ ስለታየች አላህ
ካለ ነገ
ረቡዕ   ዙል-ሒጃህ ①︎ ይሆናል።

👾ሐሙስ ጁን 5,2025 {ግንቦት 28,2017 E.C} የዓረፋህ ቀን ነው ።

👾ጁሙዓህ ጁን 6 {ግንቦት 29} የዒደ-ል-አድሃ በዓል ይሆናል።


🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢🔤

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
🚫ማስጠንቀቅያ⛔️

አንዳንድ ቻናሎች ጨረቃ አልታየችም ብለው ሲለቁ ተመልክቻለው የተሳሳተ መረጃ ደርሷቸው ይሆናል።

እንደዚህ አይነት መረጃ ካየቹ የተሳሳተ መረጃ ነው።

የቻናል ባለቤቶችም አጥፉት ።
ሳታቁ ሼር ያደረጋቹ ሰዎችም አጥፉት።
⛔️🚫⛔️🚫


🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢🔤

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

🇸🇦በሳዑዲ ዐረቢያ🇸🇦 የወርሃ ዙል-ሒጃህ ጨረቃ ዛሬ ማክሰኞ ስለታየች ነገ ረቡዕ ግንቦት 20, 2017 E.C. የዙል-ሒጃህ ወር የመጀመሪያው ቀን ይሆንና ወርቃማዎቹ የዙል-ሒጃህ 10 ቀናት ከነገ ይጀምራሉ። ስለሆነም ሐሙስ ጁን 5, 2025 (ግንቦት 28, 2017 E.C.) የዕለተ ዐረፋህ ቀን ሲሆን ጁሙዓህ ጁን 6, (ግንቦት 29) ዒደ-ል-አዽሓህ ይሆናል። አላህ በሰላም ያድርሰን‼️

⭐️እነዚህን ወርቃማ ቀናቶች በዒባዳህ ለማሳለፍ ከወዲሁ ዝግጅት አድርጉ። ቀናቶቹን ከምታሳልፉባቸው ዒባዳዎች መካከል፤ ጾም፣ ዚክር፣ ቁርኣን መቅራት፣ ሶደቃ፣ ለቻለ ሰው ሐጅና መሰል በጎ ተግባራትን ማከናወን ይገኙበታል። አላህ ያበርታን።

ሌሎችንም አስታውሱ
❗️


🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢🔤

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍62
🌙የወሩ የመጀመሪያ ለሊት ጨረቃ ሲታይ የሚባል ዲዓ 🌙


🤩 ረሱል {🤩} ጨረቃን ባዩ ጊዜ ይሆንን ዱዓ ያደርጉ ነበር :

" اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُمَّ أَهِلَّهُ عَلَيْنَا بِالْأَمْنِ وَالْإِيمَانِ، وَالسَّلَامَةِ وَالْإِسْلَامِ، وَالتَّوْفِيقِ لِمَا يُحِبُّ رَبُّنَا وَيَرْضَى، رَبُّنَا وَرَبُّكَ اللَّهُ ".


🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢🔤

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍64
⭐️ልቅ የሆነው ተክቢራ (التكبير المطلق)፦


⏩ይህ ተክቢራ ዙልሂጃ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ዙልሂጃ አስራ ሶስተኛው ቀን ድረስ በየትኛውም አጋጣሚ (በመስጅድ፣ በቤት፣ በሱቅ፣ በመንገድ፣ ጠዋት፣ ማታ……) ያለምንም ገደብ የሚባል ዚክር ሲሆን። ልክ ዙልሂጃ 13ኛው ቀን ላይ ፀሀይ እንደገባች ይጠናቀቃል።

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ


🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢🔤

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1451
تكبيرات العشر من ذي الحجة
اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1843
⭐️ ሁለቱ የተክቢራ አይነቶች


①) ልቅ የሆነው ተክቢራ (التكبير المطلق)፦

💙ይህ ተክቢራ ዙልሂጃ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ዙልሂጃ አስራ ሶስተኛው ቀን ድረስ በየትኛውም አጋጣሚ (በመስጅድ፣ በቤት፣ በሱቅ፣ በመንገድ፣ hiጠዋት፣ ማታ……) ያለምንም ገደብ የሚባል ዚክር ሲሆን። ልክ ዙልሂጃ 13ኛው ቀን ላይ ፀሀይ እንደገባች ይጠናቀቃል።

②) የተገደበው ተክቢር (التكبير المقيد
)፦

💙ይህ ተክቢራ ከሶላት በኋላ የሚባል በሶላት ላይ የተገደበ ተክቢራ ነው። የሚጀመረው የአረፋ ቀን (ዙልሂጃ ዘጠኝ) ሱብሂ እንደተሰገደ ሲሆን ልክ ዙልሂጃ 13ኛ ቀን ላይ አሱር ሶላት ከተሰገደ በኋላ ተብሎ ይጠናቀቃል።

💙ተክቢራ በማለት ላይ እንበርታ።


اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ



🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍53
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الله أكبر عدد ما كبروا فيِ المساجد والطُرقات


🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8🏆1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللهم إنا نسألك عيش السعداء


🎴📎😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢📣

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3
ዝም ብለህ አትቀመጥ


سبِّح ، هلِّل ، كبِّر

«سُبْحَانَ اللهِ ، وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، وَاللهُ أكْبَرُ»

አንተ ከዱንያ በላጭ በሆኑ ቀናት ውስጥ ነህ።

🎴📎😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢📣

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3
تسامحوا قبل يوم عرفه
ከዓረፋ ቀን በፊት ይቅር ተባባሉ

اللهم إني عفوت عن جميع خلقك فاعف عني
አላህ ሆይ ፍጡርህን ሁሉ ይቅር አልኩኝ እና ይቅር በለኝ።



🎴📎😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢📣

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍124
🔹፡- የዘንድሮ በነሚራህ መስጂድ የሚደረገው የሐጅ ኹትባህ በ34 ቋንቋዎች ይተረጎማል።



1. አረብኛ
2. ኡርዱ
3. እንግሊዝኛ
4. ፈረንሳይኛ
5. የኢንዶኔዥያ
6. ፋርስኛ (ፋርሲ)
7. ሃውሳ
8. ቻይንኛ (ማንዳሪን)
9. ሩሲያኛ
10. ቤንጋሊ
11. ቱርክኛ
12. ማላይኛ (እንግሊዝኛ)
13. ስፓኒሽ
14. ፖርቱጋልኛ
15. ጣሊያንኛ
16. ጀርመንኛ
17. ፊሊፒኖ (ታጋሎግ)
18. አማርኛ (ኢትዮጵያ)
19. ቦስኒያኛ
20. ሂንዲ
21. ደች
22. ታይ
23. ማላያላም
24. ስዋሂሊ
25. ፓሽቶ
26. ታሚል
27. አዘርባጃኒ
28. ስዊድንኛ
29. ኡዝቤኪስታን
30. አልባኒያኛ
31. ፉላኒ (ፉላ)
32. ሶማሌ
33. ሮሂንጋ
34. ዮሩባ



🎴📎😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢📣

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1154
⭐️ يجتمع هذا العام في يوم العيد صلاة العيد وصلاة الجمعة وهما من الشعائر العظيمة..

فهل تغني إحداهما عن الأخرى؟

⭐️ ዘንድሮ በዒድ ቀን የኢድ ሰላት እና የጁምአ ሰላት ይገናኛሉ ከታላላቅ ሥርዓቶች ሁለቱ ናቸው።

አንዱ ሌላውን ሊተካ ይችላል?
👇👇👇👇👇👇👇
http://dorar.net/feqhia/1596


اختَلَفَ أهلُ العِلمِ فيمَن صلَّى العيدَ؛ هل تسقُطُ عنه الجُمُعةُ إذا كانَا في يومٍ واحدٍ؛ على قولين:

القولُ الأوَّل: أنَّها لا تَسقُطُ، وهو مذهبُ الجمهور: الحَنَفيَّة ، والمالِكيَّة ، والشافعيَّة ، وبه قال أكثرُ الفُقهاءِ ، واختارَه ابنُ المنذرِ ، وابنُ حَزمٍ ، وابنُ عبدِ البَرِّ

القول الثاني: أنَّه يَسقُطُ وجوبُ حضورِ الجُمُعةِ لِمَن حضَرَ صلاةَ العِيدِ، وإنْ كان يجِبُ على الإمامِ إقامتُها، وهذا مذهبُ الحَنابلةِ ، وبه قالتْ طائفةٌ مِن السَّلَفِ ، واختارَه ابنُ تيميَّة ، وابنُ باز ، وابنُ عُثيمين ، ونُقِل عن عدد من الصحابة بلا مخالف لهم 


🎴📎😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢📣

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4