قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
9.39K subscribers
523 photos
531 videos
12 files
1.28K links
قال رسول الله ﷺ: " إِذَا مَرَرْتُمْ بِرِيَاضِ الْجَنَّةِ ؛ فَارْتَعُوا ...

أسأل الله أن ينفع بالقناة ويتقبل منا
Download Telegram
🌙የወሩ የመጀመሪያ ለሊት ጨረቃ ሲታይ የሚባል ዲዓ 🌙


🤩 ረሱል {🤩} ጨረቃን ባዩ ጊዜ ይሆንን ዱዓ ያደርጉ ነበር :

" اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُمَّ أَهِلَّهُ عَلَيْنَا بِالْأَمْنِ وَالْإِيمَانِ، وَالسَّلَامَةِ وَالْإِسْلَامِ، وَالتَّوْفِيقِ لِمَا يُحِبُّ رَبُّنَا وَيَرْضَى، رَبُّنَا وَرَبُّكَ اللَّهُ ".


🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢🔤

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍64
⭐️ልቅ የሆነው ተክቢራ (التكبير المطلق)፦


⏩ይህ ተክቢራ ዙልሂጃ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ዙልሂጃ አስራ ሶስተኛው ቀን ድረስ በየትኛውም አጋጣሚ (በመስጅድ፣ በቤት፣ በሱቅ፣ በመንገድ፣ ጠዋት፣ ማታ……) ያለምንም ገደብ የሚባል ዚክር ሲሆን። ልክ ዙልሂጃ 13ኛው ቀን ላይ ፀሀይ እንደገባች ይጠናቀቃል።

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ


🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢🔤

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1451
تكبيرات العشر من ذي الحجة
اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1843
⭐️ ሁለቱ የተክቢራ አይነቶች


①) ልቅ የሆነው ተክቢራ (التكبير المطلق)፦

💙ይህ ተክቢራ ዙልሂጃ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ዙልሂጃ አስራ ሶስተኛው ቀን ድረስ በየትኛውም አጋጣሚ (በመስጅድ፣ በቤት፣ በሱቅ፣ በመንገድ፣ hiጠዋት፣ ማታ……) ያለምንም ገደብ የሚባል ዚክር ሲሆን። ልክ ዙልሂጃ 13ኛው ቀን ላይ ፀሀይ እንደገባች ይጠናቀቃል።

②) የተገደበው ተክቢር (التكبير المقيد
)፦

💙ይህ ተክቢራ ከሶላት በኋላ የሚባል በሶላት ላይ የተገደበ ተክቢራ ነው። የሚጀመረው የአረፋ ቀን (ዙልሂጃ ዘጠኝ) ሱብሂ እንደተሰገደ ሲሆን ልክ ዙልሂጃ 13ኛ ቀን ላይ አሱር ሶላት ከተሰገደ በኋላ ተብሎ ይጠናቀቃል።

💙ተክቢራ በማለት ላይ እንበርታ።


اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ



🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍53
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الله أكبر عدد ما كبروا فيِ المساجد والطُرقات


🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8🏆1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللهم إنا نسألك عيش السعداء


🎴📎😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢📣

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3
ዝም ብለህ አትቀመጥ


سبِّح ، هلِّل ، كبِّر

«سُبْحَانَ اللهِ ، وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، وَاللهُ أكْبَرُ»

አንተ ከዱንያ በላጭ በሆኑ ቀናት ውስጥ ነህ።

🎴📎😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢📣

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3
تسامحوا قبل يوم عرفه
ከዓረፋ ቀን በፊት ይቅር ተባባሉ

اللهم إني عفوت عن جميع خلقك فاعف عني
አላህ ሆይ ፍጡርህን ሁሉ ይቅር አልኩኝ እና ይቅር በለኝ።



🎴📎😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢📣

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍124
🔹፡- የዘንድሮ በነሚራህ መስጂድ የሚደረገው የሐጅ ኹትባህ በ34 ቋንቋዎች ይተረጎማል።



1. አረብኛ
2. ኡርዱ
3. እንግሊዝኛ
4. ፈረንሳይኛ
5. የኢንዶኔዥያ
6. ፋርስኛ (ፋርሲ)
7. ሃውሳ
8. ቻይንኛ (ማንዳሪን)
9. ሩሲያኛ
10. ቤንጋሊ
11. ቱርክኛ
12. ማላይኛ (እንግሊዝኛ)
13. ስፓኒሽ
14. ፖርቱጋልኛ
15. ጣሊያንኛ
16. ጀርመንኛ
17. ፊሊፒኖ (ታጋሎግ)
18. አማርኛ (ኢትዮጵያ)
19. ቦስኒያኛ
20. ሂንዲ
21. ደች
22. ታይ
23. ማላያላም
24. ስዋሂሊ
25. ፓሽቶ
26. ታሚል
27. አዘርባጃኒ
28. ስዊድንኛ
29. ኡዝቤኪስታን
30. አልባኒያኛ
31. ፉላኒ (ፉላ)
32. ሶማሌ
33. ሮሂንጋ
34. ዮሩባ



🎴📎😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢📣

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1154
⭐️ يجتمع هذا العام في يوم العيد صلاة العيد وصلاة الجمعة وهما من الشعائر العظيمة..

فهل تغني إحداهما عن الأخرى؟

⭐️ ዘንድሮ በዒድ ቀን የኢድ ሰላት እና የጁምአ ሰላት ይገናኛሉ ከታላላቅ ሥርዓቶች ሁለቱ ናቸው።

አንዱ ሌላውን ሊተካ ይችላል?
👇👇👇👇👇👇👇
http://dorar.net/feqhia/1596


اختَلَفَ أهلُ العِلمِ فيمَن صلَّى العيدَ؛ هل تسقُطُ عنه الجُمُعةُ إذا كانَا في يومٍ واحدٍ؛ على قولين:

القولُ الأوَّل: أنَّها لا تَسقُطُ، وهو مذهبُ الجمهور: الحَنَفيَّة ، والمالِكيَّة ، والشافعيَّة ، وبه قال أكثرُ الفُقهاءِ ، واختارَه ابنُ المنذرِ ، وابنُ حَزمٍ ، وابنُ عبدِ البَرِّ

القول الثاني: أنَّه يَسقُطُ وجوبُ حضورِ الجُمُعةِ لِمَن حضَرَ صلاةَ العِيدِ، وإنْ كان يجِبُ على الإمامِ إقامتُها، وهذا مذهبُ الحَنابلةِ ، وبه قالتْ طائفةٌ مِن السَّلَفِ ، واختارَه ابنُ تيميَّة ، وابنُ باز ، وابنُ عُثيمين ، ونُقِل عن عدد من الصحابة بلا مخالف لهم 


🎴📎😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢📣

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4
Audio
إن تكاسلت أنفسنا في هذه العشر ! فلنتذكر قول النبي 🤩 : { أحبُّ إلى الله } 🌱

وإن فترت همتنا ! فلنيقِظها بقول النبي 🤩 : { أحبُّ إلى الله }

🎴📎😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

🔹ዘንድሮ በሁለቱ የሀረም መስጂዶች የዒድ አል አድሃ በዓል ኸጢቦች እና ኢማሞች

⭐️ ሸይኽ ማሂር አል ሙዐይቂሊይ የዒድ አል- አድሃ ሰላት ኢማም እና ኸጢብ በመስጂድ አል ሀራም {መካ} ይሆናሉ።

⭐️ሸይኽ ሳላህ አል-ቡደይር የዒድ አል_አድሃ ሰላት ኢማም እና ኸጢብ በመስጂድ አነ ነበውያ {መዲና} ይሆናሉ።

🎴📎😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢📣

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1963
Audio
🔊ረጅም ተክቢራ ከማራኪ ድምፅ ጋር

تكبيرات العشر من ذي الحجة بصوت جميل ( ساعة كاملة ) دقة عالية
🧭01:01:02
#⃣7.3MB

احيوا سنة التكبيــــــــــر

      وذكــــــــــروا بها

‏

🎴📎😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
11
Night view of Mina, preparing to receive the guest of Rahman...

ሚና በምሽት ፣ የአረህማንን እንግዳ ለመቀበል በዝግጅት ላይ...

🎴📎😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢📣

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍85
Audio
[ من أحوال الصادقين يوم عرفة ]

#مواعظ_ابن_رجب 🌿.


🎴📎😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🌴 *فَضلُ يَومِ عَرَفَةَ والعَمَل فيهِ* 🌴



♻️*የዐረፋ ቀን ትሩፋት እና በሱ ላይ የተደነገጉ ተግባራት*

🌱 قَالَ رَسولُ اللهِ 🤩 :

*صِيَامُ يَوْمِ عَرَفَةَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ، وَالسَّنَةَ الَّتِي بَعْدَهُ*

📚 رواهُ مُسلِم (1162)

የአላህ መልዕክተኛ 🤩 እንዲህ ብለዋል «የዐረፋ እለት ፆም… ከዚህ አመት ቀድሞ ያለውንና የቀጣዩን ኣመት እንደሚያስምርልን ከአላህ ኣስባለሁ።»

【ሰሂሁ-ሙስሊም: 1162】

ይህንን በማስመልከት ሸይኽ ሷሊህ አልዑሰይሚን [ረሂመሁላህ] “የዐረፋ እለት ፆም ያለፈው አመትንና የቀጣዩ አመትን ያስምራል። ሲባል ጥቃቅን ሀጢኣቶችን ብቻ የሚመለከት ነው። ከባባዶቹ ወንጀሎችን በተመለከተ የግድ ንስሃ መግባት ተውበት ማድረግ ይገባል።” ብለዋል።

【ፈታዋ ኑ…ሩን አለ-ድ'ደርብ: የካሴት ቁጥር ☞328】

በመሆኑም በዚሁ አጋጣሚ ከሐጢኣቶቻችን በመፀፀት ወደ ጌታችን በመመለስ ተውበት ከማድረግ ጋር የነገዋን የአረፋ እለት በፆም እናሳልፍ። የሰው ልጆች ነንና ከወንጀል ስለማንፀዳ ወንጀሎቻችንን እናራግፍ።

🔵የዐረፋ እለት ዱዓእ ከሌላው ቀን የተሻለ የሆነ ዱዓእ ነውና እጆቻችንን እናንሳ።

🌱 قَالَ رَسولُ اللهِ 🤩 :

*خَيْرُ الدُّعَاءِ دُعَاءُ يَوْمِ عَرَفَةَ، وَخَيْرُ مَا قُلْتُ أَنَا وَالنَّبِيُّونَ مِنْ قَبْلِي: لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ*

📚 صحيحُ الجامع (3274)

የአላህ መልዕክተኛ 🤩 እንዲህ ብለዋል፦ «ከዱዓኦች በላጩ የዐረፋ እለት ዱዓእ ነው። እኔም ሆንኩ ከኔ በስተፊት የነበሩት ነቢያት ከተናገሩት መካከል በላጩ ቃል "ከአላህ በስተቀር በሀቅ ሊመለክ የሚገባው አምላክ የለም… እሱም ብቸኛና አጋር የሌለው ነው … ንግስናም ምስጋናም ለሱ የተገባ ነው … እሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ የሆነ ነውና።" የሚለው ቃል ነው።»

【ሰሂሁ-ቲርሚዚይ: 3585, አል-አልባኒም ሀሰን ብለውታል】

ሸይኽ ዶክተር ሷሊህ ፈውዛን አል-ፈውዛን [ሀፊዘሁላህ] ስለዚህ ዱዓእ ሲያስረዱን☞
«የዐረፋ እለት ዱዓእ ሐጃጆችንም ሀጅ የማያደርጉትንም የሚያጠቃልል ነው። የሀጃጆች ግን ለየት ይላል። ምክንያቱም እነሱ ብልጫ ባለው ስፍራ ኢህራም ለብሰው በዐረፋ ምድር ቆመዋልና።» ብለዋል።
ከድምፃቸው በቀጣዩ ሊንክ ያድምጡ⇣⬇️

http://www.alfawzan.af.org.sa/sites/default/files/240.mp3

🔵የዐረፋ እለት ከእሳት ነፃ የሚኮንበት ቀን ነው። በእለቱም በዐረፋ ምድር ለተገኙት ሀጃጆች ብቻ ሳይሆን ለመላው ሙስሊም ከእሳት ነፃ መውጫ ነውና ከወዲሁ በተውበትና በዒባዳ ነቃ እንበል።

🌱 قَالَ رَسولُ اللهِ 🤩 :

*مَا مِنْ يَوْمٍ أَكْثَرَ مِنْ أَنْ يُعْتِقَ اللهُ فِيهِ عَبْدًا مِنَ النَّارِ مِنْ يَوْمِ عَرَفَةَ، وَإِنَّهُ لَيَدْنُو، ثُمَّ يُبَاهِي بِهِمُ الْمَلَائِكَةَ، فَيَقُولُ: مَا أَرَادَ هَؤُلَاءِ*

📚 رواهُ مُسلِم (1348)

የአላህ መልዕክተኛ 🤩 እንዲህ ብለዋል «አላህ ከባሮቹ መካከል በብዛት ከእሳት ነፃ ከሚያደርግባቸው እለታት ከዐረፋ እለት የበለጠ የለም። አላህም በእለቱ ወደነሱ ይቀርባል። መላኢኮቹንም እነዚያ ሰዎች ምን ፈለጉ ይላቸዋል።»

[ሰሂሁ-ሙስሊም: 1348]

ልእለ ሀያሉ ጌታችን የያንዳንዳችንን ፍላጎትና አላማ እያወቀ ለመላእክት ጥያቄ ማቅረቡም በእለቱ የሚለምኑትን ባሮቹን ለመላእክቶች ለማሳወቅና ለማስመስከር ነው።

⭐️ ሃፊዝ ኢብኑ ሀጀር [ረሂመሁላህ]

«የዐረፋ ቀን ከእሳት ነፃ የሚወጣበት ቀን ነው። አላህ (በሀጅ ተግባር) በዐረፋ ምድር የቆመን ሰው ከእሳት ነፃ ይለዋል። በዐረፋ ምድር ያልተገኘን በተለያዩ ሀገራት የሚገኙትንም ሙስሊሞች በእለቱ ከእሳት ነፃ ያደርጋቸዋል። ለዚህም ሲባል ነው ከዐረፋ እለት ቀጥሎ ያለውን ቀን በሀጅ ላይ ለተሳተፉትም ላልተሳተፉትም በያሉበት ሀገሮቻቸው ለመላው ሙስሊሞች የዒድ ቀን ያደረገው። ይህም ከእሳት ነፃ በመውጣቱና ከአላህ ምህረትንም በማግኘቱ ረገድ ሁሉም ስለሚጋሩ ነው።» ብለዋል።

[ ለጧኢፉል-መዓሪፍ… ሊኢብኒ-ረጀብ አል-ሀንበሊይ]

---------

وَفَّقني اللهُ وإيَّاكم لما يُحبُّ ويرضى
وجعلنا من عتقاء اللهِ في هذا اليوم المبارك، ونسألُ اللهَ من فَضلهِ الوَاسع

〰〰 〰〰 〰〰 〰〰 〰〰


🎴📎😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢📣

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8