الحمد لله
☪ ዒድ ሰላትንና የጁሙዓህ ሰላትን እንድንሰግ ላደረገን አላህ
ስንቶች ናቸው ጥዋት ዒድ ሊሰግዱ ሳይሆን ሊሰገድባቸው ጀናዛቸው ወደ ዒድ ሜዳ የመጣው
ስንቶች ናቸው ጥዋት ዒድ ሰግደው ጁሙዓህ ሰላተል ጀናዛ የተሰገደባቸው
አልሃምዱሊላህ ለዚች ሰዓት ላደረሰን አላህ
🤩
ስንቶች ናቸው ጥዋት ዒድ ሊሰግዱ ሳይሆን ሊሰገድባቸው ጀናዛቸው ወደ ዒድ ሜዳ የመጣው
ስንቶች ናቸው ጥዋት ዒድ ሰግደው ጁሙዓህ ሰላተል ጀናዛ የተሰገደባቸው
አልሃምዱሊላህ ለዚች ሰዓት ላደረሰን አላህ
🎴 📎 😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈 🟢 📣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍9 5
• قال النبي محمد ﷺ : -
(إنَّ أعظمَ الأيامِ عندَ اللهِ -تباركَ وتعالى- يومُ النحرِ ).
🤩 ረሱል (🕋 ) እንዲህ ብለዋል፦
“የላቀውና የተባረከው አላህ ዘንድ ታላቅ የሆነ ቀን የነኽር (የእርድ) ቀን ነው።”
📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል፡ 1765
(إنَّ أعظمَ الأيامِ عندَ اللهِ -تباركَ وتعالى- يومُ النحرِ ).
“የላቀውና የተባረከው አላህ ዘንድ ታላቅ የሆነ ቀን የነኽር (የእርድ) ቀን ነው።”
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5 2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
"بعد يوم النحر ثلاثة أيام، التي ذكر الله الأيام المعدودات لا يرد فيهن الدعاء، فارفعوا رغبتكم" ..
"ከእርዱ ቀን በኋላ አላህ የተቆጠሩ ቀናት ብሎ የጠቀሳቸው ሶስት ቀናት ውስጥ ዱዓ የማይመለስባቸው ናቸውና ፍላጎታቹን አንሱ።"
🎴 📎 😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈 🟢 📣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከአቡ ሁረይራ (رضيﷲ عنه) ተይዞ: እንዲህ ይላል፦
“ነቢዩ {🤩 } ምግብን አነውረው አያውቁም። ከፈለጉ ይበሉታል ካልፈለጉ ይተውታል።”
📚
🤩
“ነቢዩ {
ቡኻሪ (3563) ሙስሊም (2064) ዘግበውታል🎴 📎 ⏺ ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈 🟢 📣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
أدب الطعام - الشيخ صالح العصيمي .pdf
768.7 KB
أدب الطعام - الشيخ صالح العصيمي .pdf
ወንድሜ ሴት ልጅ የሙከራ ስርጭት አይደለችም እንደ ቻናል ጆይን ሪሙቭ ማለት የአኼራ ቤትክን ያበላሻል….በሴቶች ጉዳይ አላህን እንፍራ
አንችም ቆፍጠን በይ ማንም እዬመጣ ዳውሎድ እንዳያደርግሽ ክብርሽን ጠብቂ 🛫 ⛓ 😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👇 🟢
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍30 14
-213578_temp.jpg
272.2 KB
ከላይ በፎቶ እንደምታዩት እኛ የምንለቃቸውን ማነኛውንም ፖስቶች ወደ ፈለጋቹት ቋንቋ ቀይናቹ የምትከታተሉበትን መንገድ አመቻችተና።
ይሄን ማድረግ የቻልነው አንዳንድ ወንድሞች ቻናላችንን boost ስላደረጉልን ነው አላህ መልካም ስራቸውን ይቀበላቸው
በተጨማሪ telegram channal boost ሌሎች ፊውቸሮችም አሉት ለምሳሌ እኛ ቻናላችን ላይ story እናደርጋለን boost የሌላው ቻናል ይሄን መጠቀም አይችልም።
telegram premium ያላቹ መንድም እህቶች ቻናላችንን boost እንድታደርጉ ።
https://t.me/boost/TewhedandSuna
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍16 10 7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
مَا أَدْنَى أَهْلِ الْجَنَّةِ مَنْزِلَةً ؟
ما أَعْلَاهُمْ أهل الجنة مَنْزِلَةً ؟
🤩
ما أَعْلَاهُمْ أهل الجنة مَنْزِلَةً ؟
🎴 🔗 😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈 🟢
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
اللّٰهم إنا نسألك حُسن الخاتمة🤲
˓٭˛✿
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍15
አንዳንድ ወንዶች ሀዳሁሙ'ላህ የሚስታቸውን ፎቶ እያቀናበሩ በየሚዲያው እንደ ሚሸጥ እቃ ያንጠለጥላሉ اللهُ المستعان
አባቷ'ኮ ላንተ ነው የዳሩህ ሰትረህ (ደብቀህ) ትይዛት ዘንድ።ታዲያ አንተ የኦንላይን ገበያ ማስታወቂያ ይመስል የፎቶ ዲዛይን እየቀያየርክ ፕሮፋይል የምታደርገው ሚስትህን ለምን ነው!?
ወንድሜ ወኔ (ቅናት) ይኑርህ እንጅ! እንዴት ንግስትህን ሌላ እንዲያያት ትፈቅዳለህ የማንም የአይን ሻዉር መዉሰጃ ስትሆን ትንሽ አይኮነኩንህም?
🎴 🔗 😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈 🟢
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍18 11 1
⛈ዝናብ ሲዘንብ❗️أي: مطرًا نافعًا للعبادِ والبلادِ، ليس مطرَ عذابٍ أو هدمٍ أو غرقٍ.
ነቢዩ {ﷺ} ዝናብ በሚዘንብበት ጊዜ እንዲህ ብለው ዱዓ ያደርጉ ነበር፦“አሏህ ሆይ! ጠቃሚ ዝናብ አድርገው።”
የሐዲስ ማብራሪያ
https://t.co/Y2JfTSUY9b
أي: قَريبُ العَهْد بِخَلْقِ الله تعالى له فيُتَبَرَّك به.
አነስ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ይላሉ፦
ከመልክተኛው {ﷺ} ጋር ሳለን ዝናብ ዘነበ። መልክተኛውም {ﷺ} አናታቸው ላይ የነበረውን ልብስ ገፈው ጭንቅላታቸውን ዝናብ አስመቱ። እኛም ፦"አንቱ የአላህ መልክተኛ ለምን እንዲህ አደረጉ?" ብለን ጠየቅናቸው።
እሳቸውም ፦"ከጌታዬ ዘንድ(ከምድር ቁሳዊ ከሆኑ ነገሮች ሳይቀላቀል) የወረደ አዲስ ፍጥረት ነው።" በማለት መለሱላቸው ።
የሐዲስ ማብራሪያ
https://t.co/8pfhCy19Bs
ዝናቡም ከበረታ ነብዩ {ﷺ} እንዲህ ይላሉ፡- " አላህ ሆይ በዙሪያችን እንጂ በእኛ ላይ አይደለም አላህ ሆይ በኮረብታዎች፣ በተራሮች፣ ቁጥቋጦዎች፣ ሸለቆዎች፣ ዛፎች በሚበቅሉበት ቦታ ላይ አድርገው ።"
የሐዲስ ማብራሪያ
https://t.co/IJzCoizKYn
ከዝናብ በኋላ ነብዩ {ﷺ} እንዲህ ይላሉ፡- “ በአላህ ችሮታና እዝነት ዘነበልን ።
የሐዲስ ማብራሪያ
https://t.co/WNS46mF3Hw
⏺ ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈 🟢
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7 1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በትግስት ጠብቅ❗️
﴿يُسْتَجَابُ لِأَحَدِكُمْ مَا لَمْ يَعْجَلْ، يَقُولُ : دَعَوْتُ فَلَمْ يُسْتَجَبْ لِي﴾
“አንዳችሁ የምታደርጉት ዱዓችሁ ተቀባይነት ያገኛል እሳካልቸኮላችሁ ድረስ። መቸኮል ማለት፦ ዱዓ አድርጌ ነበር ተቀባይነት አላገኘልኝም ማለቱ ነው።” ⏺ ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈 🟢
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍9 5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ما هو موقف المسلم تجاه هذه الحروب؟
What Should the Muslim's Stance Be Towards These Wars?
⏺ ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈 🟢
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM