قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
9.39K subscribers
523 photos
531 videos
12 files
1.28K links
قال رسول الله ﷺ: " إِذَا مَرَرْتُمْ بِرِيَاضِ الْجَنَّةِ ؛ فَارْتَعُوا ...

أسأل الله أن ينفع بالقناة ويتقبل منا
Download Telegram
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

حكم التهنئة بالعام الهجري الجديد :*
*🎧https://www.alfawzan.af.org.sa/sites/default/files/02_73.mp3 .*

*(❓)* فضيلة الشيخ وفقكم الله
يقول: ينتشر في هذه الأيام وعبر وسائل التقنية الحديثة التواصي بالاستغفار والتوبة في نهاية العام الهجري؛ والتهاني بقدوم العام الجديد؟

*(🔵)* كل هذا بدعة،
ولا في عام جديد،
ما في عام هذا اصطلاح؛؛
هذا اصطلاحي ما هو بعام جديد،
كل يوم يمكن تكمل عام من عمرك؛ كل يوم، كل شهر ، كل أسبوع حسب مولدك،
ما يتقيد بشهر المحرم،
إنما هذا: أمر اصطلاحي ،
* عمر ـ رضي الله عنه ـ استشار الصحابة لأنه يأتيه مكاتيب من عماله ما وأرخت ولا يدري متى كتبت ،
فأستشار أصحابه وكان التقويم الميلادي موجود لكنهم ما يريدون تقليد اليهود والنصارى #
فأجتمع رأيهم على أن يؤرخوا بهجرة الرسولﷺ ،
لأنها أعظم حدث في الإسلام فجعلوها بداية للتاريخ الهجري للمصلحة ، لحاجة ،
فلا يخص العام الهجري بتهنئة ولا يخص بدعاء لأن هذا ما ورد.
فهو بدعة. نعم.

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞ 

    ˓٭˛✿🌹🍃
Audio
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

فَلَنَسۡـَٔلَنَّ ٱلَّذِينَ أُرۡسِلَ إِلَيۡهِمۡ وَلَنَسۡـَٔلَنَّ ٱلۡمُرۡسَلِينَ
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞ 

                         ˓٭˛✿🌹🍃
2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

﴿ صلوات ربي وسلامه عليه﴾. ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞ 


    ˓٭˛✿🌹🍃
👍9
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
لماذا أمرنا الله جل وعلا أن نقرأ سورة الكهف كل أسبوع؟​
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞ 

    ˓٭˛✿🌹🍃
👍41
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

☞ የዱንያ ትክክለኛ ገፅታ
የፈለገ ብንለፋ ዱንያ እደሆነች አትሞላ
ዝምብለን እንጨነቃለን እንጂ ዱንያ አላህ ከፃፋት ልክ አታልፍም።
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞ 


    ˓٭˛✿🌹🍃
👍261
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
    ˓🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

فضل شهر الله المحرم؟


🎙 الشيخ صالح الفوزان
​​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞ 



   ˓٭˛✿🌹🍃
👍9
{ولا تُخزنا يوم القيامة}
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

•• القـــرآن فــي الدنيــا نافــع
وفي الجنـّــة لأهلــــه رافـــــع

اللهم اجعلنا من أهل القرآن​​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
​

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞ 


    ˓٭˛✿🌹🍃
3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
صلي عليه الله خير صلاته ما لاح في فلكيهما القمران


╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞ 
🌱 የአሹራ ቀን

🎍የአንድ ቀን ፆም ... የአንድ አመት ወንጀል የሚያስምር !

አቡ ቀታዳህ {رضي الله عنه} እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ {ﷺ} ስለ ዓሹራእ ጾም ተጠይቀው እንዲህ አሉ፡-

(صِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ، أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ)
«የዓሹራእ ቀን ጾም፣ አላህ ዘንድ ያለፈውን አንድ ዓመት ኃጢአት እንደሚያስምር አስባለሁ።»
📚 [ሙስሊም: 1162]

🍃 ልክ እንደዚው ከአሹራእ አንድ ቀን ቀደም ብሎ መፆም ይወደዳል

ዐብደ-ል'ሏህ ኢብኑ ዐ-ብ'ባስ {رضي الله عنه} እንዲህ ይላል፡-
«የአላህ መልዕክተኛ ﷺ የዓሹራእን ቀን ሲጾሙና እንዲጾምም ሲያዙ ሶሐባዎች "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ይህንን ቀን እኮ አይሁዶችና ክርስቲያኖች ያከብሩታል!" አሏቸው፡፡ እሳቸውም እንዲህ አሉ፡-
(فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ إِنْ شَاءَ اللَّهُ صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ!)
"አላህ ካለ፣ መጪው ዓመት ላይ ዘጠነኛውንም ቀን እንጾማለን።"

ኢብኑ ዐ-ብ'ባስ እንዳሉት "የሚቀጥለው ዓመት ሳይደርስ የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) ሞቱ።"
📚 [ሙስሊም: 1134]

ጁሙዓህ ዘጠነኛው ቀን
ቅዳሜ አሹራእ ነው

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞ 


    ˓٭˛✿🌹🍃
👍4
🌱 ክብርህ ልክ እንደ መድሐኒት ነው .... ህፃናቶች ከማይደርሱበት ቦታ አርቀህ ጠብቀው

far from children - ህፃናት ከማይደርሱበት ቦታ ያድርጉ
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞


     ˓٭˛✿🌹🍃
👍153
🌱 ትልቁ ክስረት .......

🍃 ትልቁ ክስረት ጀነት ስፋቷ ከምድር በላይ ሆኖ አንተ እዛ ውስጥ ቦታ ከሌለህ ነው።


╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞


    ˓٭˛✿🌹🍃
34👍14
    ☔️«ጥላ ዝናብን አያስቆምም፣ ነገር ግን በዝናብ ውስጥ እንድንቆም ያደረገናል። ሶብር ፈተናን አያስቀርም ነገር ግን በፈተና ውስጥ የማለፍ ጥንካሬን ይሰጠናል።»

ጌታዬ ሆይ! ከታጋሾች አድርገኝ

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞


    ˓٭˛✿🌹🍃   
👍195
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የምትሄድባቸውን ቦታዎች በዚህ ሊትመስ ፔፐር ፈትሽ
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

🌱 የትም ብትሄድ እራስህን ጥያቄ ጠይቅ፡ ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ አላህ በዚህ ቦታ እኔን ማየት ይወዳል?

አላህ የሚወድ ከሆነ ቀጥልና የመጣህበትን ሥራ ስራ።


ነገ ግን ይህ ቦታ አላህ አንተን ለማየት ከሚጠላቸው ቦታዎች አንዱ ከሆነ እና ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ አንተን ማየት የማይወድ ከሆነ ወዲያውኑ አቁም እና ከዚያ ቦታ ውጣ።


🌿 እና የምትናገረውን እያንዳንዱን ቃል ተመልከት. ይህም ሁሉን ቻይ የሆነውን አላህን ከመፍራት ነው።

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞


    ˓٭˛✿🌹🍃
👍248
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱 "የትዳር ጥያቄውን ለምን አልተቀበልሺውም?'' ብለው ሲጠይቋት እሷም “በጣም ድሀ ከመሆኑ የተነሳ ገንዘብ ብቻ ነው ያለው" ብላ መለሰች።
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•


╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞



    ˓٭˛✿🌹🍃
👍4713
🌱 የኛ ነገር አጃኢብ ያሰኛል።
ለመሞት እየኖርን ለመኖር እንጨነቃለን።
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞
👍382
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱 የሆነ ቀን ይመጣል…...
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

· ፌስ ቡክህ ላይ ቢፈልጉህ ሁሌም ኦፍ ላይን ነህ፡፡
· በዉስጥ መልዕክት ቢልኩልህ አትመልስም፡፡
· ዋትሳፕ ላይ ቢጠብቁህ አትገባም፡፡
· ስልክህ ለረጅም ጊዜ ቢጠራም አታነሳም፡፡
· በኢሜልህ ምን ሆንክ ብለው ቢጽፉልህም መልስ አትሰጥም፡፡
· ቆይተህ መጥተህ ‹እባካችሁ አጥፍቻለሁ ዐፍዉ በሉኝ› ትላለህ ተብለህ ብትጠበቅም የለህም፡፡
· ሰዎች ሲጠየቁ ስላንተ አላየንም ጠፍቷል ይላሉ፡፡
· ኋላ ነገሩ ሲጣራ እውነትም ለካ አንተ የለህም ጠፍተሃል፡፡ ላትመለስም ሄደሃል።
· የሞት መልኣክ ወደ አኺራ ከወሰደህ ቆይቷል፡፡

· በርግጥም ምንም እንኳን ወደ መቃብር በመግባት ኦፍ ላይን ብትሆንም ፖስት፣ ኮሜንት፣ ሪፕላይ ማድረግ ባትችልም፤ ኦንላይን ሳለህ የፃፍከው ሁሉ ሳይሠረዝ ሳይደለዝ ዛሬም ድረስ አለ፡፡ ስለሆነም ከሞትክ በኋላ መልካም ሥራህ ይቀጥል ዘንድ ዛሬ ኦንላይን እያለህ መልካም ነገር ስራ አሁን ላይ ሰደቃ ለመስጠት ሁኔታወች ተመቻችተዋል። እጅህ ላይ ባለው ስልክ ለነገው ቤት የተወሰነ ሰድቅ!


╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

    ˓٭˛✿🌹🍃
👍426