قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
9.39K subscribers
523 photos
530 videos
12 files
1.28K links
قال رسول الله ﷺ: " إِذَا مَرَرْتُمْ بِرِيَاضِ الْجَنَّةِ ؛ فَارْتَعُوا ...

أسأل الله أن ينفع بالقناة ويتقبل منا
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱 ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ አላህ በእኔ ላይ ከዋላቸው ፀጋዎች መካከል፡-

ብዙዎቹን አላውቃቸውም እና አልጠቀምባቸውም።

አንዳንዴ እሰማቸዋለሁ ግን አላውቃቸውም።

እነሱን እንዴት እንደምጠቀምባቸውም አላውቅም።

አላህ በኔ ላይ ከዋለልኝ ፀጋዎች መካከል እቆጥራቸዋለሁ፣ ምስጋና ለአላህ ይሁን።

"ቲክቶክ" እና ሌሎች የመሳሰሉት ብዙ ነገሮች።

በአላህ እምላለሁ፣ እነዚህን እንዴት እንደምከፍታቸው ወይም እንዴት እንደምያቸው አላውቅም።

እነዚህን አላህ በኔ ላይ ከዋለልኝ ፀጋዎች መካከል እቆጥረዋለሁ፣ ምስጋና ለአላህኀ ይሁን።

ይህን የምለው የአላህን ፀጋዎች እያወራሁ ነው።

ምክንያቱም በብዙ ሰዎች ላይ ብዙ አሉታዊ ተጽእኖዎችን አይቻለሁ.

አዎን፣ ለበጎ፣ እና ለጠቃሚ ነጠር የሚገለገሉ ሰዎች አሉ።

ይሁን እንጂ ብዙ ሰዎች በእነሱ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል.

🎙فضيلة الشيخ #عبدالرزاق_البدر حفظه الله ورعاه


╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍18🏆1
"اللهم لا نملك لهم إلا الدعاء، فـاللهم فرجك اللهم فرجك اللهم فرجك".
لا تنسوا إخوانكم المسلمين في فلسطين من صالح الدعاء فضلاً ❤️‍🩹
👍15🏆1
ምንም ያክል አዲስ ብትሆን፣ ቆንጆም ብትሆን፣
ብዙ ወዳጅ ቢኖርህም
ሙተህ ትረሳለህ።


╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍27
🪴 አንድ ቀን የኛም ህይወት እንደ ኢንተርኔት ድንገት ይዘጋ ይሆናል።

ነገር ግን የዛኔ በvpn አይተነፈስ
👍30🏆43
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🪴 ነፍስህን አታድክማት

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍201
🪴 አላህን መፍራት ......

የህይወት ትልቁ መከራ ሞት ሳይሆን በሕይወት እያለህ አላህን የመፍራት ስሜት ከውስጥህ ሲሞት ነው
👍50🏆2
🌱 ስለ ሌሎች ........

ስለ ሌሎች የሚወራበት ጠረንጴዛ ላይ አትቀመጥ ምክኒያቱም ስትነሳ ቀጣዩ ርዕስ አንተ ስለሆንክ

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍30🏆10
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🪴 አላህን ብቻ ጠይቅ!!

الله يغضب إن تركت سؤاله .. وبني آدم حين يُسأل يغضبُ

#الشيخ_صالح_الفوزان

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍26🏆22
🌿 አንዳንዴ ........

አንዳንዴ የሚያስፈልግህ ዣንጥላ የሚሰጥህ ሰው ሳይሆን አብሮህ የሚበሰብስ ሰው ነው…

ከጎንህ ሁኖ ስሜትህን የሚጋራህ ይሄንን ነው የምንፈልገው


╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
🏆13👍10
‏"إنَّ اللياليَ والأيامَ حامِلَةٌ ولَيسَ يَعلَمُ غَيرُ الله ما تَلِدُ"

ሌሊት እና ቀናት ነፍሰ-ጡሮች ናቸው
ምን እንደሚወልዱ አላህ እንጂ ማንም አያውቅም!!


╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍24
🪴 ሴት ልጅ ......


ሴት ልጅ ላይ በወንድነትህ አትኩራ ወንድነትህን ያስተማረቺህ ሴት ልጅ ናትና

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍403🏆1
🌱 ህይወት .......


እኔ መልስ ስጠብቅ
ህይወት ጥያቄ ቀየረች


╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍22
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الدُّعاءُ هو العِبادةُ، واللهُ سبحانه وتعالى يُحِبُّ أنْ يَدْعُوَه عِبادُه، ومَن وُفِّق إلى الدُّعاءِ فلا يَستعجِلِ الإجابةَ، بل عليه أن يَثِقَ باللهِ سبحانه، ويَعلَمَ أنَّه يُريدُ له الخيرَ سواءٌ بتَعْجيلِ الإجابةِ أو بتَأخيرِها.

وفي الحَديثِ يَقولُ أبو هُريرةَ رَضِي اللهُ عَنه عن رسولِ الله ﷺ : "ما مِن رجُلٍ يَدْعو اللهَ بدُعاءٍ"، أي: يَسأَلُ ويَطلُبُ مِن اللهِ مَسألةً "إلَّا استُجيبَ له"، أي: إلَّا أعطاه اللهُ ما سألَ ودعا به؛ "فإمَّا أن يُعجِّلَ له"، أي: فإمَّا أن تُعجَّلَ له إجابةُ دُعائِه في الدُّنيا مِن دفعِ البلاءِ، "وإمَّا أن يَدَّخِرَ له" في الآخِرَةِ مِن الثَّوابِ والفَضلِ والأجرِ والمنازلِ العاليةِ في الجنَّةِ، "وإمَّا أن يُكفِّرَ عنه مِن ذُنوبِه بقدرِ ما دعا"، أي: يَغفِرَ له آثامَه ومَعاصِيَه بقدرِ ما دعا؛ وذلك أنَّه إذا "لَم يَدْعُ"، أي: يكُنْ دُعاؤُه "بإثمٍ"، أي: أنْ يَكونَ دُعاؤُه فيه معصيةٌ وظلمٌ، "أو قَطيعةِ رَحِمٍ"، بأنْ يكونَ الدُّعاءُ به هَجْرٌ لِقَرابتِه أو يَدْعو اللهَ تعالى بما فيه قَطيعةٌ مِن والِدَيه وأرحامِه.

🎙 فضيلة الشيخ #حسن_بخاري حفظهُ الله .
🪴 “መዓዛ የሌላቸው ውብ አበቦች እንዳሉት ሁሉ… እድል የሌላቸው ውብ እንስቶችም አሉ”

ታውቂያለሽ?

   ቆንጆ ስለሆንሽ ሁሌም መልካም ሰው ላያጋጥምሽ ይችላል… አንዳንዴ ውብ አበቦች መርዘኛ እጆች ላይ ያርፋሉ።
       ምናልባት  ደግሞ በነዚያ ውብ አበቦች የተማረከ ሁሉ የራሱ ለማድረግ አበባውን መቀንጠሱ አይቀርም… መዓዛው ካልተመቸው ደግሞ  ወድያውኑ ይጥለዋል ፤ እናም ቆንጆ ሆኖ መጣል ምን ማለት ነው? ልትዪኝ ትችያለሽ…  ነገር ግን በተቃራኒው ደግሞ መልክ እንደተመልካቹ ቢሆንም ቆንጆ የማይባሉ ሰዎች ከመልካም እድል ጋር ይኖራሉ።

ምክኒያቱም ምን መሰለሽ?

ለመልካቸው ብቻ ስላልተፈለጉ… ምናልባትም ለመልካም መዓዛ… ምናልባትም ለአኽላቅ ስለተመረጡ!!
እናም እህቴ የወደ ፊት እጣ ፈንታሽን ከቁንጅናሽ ጋር  ሳይሆን ከጥሩ ስነ-ምግባርሽም ጋር አመዛዝኚው





╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍313🏆1
꧁ለሲዋክ ያልታደለ ጥርስ በጫት ይሰቃያል !꧂

☞ሲያዩት መልከኛ!
☞ሲቀምሱት መርዘኛ!
☞ለምለም አደገኛ
☞የቅጠል መጋኛ!!


╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍46
🪴 ሪዝቅ 🌾

🌱 "ወንጀልን እርግፍ አድርጎ ከመተው የበለጠ የአላህን ሪዝቅ የሚያመጣ ነገር የለም!"

ኢብኑል ቀይም​​
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•


╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍432
🌱 የማይፋቅ ሐቅ
የማይነጥፍ እውነት



በመጨረሻም በዚህ ትልቅ አለም ውስጥ ብቻህን ትቀራለህ


╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍19🏆32