This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🪴
الله يغضب إن تركت سؤاله .. وبني آدم حين يُسأل يغضبُ
#الشيخ_صالح_الفوزان
አላህን ብቻ ጠይቅ!!الله يغضب إن تركت سؤاله .. وبني آدم حين يُسأل يغضبُ
#الشيخ_صالح_الفوزان
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍26🏆2 2
🌿
አንዳንዴ የሚያስፈልግህ ዣንጥላ የሚሰጥህ ሰው ሳይሆን አብሮህ የሚበሰብስ ሰው ነው…
ከጎንህ ሁኖ ስሜትህን የሚጋራህ ይሄንን ነው የምንፈልገው
አንዳንዴ ........አንዳንዴ የሚያስፈልግህ ዣንጥላ የሚሰጥህ ሰው ሳይሆን አብሮህ የሚበሰብስ ሰው ነው…
ከጎንህ ሁኖ ስሜትህን የሚጋራህ ይሄንን ነው የምንፈልገው
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
🏆13👍10
"إنَّ اللياليَ والأيامَ حامِلَةٌ ولَيسَ يَعلَمُ غَيرُ الله ما تَلِدُ"
ሌሊት እና ቀናት ነፍሰ-ጡሮች ናቸው
ምን እንደሚወልዱ አላህ እንጂ ማንም አያውቅም!!
ሌሊት እና ቀናት ነፍሰ-ጡሮች ናቸው
ምን እንደሚወልዱ አላህ እንጂ ማንም አያውቅም!!
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍24
🪴
ሴት ልጅ ላይ በወንድነትህ አትኩራ ወንድነትህን ያስተማረቺህ ሴት ልጅ ናትና
ሴት ልጅ ......ሴት ልጅ ላይ በወንድነትህ አትኩራ ወንድነትህን ያስተማረቺህ ሴት ልጅ ናትና
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍40 3🏆1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الدُّعاءُ هو العِبادةُ، واللهُ سبحانه وتعالى يُحِبُّ أنْ يَدْعُوَه عِبادُه، ومَن وُفِّق إلى الدُّعاءِ فلا يَستعجِلِ الإجابةَ، بل عليه أن يَثِقَ باللهِ سبحانه، ويَعلَمَ أنَّه يُريدُ له الخيرَ سواءٌ بتَعْجيلِ الإجابةِ أو بتَأخيرِها.
وفي الحَديثِ يَقولُ أبو هُريرةَ رَضِي اللهُ عَنه عن رسولِ الله ﷺ : "ما مِن رجُلٍ يَدْعو اللهَ بدُعاءٍ"، أي: يَسأَلُ ويَطلُبُ مِن اللهِ مَسألةً "إلَّا استُجيبَ له"، أي: إلَّا أعطاه اللهُ ما سألَ ودعا به؛ "فإمَّا أن يُعجِّلَ له"، أي: فإمَّا أن تُعجَّلَ له إجابةُ دُعائِه في الدُّنيا مِن دفعِ البلاءِ، "وإمَّا أن يَدَّخِرَ له" في الآخِرَةِ مِن الثَّوابِ والفَضلِ والأجرِ والمنازلِ العاليةِ في الجنَّةِ، "وإمَّا أن يُكفِّرَ عنه مِن ذُنوبِه بقدرِ ما دعا"، أي: يَغفِرَ له آثامَه ومَعاصِيَه بقدرِ ما دعا؛ وذلك أنَّه إذا "لَم يَدْعُ"، أي: يكُنْ دُعاؤُه "بإثمٍ"، أي: أنْ يَكونَ دُعاؤُه فيه معصيةٌ وظلمٌ، "أو قَطيعةِ رَحِمٍ"، بأنْ يكونَ الدُّعاءُ به هَجْرٌ لِقَرابتِه أو يَدْعو اللهَ تعالى بما فيه قَطيعةٌ مِن والِدَيه وأرحامِه.
🎙 فضيلة الشيخ #حسن_بخاري حفظهُ الله .

🪴 “መዓዛ የሌላቸው ውብ አበቦች እንዳሉት ሁሉ… እድል የሌላቸው ውብ እንስቶችም አሉ”
ታውቂያለሽ?
ቆንጆ ስለሆንሽ ሁሌም መልካም ሰው ላያጋጥምሽ ይችላል… አንዳንዴ ውብ አበቦች መርዘኛ እጆች ላይ ያርፋሉ።
ምናልባት ደግሞ በነዚያ ውብ አበቦች የተማረከ ሁሉ የራሱ ለማድረግ አበባውን መቀንጠሱ አይቀርም… መዓዛው ካልተመቸው ደግሞ ወድያውኑ ይጥለዋል ፤ እናም ቆንጆ ሆኖ መጣል ምን ማለት ነው? ልትዪኝ ትችያለሽ… ነገር ግን በተቃራኒው ደግሞ መልክ እንደተመልካቹ ቢሆንም ቆንጆ የማይባሉ ሰዎች ከመልካም እድል ጋር ይኖራሉ።
ምክኒያቱም ምን መሰለሽ?
ለመልካቸው ብቻ ስላልተፈለጉ… ምናልባትም ለመልካም መዓዛ… ምናልባትም ለአኽላቅ ስለተመረጡ!!
እናም እህቴ የወደ ፊት እጣ ፈንታሽን ከቁንጅናሽ ጋር ሳይሆን ከጥሩ ስነ-ምግባርሽም ጋር አመዛዝኚው
ታውቂያለሽ?
ቆንጆ ስለሆንሽ ሁሌም መልካም ሰው ላያጋጥምሽ ይችላል… አንዳንዴ ውብ አበቦች መርዘኛ እጆች ላይ ያርፋሉ።
ምናልባት ደግሞ በነዚያ ውብ አበቦች የተማረከ ሁሉ የራሱ ለማድረግ አበባውን መቀንጠሱ አይቀርም… መዓዛው ካልተመቸው ደግሞ ወድያውኑ ይጥለዋል ፤ እናም ቆንጆ ሆኖ መጣል ምን ማለት ነው? ልትዪኝ ትችያለሽ… ነገር ግን በተቃራኒው ደግሞ መልክ እንደተመልካቹ ቢሆንም ቆንጆ የማይባሉ ሰዎች ከመልካም እድል ጋር ይኖራሉ።
ምክኒያቱም ምን መሰለሽ?
ለመልካቸው ብቻ ስላልተፈለጉ… ምናልባትም ለመልካም መዓዛ… ምናልባትም ለአኽላቅ ስለተመረጡ!!
እናም እህቴ የወደ ፊት እጣ ፈንታሽን ከቁንጅናሽ ጋር ሳይሆን ከጥሩ ስነ-ምግባርሽም ጋር አመዛዝኚው
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍31 3🏆1
꧁
☞ሲያዩት መልከኛ!
☞ሲቀምሱት መርዘኛ!
☞ለምለም አደገኛ
☞የቅጠል መጋኛ!!
ለሲዋክ ያልታደለ ጥርስ በጫት ይሰቃያል !꧂☞ሲያዩት መልከኛ!
☞ሲቀምሱት መርዘኛ!
☞ለምለም አደገኛ
☞የቅጠል መጋኛ!!
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍46
🪴
🌱 "ወንጀልን እርግፍ አድርጎ ከመተው የበለጠ የአላህን ሪዝቅ የሚያመጣ ነገር የለም!"
ኢብኑል ቀይም
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ሪዝቅ 🌾🌱 "ወንጀልን እርግፍ አድርጎ ከመተው የበለጠ የአላህን ሪዝቅ የሚያመጣ ነገር የለም!"
ኢብኑል ቀይም
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍43 2
🌱
በመጨረሻም በዚህ ትልቅ አለም ውስጥ ብቻህን ትቀራለህ
የማይፋቅ ሐቅ
የማይነጥፍ እውነትበመጨረሻም በዚህ ትልቅ አለም ውስጥ ብቻህን ትቀራለህ
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍19🏆3 2
👍26
🌱«ደህና እደሩ» ብሎ የተኛ ሁሉ በእርግጥ የተኛ ይመስላችኋልን?! ዉሸት ነው።ዱንያ ስንቱን አድክማለች መሰላችሁ።
አንዳንዱ ዓፊያ ርቆት ይገላበጣል፣ሌላውን ትዝታ ወስዶት ያንገላተዋል፣አንዳንዱን #ናፍቆት ወጥሮት ያስከንፈዋል፣ሌላው ብቸኝነት ወስዶ ያስባንነዋል፣ትራስ ላይ ያረፈ ጭንቅላት ሁሉ አይተኛም፣ያረፈ ገላ ሁሉ አያርፍም፣የነገ ዉሎው የሚያሳስበው አለ፣የወደፊት ዕጣው የሚያስጨንቀው ብዙ ነው፣የሁኔታውን መጨረሻ የሚያሰላስል በርካታ ነው፣የእዳ መአት የሚያስተክዘው መዓት ነው፣የተጋደመ ሁሉ አይተኛም።
ጨለማ ብርድልብስ ነው። በውስጡም የሚወራ ነገር ጉድ ነው።ምሽት ፀጥታ ነው፣ የናፍቆት ጓዙ በርካታ ነው።
ወዳጄ ሁሉን ነገር ነፍስህን ለፈጠራት ጌታ አስረክበህ ተኛ።ከተሸከምነው ይከብደናል፣ ለሱ ስንሰጥ ግን ይቀለናል።
አንዳንዱ ዓፊያ ርቆት ይገላበጣል፣ሌላውን ትዝታ ወስዶት ያንገላተዋል፣አንዳንዱን #ናፍቆት ወጥሮት ያስከንፈዋል፣ሌላው ብቸኝነት ወስዶ ያስባንነዋል፣ትራስ ላይ ያረፈ ጭንቅላት ሁሉ አይተኛም፣ያረፈ ገላ ሁሉ አያርፍም፣የነገ ዉሎው የሚያሳስበው አለ፣የወደፊት ዕጣው የሚያስጨንቀው ብዙ ነው፣የሁኔታውን መጨረሻ የሚያሰላስል በርካታ ነው፣የእዳ መአት የሚያስተክዘው መዓት ነው፣የተጋደመ ሁሉ አይተኛም።
ጨለማ ብርድልብስ ነው። በውስጡም የሚወራ ነገር ጉድ ነው።ምሽት ፀጥታ ነው፣ የናፍቆት ጓዙ በርካታ ነው።
ወዳጄ ሁሉን ነገር ነፍስህን ለፈጠራት ጌታ አስረክበህ ተኛ።ከተሸከምነው ይከብደናል፣ ለሱ ስንሰጥ ግን ይቀለናል።
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍38 4🏆2
👍79🏆1
🌱 መጨነቅ የነገን ችግር አይፈታም ግን የዛሬን ሰላም ቢነጥቅ እንጂ ሰላማችሁ ይብዛልኝ!
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍44🏆5 2
🌱 አዕምሮ ልክ እንደ #ዣንጥላ ነው. . .
ካልተከፈተ አይሰራም! !
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ካልተከፈተ አይሰራም! !
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞
👍14 4🏆1