قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
9.39K subscribers
523 photos
530 videos
12 files
1.28K links
قال رسول الله ﷺ: " إِذَا مَرَرْتُمْ بِرِيَاضِ الْجَنَّةِ ؛ فَارْتَعُوا ...

أسأل الله أن ينفع بالقناة ويتقبل منا
Download Telegram
🌱 ህይወት ባንተ ለቅሶ ትጀምርና
ባንተ ላይ በማልቀስ
#ታልቃለች ።


╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍26
🌱«ደህና እደሩ» ብሎ የተኛ ሁሉ በእርግጥ የተኛ ይመስላችኋልን?! ዉሸት ነው።ዱንያ ስንቱን አድክማለች መሰላችሁ።

አንዳንዱ ዓፊያ ርቆት ይገላበጣል፣ሌላውን ትዝታ ወስዶት ያንገላተዋል፣አንዳንዱን #ናፍቆት ወጥሮት ያስከንፈዋል፣ሌላው ብቸኝነት ወስዶ ያስባንነዋል፣ትራስ ላይ ያረፈ ጭንቅላት ሁሉ አይተኛም፣ያረፈ ገላ ሁሉ አያርፍም፣የነገ ዉሎው የሚያሳስበው አለ፣የወደፊት ዕጣው የሚያስጨንቀው ብዙ ነው፣የሁኔታውን መጨረሻ የሚያሰላስል በርካታ ነው፣የእዳ መአት የሚያስተክዘው መዓት ነው፣የተጋደመ ሁሉ አይተኛም።

ጨለማ ብርድልብስ ነው። በውስጡም  የሚወራ ነገር ጉድ ነው።ምሽት ፀጥታ ነው፣ የናፍቆት ጓዙ በርካታ ነው።

ወዳጄ ሁሉን ነገር ነፍስህን ለፈጠራት ጌታ አስረክበህ ተኛ።ከተሸከምነው ይከብደናል፣ ለሱ ስንሰጥ ግን ይቀለናል።


╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍384🏆2
🌱 እውነተኛ ብቸኝነት ስሜት የሚሰማህ
አላህን መርሳት ስጀምር ነው።
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍79🏆1
🌱 መጨነቅ የነገን ችግር አይፈታም ግን የዛሬን ሰላም ቢነጥቅ እንጂ ሰላማችሁ ይብዛልኝ!
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍44🏆52
🌱 ዝምታ የቁጣ መድሀኒት ነው!​
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍37
🌱 አዕምሮ ልክ እንደ #ዣንጥላ ነው. . .
ካልተከፈተ አይሰራም! !
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•


╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​
👍144🏆1
القارئ عبدالرحمن الماجد | واذكروا نعمة الله عليكم
💭🌸خدمة تلاوات🎧​
🌾⛅•|تلاوة |•⛅🌾


﴿وَٱذْكُرُواْ نِعْمَةَ ٱللَّهِ عَلَيْكُمْ وَمِيثَـٰقَهُ ٱلَّذِى وَاثَقَكُم بِهِۦٓ إِذْ قُلْتُمْ سَمِعْنَا وَأَطَعْنَا ۖ وَٱتَّقُواْ ٱللَّهَ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ عَلِيمٌۢ بِذَاتِ ٱلصُّدُورِ ۝٧﴾

👤القارئ : عبدالرحمن الماجد
⏱06:08 د 📖المائدة ۝٧⇦۝١٩

🗓 اليوم : الأحد | 1 ربيع الأول 1447 ھ

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​
👍8
🌱 በሀራም መንገድ ብታሸንፋት ተሸናፊው አንተ ነህ!!​
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍17
🌱 ልክ እንደ ዝናብ ሁን ሊመጣ ሲል መምጣቱን ይናገራል።በመጣ ሰአት #ፍጥረቱን ይጠቅማል በሄደ ሰአት  ጥሩ አሻራ ጥሎ ይሄዳል።በጠፋ ሰአት ደግሞ....ይናፈቃል።
👍43🏆3
🌱 አንድ አባት ተጠየቁ -> "ጋብቻ መች ቀለል ይላል?"

"ሴቶች ባልና ባንክ ለይተው ያወቁ ጊዜ"! አሉ

#እየለየን...
👍343
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱 ወላጆች የሂወትና የቤት ጌጥ ናቸዉ።

ربي إرحمهما كما ربياني صغيرة
👍27🏆42
🌱 አስገራሚ እውነታ

መውሊድ ቢድዓ ለመሆኑ አክባሪዎቹ
ራሱ አንዳች ጥርጥር የላቸውም።
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​
👍36
🌱 ሙሐመድ ከመውሊድ
ኢሳ ደግሞ ከገና የጠሩ ናቸው!!

ዐለይሂሙ ሶላቱ ወሰላም
👍27🏆3
🌱 መውሊድን የማያከብር ሰው የነብዩ ሙሐመድ <ﷺ> ጠላት ከተባለ ፤
የገና በአልን የማያከብር ሰው የነብዩሏህ ዒሳ ዐለይሂ ሰላም ጠላት ነው ማለት ነው !!

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​
👍15