القارئ عبدالرحمن الماجد | واذكروا نعمة الله عليكم
💭🌸خدمة تلاوات🎧
🌾⛅•|تلاوة |•⛅🌾
﴿وَٱذْكُرُواْ نِعْمَةَ ٱللَّهِ عَلَيْكُمْ وَمِيثَـٰقَهُ ٱلَّذِى وَاثَقَكُم بِهِۦٓ إِذْ قُلْتُمْ سَمِعْنَا وَأَطَعْنَا ۖ وَٱتَّقُواْ ٱللَّهَ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ عَلِيمٌۢ بِذَاتِ ٱلصُّدُورِ ٧﴾
👤القارئ : عبدالرحمن الماجد
⏱06:08 د 📖المائدة ٧⇦١٩
🗓 اليوم : الأحد | 1 ربيع الأول 1447 ھ
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞
👍8
👍17
🌱 ልክ እንደ ዝናብ ሁን ሊመጣ ሲል መምጣቱን ይናገራል።በመጣ ሰአት #ፍጥረቱን ይጠቅማል በሄደ ሰአት ጥሩ አሻራ ጥሎ ይሄዳል።በጠፋ ሰአት ደግሞ....ይናፈቃል።
👍43🏆3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱 "اللهم الرفيق الأعلى" صلى الله عليه وسلم .
👍3
👍34 3
🌱
መውሊድ ቢድዓ ለመሆኑ አክባሪዎቹ
ራሱ አንዳች ጥርጥር የላቸውም። •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
አስገራሚ እውነታራሱ አንዳች ጥርጥር የላቸውም። •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞
👍36
🌱
መውሊድን የማያከብር ሰው የነብዩ ሙሐመድ <ﷺ> ጠላት ከተባለ ፤ የገና በአልን የማያከብር ሰው የነብዩሏህ ዒሳ ዐለይሂ ሰላም ጠላት ነው ማለት ነው !!╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞
👍15
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الشيخ ياســـــــر بن راشد الدوسري حفظه الله 🌸
امام وخطيب المسجــــــــد الحــرام 🕋🌷
امام وخطيب المسجــــــــد الحــرام 🕋🌷
👍6
🌱 «ዳመና» የውሐን ክብደት መሸከም ሲያቅተው
ዝናብ ይጥላል። «ልብም» የውስጡን ህመም
መሸከም ሲያቅተው አይን እንባ ያፈሳል።
ስሜትህ ሲጎዳ፣ ልብህ ሲሰበርና ሲጨንቅህ
እጅህን ወደላይ ከፍ አድርግና ጌታህን ለምነው!
እርሱ የለመኑትን አያሳፍርምና!!
ዝናብ ይጥላል። «ልብም» የውስጡን ህመም
መሸከም ሲያቅተው አይን እንባ ያፈሳል።
ስሜትህ ሲጎዳ፣ ልብህ ሲሰበርና ሲጨንቅህ
እጅህን ወደላይ ከፍ አድርግና ጌታህን ለምነው!
እርሱ የለመኑትን አያሳፍርምና!!
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞
👍33🏆4 1
🌧 ዝናብ ነው ስትል ወዲያው ፀሐይዋን ሞቅ ያደርጋታል።
☀️ ፀሐይ ነው ስትል ደግሞ በሰከንዶች አየሩን በጉም
ይሸፍነዋል።
🌱 ታዲያ ይህንን አድራጊው ቻዩ ጌታህ
ያንተንስ ሁኔታ በማንኛውም ሰዓት ወደ መልካም
አይለውጠውም ብለህ ታስባለህ?!!
☀️ ፀሐይ ነው ስትል ደግሞ በሰከንዶች አየሩን በጉም
ይሸፍነዋል።
🌱 ታዲያ ይህንን አድራጊው ቻዩ ጌታህ
ያንተንስ ሁኔታ በማንኛውም ሰዓት ወደ መልካም
አይለውጠውም ብለህ ታስባለህ?!!
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞
👍23🏆7
👍18
🌱 ሰላት ዕድሜ ቢሆን ማሰላመት ሞት ነው
ጥያቄው እኛስ በትክክል ሰግደናል ወይ?
🌱 መወለድ አዛን ቢሆን ሞት ኢቃማ ነው
ጥያቄው እኛስ ጠሃራ ላይ ነን ወይ?
☀️ የዚህች ዓለም ሕይወት የዚህኑ ያህል አጭር ናት...
ስለዚህ ሁሌም መዘጋጀት ግድ ይላል። •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ጥያቄው እኛስ በትክክል ሰግደናል ወይ?
🌱 መወለድ አዛን ቢሆን ሞት ኢቃማ ነው
ጥያቄው እኛስ ጠሃራ ላይ ነን ወይ?
☀️ የዚህች ዓለም ሕይወት የዚህኑ ያህል አጭር ናት...
ስለዚህ ሁሌም መዘጋጀት ግድ ይላል። •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞
👍22