قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
9.39K subscribers
523 photos
530 videos
12 files
1.28K links
قال رسول الله ﷺ: " إِذَا مَرَرْتُمْ بِرِيَاضِ الْجَنَّةِ ؛ فَارْتَعُوا ...

أسأل الله أن ينفع بالقناة ويتقبل منا
Download Telegram
🌱 አንድ አባት ተጠየቁ -> "ጋብቻ መች ቀለል ይላል?"

"ሴቶች ባልና ባንክ ለይተው ያወቁ ጊዜ"! አሉ

#እየለየን...
👍343
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱 ወላጆች የሂወትና የቤት ጌጥ ናቸዉ።

ربي إرحمهما كما ربياني صغيرة
👍27🏆42
🌱 አስገራሚ እውነታ

መውሊድ ቢድዓ ለመሆኑ አክባሪዎቹ
ራሱ አንዳች ጥርጥር የላቸውም።
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​
👍36
🌱 ሙሐመድ ከመውሊድ
ኢሳ ደግሞ ከገና የጠሩ ናቸው!!

ዐለይሂሙ ሶላቱ ወሰላም
👍27🏆3
🌱 መውሊድን የማያከብር ሰው የነብዩ ሙሐመድ <ﷺ> ጠላት ከተባለ ፤
የገና በአልን የማያከብር ሰው የነብዩሏህ ዒሳ ዐለይሂ ሰላም ጠላት ነው ማለት ነው !!

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​
👍15
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الشيخ ياســـــــر بن راشد الدوسري حفظه الله 🌸
امام وخطيب المسجــــــــد الحــرام 🕋🌷
👍6
🌱 «ዳመና» የውሐን ክብደት መሸከም ሲያቅተው        
ዝናብ ይጥላል። «ልብም» የውስጡን ህመም
መሸከም ሲያቅተው አይን እንባ ያፈሳል።

ስሜትህ ሲጎዳ፣ ልብህ ሲሰበርና ሲጨንቅህ
እጅህን ወደላይ ከፍ አድርግና ጌታህን ለምነው!      
           
       እርሱ የለመኑትን አያሳፍርምና!!

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​
👍33🏆41
🌧 ዝናብ ነው ስትል ወዲያው ፀሐይዋን ሞቅ ያደርጋታል።
☀️ ፀሐይ ነው ስትል ደግሞ በሰከንዶች አየሩን በጉም
ይሸፍነዋል።

🌱 ታዲያ ይህንን አድራጊው ቻዩ ጌታህ
ያንተንስ ሁኔታ በማንኛውም ሰዓት ወደ መልካም
አይለውጠውም ብለህ ታስባለህ?!!

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​
👍23🏆7
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌱 የምትወዳቸው ከሆነ ትዕዛዛቸውን ብቻ ተከተል።

There is no other way.

🎙ሸይኽ ዐብድሰላም አሽ'ወይዒር
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

በትርጉም
👍19
🌱 ዛሬ ቀን የቢድዓ ሰዎች ሁለት ሱናቸው ተጋጨባቸው

አንደኛው የስሜታቸው ሱና መውሊድ
ሁለተኛው የነቢያች ሱና ፆም

የቱን ይሁን የምታስቀድሙት ?
👍18
🌱 ሰላት ዕድሜ ቢሆን ማሰላመት ሞት ነው
ጥያቄው እኛስ በትክክል ሰግደናል ወይ?

🌱 መወለድ  አዛን ቢሆን ሞት ኢቃማ ነው
ጥያቄው እኛስ ጠሃራ ላይ ነን ወይ?

☀️ የዚህች ዓለም ሕይወት የዚህኑ ያህል አጭር ናት...
ስለዚህ ሁሌም መዘጋጀት ግድ ይላል። ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•


╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​
👍22
🌱 ንግግርህ ያንተ እስረኛ ነው ከአፍህ
ከወጣ በኋላ ግን የሱ እስረኛ ትሆናለህ
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​
👍30