قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
9.39K subscribers
523 photos
530 videos
12 files
1.28K links
قال رسول الله ﷺ: " إِذَا مَرَرْتُمْ بِرِيَاضِ الْجَنَّةِ ؛ فَارْتَعُوا ...

أسأل الله أن ينفع بالقناة ويتقبل منا
Download Telegram
🌱 ሰላት ዕድሜ ቢሆን ማሰላመት ሞት ነው
ጥያቄው እኛስ በትክክል ሰግደናል ወይ?

🌱 መወለድ  አዛን ቢሆን ሞት ኢቃማ ነው
ጥያቄው እኛስ ጠሃራ ላይ ነን ወይ?

☀️ የዚህች ዓለም ሕይወት የዚህኑ ያህል አጭር ናት...
ስለዚህ ሁሌም መዘጋጀት ግድ ይላል። ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•


╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​
👍22
🌱 ንግግርህ ያንተ እስረኛ ነው ከአፍህ
ከወጣ በኋላ ግን የሱ እስረኛ ትሆናለህ
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​
👍30
🌱 የጀነት ጨፌ ቻናል ከtelegram በተጨማሪ ተደራሽነቱን በመስፋት በ WhatsApp እንድትከታተሉ አማራጭ አቅርቧል
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ለመቀላቀል
👇👇👇
https://whatsapp.com/channel/0029VbCPlCI7T8bfgWO6de1z
🌱 አስብት እንዲህ እንዳለን ባይነጋስ ?

ቂያማ ቢቆምስ ?

ከነ ወንጀላችን ?
👍25
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱 የአላህ መልዕክተኛ ﷺእንዲህ ብለዋል፦

"የጨረቃን ወይም የፀሀይን ግርዶሽ ያያችሁ ግዜ ግርዶሹ እስኪነሳላችሁ ድረስ ስገዱ፣ሰደቃ አውጡ ዱዐም አድርጉ።”


╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​
👍19
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
هل صلاة الخسوف مرتبطة بعدم معرفة مسبقاً !؟

🌱 ሶላተል ኹሱፍ አስቀድሞ ካለማወቅ ጋር የተያያዘ ነው!?
👍7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱 አንዳንድ ሰዎች እንዴት መናገር እንደሚችሉ ይማራሉ, ግን እንዴት ዝም ማለትን እንዳለባቸው አይማሩም።

🌱 አንዳንዶች ቋንቋዎችን እንዴት መናገር እንዳለባቸው ይማራሉ, ነገር ግን የጌታቸውን መጽሐፍ እንዴት ማንበብ እንደሚችሉ አይማሩም።

🌱 አንዳንዶች የሚጠቅማቸውን እና ፍላጎታቸውን የሚያሟላ ማንኛውንም እውቀት ለማግኘት ይጓጓሉ ነገር ግን ከጌታቸው ጋር ያላቸውን ግንኙነት ለመጠበቅ አይጓጉም።

🌱 አንዳንድ ሰዎች ለሌሎች ደግ ለመሆን ይጥራሉ፣ ነገር ግን ለቤተሰቦቻቸው እንዴት ደግ መሆን እንደሚችሉ አይማሩም።

🪴 ቅድሚያ መስጠት ያለብ ነገር ላይ ቅድሚያ እንስጥ።
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
   
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​
👍33
🌱 ዛሬ የምንሯሯጥላት ዱንያ !
👍2518
🌱 صلوات ربي وسلامه عليه
​⊰✿◇✿⊱
👍18
🌱 ምክር በነፃ የማትቀበል ከሆነ .... ፀፀት በዋጋ ትገዛለህ ።


ለአንዳንዶች
👍39