This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱 የአላህ መልዕክተኛ ﷺእንዲህ ብለዋል፦
"የጨረቃን ወይም የፀሀይን ግርዶሽ ያያችሁ ግዜ ግርዶሹ እስኪነሳላችሁ ድረስ ስገዱ፣ሰደቃ አውጡ ዱዐም አድርጉ።”
"የጨረቃን ወይም የፀሀይን ግርዶሽ ያያችሁ ግዜ ግርዶሹ እስኪነሳላችሁ ድረስ ስገዱ፣ሰደቃ አውጡ ዱዐም አድርጉ።”
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞
👍19
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱 አንዳንድ ሰዎች እንዴት መናገር እንደሚችሉ ይማራሉ, ግን እንዴት ዝም ማለትን እንዳለባቸው አይማሩም።
🌱 አንዳንዶች ቋንቋዎችን እንዴት መናገር እንዳለባቸው ይማራሉ, ነገር ግን የጌታቸውን መጽሐፍ እንዴት ማንበብ እንደሚችሉ አይማሩም።
🌱 አንዳንዶች የሚጠቅማቸውን እና ፍላጎታቸውን የሚያሟላ ማንኛውንም እውቀት ለማግኘት ይጓጓሉ ነገር ግን ከጌታቸው ጋር ያላቸውን ግንኙነት ለመጠበቅ አይጓጉም።
🌱 አንዳንድ ሰዎች ለሌሎች ደግ ለመሆን ይጥራሉ፣ ነገር ግን ለቤተሰቦቻቸው እንዴት ደግ መሆን እንደሚችሉ አይማሩም።
🪴 ቅድሚያ መስጠት ያለብ ነገር ላይ ቅድሚያ እንስጥ።
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
🌱 አንዳንዶች ቋንቋዎችን እንዴት መናገር እንዳለባቸው ይማራሉ, ነገር ግን የጌታቸውን መጽሐፍ እንዴት ማንበብ እንደሚችሉ አይማሩም።
🌱 አንዳንዶች የሚጠቅማቸውን እና ፍላጎታቸውን የሚያሟላ ማንኛውንም እውቀት ለማግኘት ይጓጓሉ ነገር ግን ከጌታቸው ጋር ያላቸውን ግንኙነት ለመጠበቅ አይጓጉም።
🌱 አንዳንድ ሰዎች ለሌሎች ደግ ለመሆን ይጥራሉ፣ ነገር ግን ለቤተሰቦቻቸው እንዴት ደግ መሆን እንደሚችሉ አይማሩም።
🪴 ቅድሚያ መስጠት ያለብ ነገር ላይ ቅድሚያ እንስጥ።
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞
👍33
🌱 ዩሱፍን( ዐለይሂ ሰላም ) መግደል ፈለጉ
ነገር ግን አልሞተም...
ባሪያ አድርገው ሸጡት
ንጉስ ሆኖ አገኙት ...
🌱 የአሏህ ውሳኔ ከሁሉም በላይ ነው .... እናም
የ አሏህ ውሳኔን በሰብር እንጠብቅ።
ነገር ግን አልሞተም...
ባሪያ አድርገው ሸጡት
ንጉስ ሆኖ አገኙት ...
🌱 የአሏህ ውሳኔ ከሁሉም በላይ ነው .... እናም
የ አሏህ ውሳኔን በሰብር እንጠብቅ።
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞
👍39
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
🌱 እናት 10 ልጆችን በደንብ
መንከባከብ ትችላለች‥.
๏ ነገር ግን አንዳንዴ 10 ልጆች
አንድን እናትመንከባከብ ያቅታቸዋል።
˓٭˛✿🌹🍃
🌱 እናት 10 ልጆችን በደንብ
መንከባከብ ትችላለች‥.
๏ ነገር ግን አንዳንዴ 10 ልጆች
አንድን እናት
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤Te>@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞
˓٭˛✿🌹🍃
👍60🏆6
👍44🏆3 2
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
๏ ወንድ ልጅ እሳት ሲሆን
๏ ሴቷ ደግሞ ማገዶ ናት
๏ኢብሊስም ንፋስ ይሆንና
ያቀጣጥላቸዋል 🔥
🌱አሏህ ይጠብቀን
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
˓٭˛✿🌹🍃
๏ ወንድ ልጅ እሳት ሲሆን
๏ ሴቷ ደግሞ ማገዶ ናት
๏
ያቀጣጥላቸዋል 🔥
🌱አሏህ ይጠብቀን
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤Te>@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞
˓٭˛✿🌹🍃
👍42🏆2