قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
9.39K subscribers
523 photos
530 videos
12 files
1.28K links
قال رسول الله ﷺ: " إِذَا مَرَرْتُمْ بِرِيَاضِ الْجَنَّةِ ؛ فَارْتَعُوا ...

أسأل الله أن ينفع بالقناة ويتقبل منا
Download Telegram
🌱 ምክር በነፃ የማትቀበል ከሆነ .... ፀፀት በዋጋ ትገዛለህ ።


ለአንዳንዶች
👍39
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱 ይችን video ለሁላቹም ግን 12 ውጤት ያያቹ ብሰሟት 👌

🪴 @tewhedandsuna
👍22
🌱 ዩሱፍን( ዐለይሂ ሰላም ) መግደል ፈለጉ
ነገር ግን አልሞተም...
ባሪያ አድርገው ሸጡት
ንጉስ ሆኖ አገኙት ...

🌱 የአሏህ ውሳኔ ከሁሉም በላይ ነው .... እናም
የ አሏህ ውሳኔን በሰብር እንጠብቅ።

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​
👍39
🌱 የአላህ ፍቃድ ከሆነ ...
👍33
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
🌱 እናት 10 ልጆችን በደንብ
መንከባከብ
ትችላለች‥.
๏ ነገር ግን አንዳንዴ 10 ልጆች
አንድን እናት መንከባከብ ያቅታቸዋል።

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤Te>@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​

    ˓٭˛✿🌹🍃
👍60🏆6
🌱 ያ ረቢ !!

የወደድኩትን ካልፃፍክልኝ
የፃፍክልኝን አስወድደኝ ።
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
           
👍44🏆32
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
๏ ወንድ ልጅ እሳት ሲሆን
๏ ሴቷ ደግሞ ማገዶ ናት
๏ ኢብሊስም ንፋስ ይሆንና
ያቀጣጥላቸዋል 🔥
🌱አሏህ ይጠብቀን
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤Te>@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​

                                               ˓٭˛✿🌹🍃
👍42🏆2
🌱 የቁርዓን ትሩፋት !

🪴 ከኢብኑ መስዑድ (رضي الله عنه) ተይዞ፡ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿منْ قرأَ حرفًا من كتابِ اللهِ فله به حسنةٌ، والحسنةُ بعشرِ أمثالِها لا أقولُ آلم حرفٌ، ولَكِن ألِفٌ حرفٌ، ولامٌ حرفٌ، وميمٌ حرفٌ﴾

“ከአላህ መፅሀፍ (ቁርዓን) አንድን አንቀፅ ያነበበ ሰው ለሱ ሀሰና (ምንዳ) አለው፡፡ ይህም በአስር አምሳያ ይባዛለታል፡፡ (አሊፍ ላም ሚም) አንድ ፊደል ነው አልላችሁም፡፡ ነገር ግን አሊፍም ፊደል ነው። ላምም ፊደል ነው። ሚምም ፊደል ነው፡፡”

📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 2910

༺❀༻༺❀༻
   𝆺𝅥   𝆺𝅥   𝆺𝅥      𝆺𝅥   𝆺𝅥 𝆺𝅥
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤Te>@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​
👍18🏆1
🌱ትናንሾች አብረው ሲጫወቱ
ትላልቆቹ ደግሞ
አንዱ በአንዱ ላይ ይጫወታል ።
.
.
.
የምንኖረው እውነታ ...
👍37
🌱 የትም ብትሆን ...
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍383
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
🌱 ዱንያ... የፈተና አዳራሽ!!

๏ መፈተንህ አይቀርም አንዳንዴ በጣም ትፈተናለህ
ያኔ የትግስት ጥግ ይዘህ ካልመጣህ ትሸነፋለህ።
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

    ˓٭˛✿🌹🍃
👍40
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱 𝗤𝘂𝗿'𝗮𝗻

๏ ሕይወት ከቁርኣን ጋር ጣፋጭ ነች !!
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

๏ 𝗧𝗲☞@tewhedandsuna
👍22🏆22
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱 ምንም ያክል የተገላለጠች ብትሆንም፣
የለበሰቺው ልብስ ራቁት ለመሆን ሩብ
የቀረው ቢሆንም ልቧ ንፁህ ነው!!
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

๏ ኢብሊስ ዘግቦታል

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤Te>@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​


    ˓٭˛✿🌹🍃
👍363
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱 አንተ ወንድሜ ሆይ

๏ ዱንያ ቀልብህን ሞልታው ካየህ ...

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍20
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱ጨው ሻይን... ስኳር ደግሞ ወጥን #አያጣፍጥም
ቦታ ምረጥ!!!


╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤Te>@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​



     ˓٭˛✿🌹🍃
👍402🏆1