🌱 የቁርዓን ትሩፋት !
🪴 ከኢብኑ መስዑድ (رضي الله عنه) ተይዞ፡ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿منْ قرأَ حرفًا من كتابِ اللهِ فله به حسنةٌ، والحسنةُ بعشرِ أمثالِها لا أقولُ آلم حرفٌ، ولَكِن ألِفٌ حرفٌ، ولامٌ حرفٌ، وميمٌ حرفٌ﴾
“ከአላህ መፅሀፍ (ቁርዓን) አንድን አንቀፅ ያነበበ ሰው ለሱ ሀሰና (ምንዳ) አለው፡፡ ይህም በአስር አምሳያ ይባዛለታል፡፡ (አሊፍ ላም ሚም) አንድ ፊደል ነው አልላችሁም፡፡ ነገር ግን አሊፍም ፊደል ነው። ላምም ፊደል ነው። ሚምም ፊደል ነው፡፡”
📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 2910
༺❀༻༺❀༻
𝆺𝅥 𝆺𝅥 𝆺𝅥 𝆺𝅥 𝆺𝅥 𝆺𝅥

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤Te>@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞
👍18🏆1
👍37
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
🌱ዱንያ... የፈተና አዳራሽ!!
๏ መፈተንህ አይቀርም አንዳንዴ በጣም ትፈተናለህ
ያኔ የትግስት ጥግ ይዘህ ካልመጣህ ትሸነፋለህ።
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
˓٭˛✿🌹🍃
🌱
๏ መፈተንህ አይቀርም አንዳንዴ በጣም ትፈተናለህ
ያኔ የትግስት ጥግ ይዘህ ካልመጣህ ትሸነፋለህ።
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
˓٭˛✿🌹🍃
👍40
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
🌱 ምንም ያክልየተገላለጠች ብትሆንም፣
የለበሰቺው ልብስራቁት ለመሆን ሩብ
የቀረው ቢሆንም ልቧ ንፁህ ነው!!
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
๏ ኢብሊስ ዘግቦታል
˓٭˛✿🌹🍃
🌱 ምንም ያክል
የለበሰቺው ልብስ
የቀረው ቢሆንም ልቧ ንፁህ ነው!!
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
๏ ኢብሊስ ዘግቦታል
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤Te>@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞
˓٭˛✿🌹🍃
👍36 3
👍40 2🏆1
🌱 ዋጋ ያለው ነገር ሁሉ ዋጋ ያስከፍላል!
የምንመኛቸው የስኬት ግቦች ጋር ለመድረስ ይብዛም ይነስ የምንከፍለው ዋጋ አለ። ያን ላለመክፈልና በአቋራጭ ለመድረስ የምናደርገው ሽወዳ ፤ መንገዱን ከማርዘም ያለፈ ትርፍ የለውም። ምክንያቱም ዋጋ ያለው ነገር ሁሉ ዋጋ ያስከፍላል!
@tewhedandsuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
የምንመኛቸው የስኬት ግቦች ጋር ለመድረስ ይብዛም ይነስ የምንከፍለው ዋጋ አለ። ያን ላለመክፈልና በአቋራጭ ለመድረስ የምናደርገው ሽወዳ ፤ መንገዱን ከማርዘም ያለፈ ትርፍ የለውም። ምክንያቱም ዋጋ ያለው ነገር ሁሉ ዋጋ ያስከፍላል!
@tewhedandsuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍36🏆1
👍29
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
🌱 ሙስሊምያልሆኑ ሰዎች ቁርኣንና ሐዲስ አያነቡም።
የሚያነቡት አንተን ነዉ።
🌱 ስለዚህ ጥሩ የኢስላም አምባሳደር ሁን።
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
˓٭˛✿🌹🍃
🌱 ሙስሊም
የሚያነቡት አንተን ነዉ።
🌱 ስለዚህ ጥሩ የኢስላም አምባሳደር ሁን።
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤Te>@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞
˓٭˛✿🌹🍃
👍46
🌱 «اللَّهُمَّ اهْدِنَا ، وَاهْدِ بِنَا ، وَاجْعَلْنَا سَبَبًا لِمَنِ اهْتَدَى»
@tewhedandsuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
@tewhedandsuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍13 4
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
🌱"መልካም የዋልክላቸው ሰዎችውለታህን ቢረሱ ሀዘን አይግባህ!
የመንገድ መብራቶች ቀን ቀን ይረሳሉ የሚያስተውላቸው የለም!!"
@tewhedandsuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
˓٭˛✿🌹🍃
🌱"መልካም የዋልክላቸው ሰዎች
የመንገድ መብራቶች ቀን ቀን ይረሳሉ የሚያስተውላቸው የለም!!"
@tewhedandsuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
˓٭˛✿🌹🍃
👍34