قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
9.39K subscribers
523 photos
531 videos
12 files
1.28K links
قال رسول الله ﷺ: " إِذَا مَرَرْتُمْ بِرِيَاضِ الْجَنَّةِ ؛ فَارْتَعُوا ...

أسأل الله أن ينفع بالقناة ويتقبل منا
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱 𝗤𝘂𝗿'𝗮𝗻

๏ ሕይወት ከቁርኣን ጋር ጣፋጭ ነች !!
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

๏ 𝗧𝗲☞@tewhedandsuna
👍22🏆22
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱 ምንም ያክል የተገላለጠች ብትሆንም፣
የለበሰቺው ልብስ ራቁት ለመሆን ሩብ
የቀረው ቢሆንም ልቧ ንፁህ ነው!!
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

๏ ኢብሊስ ዘግቦታል

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤Te>@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​


    ˓٭˛✿🌹🍃
👍363
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱 አንተ ወንድሜ ሆይ

๏ ዱንያ ቀልብህን ሞልታው ካየህ ...

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍20
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱ጨው ሻይን... ስኳር ደግሞ ወጥን #አያጣፍጥም
ቦታ ምረጥ!!!


╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤Te>@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​



     ˓٭˛✿🌹🍃
👍402🏆1
🌱 አንድ ቀን!
๏ሕይወት መልካም"ቆንጆ" ትሆናለች
ኢንሻ አሏህ!



አብሽሩል'ኝ!🍓
👍44🏆4
🌱 ተስፋ ...
​•┈•⊰✿◇✿⊱•┈•
👍14🏆9
🌱 ዋጋ ያለው ነገር ሁሉ ዋጋ ያስከፍላል!

የምንመኛቸው የስኬት ግቦች ጋር ለመድረስ ይብዛም ይነስ የምንከፍለው ዋጋ አለ። ያን ላለመክፈልና በአቋራጭ ለመድረስ የምናደርገው ሽወዳ ፤ መንገዱን ከማርዘም ያለፈ ትርፍ የለውም። ምክንያቱም ዋጋ ያለው ነገር ሁሉ ዋጋ ያስከፍላል!

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍36🏆1
🌱 ድንጋይ ለመግዛት አልማዝ አትሽጥ!

Don't sell a diamond to buy a stone....!
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
#وضح
👍29
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱 ሙስሊም ያልሆኑ ሰዎች ቁርኣንና ሐዲስ አያነቡም።
የሚያነቡት አንተን ነዉ።
🌱 ስለዚህ ጥሩ የኢስላም አምባሳደር ሁን።
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤Te>@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​


    ˓٭˛✿🌹🍃
👍46
🌱 «اللَّهُمَّ اهْدِنَا ، وَاهْدِ بِنَا ، وَاجْعَلْنَا سَبَبًا لِمَنِ اهْتَدَى»

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍134
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱"መልካም የዋልክላቸው ሰዎች ውለታህን ቢረሱ ሀዘን አይግባህ!
የመንገድ መብራቶች ቀን ቀን ይረሳሉ የሚያስተውላቸው የለም!!"

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

    ˓٭˛✿🌹🍃
👍34
🌱 هل قرأت سورة الكهف اليوم؟


@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍81
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱 የአላህን ፀጋ እሱን በማመፅ ላይ አታዉለዉ
👍27🏆1
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱 ጨዋነት ዝምታ ሳይሆን የሚናገሩትንና የሚናገሩበትን ቦታ ማወቅ ነው።ከንግግር የሚሻል ዝምታ እንዳለ ሁሉ ከዝምታ የሚሻልም ንግግር አለ።ሁሉም በቦታው ሲሆን ዝምታም ጌጥ፣ንግግርም ወርቅ ይሆናል።


╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤Te>@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•


    ˓٭˛✿🌹🍃
👍35🏆1
🌱 ገንዘብ ብቻውን ደስተኛ እንደሚያደርግ
የምታምን ከሆነ «ብዙ ገንዘብ» ኑሮህ
አያውቅም ማለት ነው!

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤Te>@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​​
👍22🏆5
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱 በነገራችን ላይ «መቼም ቢሆን አላደርገውም» የሚባል ነገር የለም። ህይወት ምን አይነት ነገር ውስጥ እንደምታስገባችሁ አታውቁም። ብቻ አሏህ ይጠብቀን ብሎ «ዱዐ» ማድረግ ነው!!

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

    ˓٭˛✿🌹🍃
👍54🏆2