🌱 ዋጋ ያለው ነገር ሁሉ ዋጋ ያስከፍላል!
የምንመኛቸው የስኬት ግቦች ጋር ለመድረስ ይብዛም ይነስ የምንከፍለው ዋጋ አለ። ያን ላለመክፈልና በአቋራጭ ለመድረስ የምናደርገው ሽወዳ ፤ መንገዱን ከማርዘም ያለፈ ትርፍ የለውም። ምክንያቱም ዋጋ ያለው ነገር ሁሉ ዋጋ ያስከፍላል!
@tewhedandsuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
የምንመኛቸው የስኬት ግቦች ጋር ለመድረስ ይብዛም ይነስ የምንከፍለው ዋጋ አለ። ያን ላለመክፈልና በአቋራጭ ለመድረስ የምናደርገው ሽወዳ ፤ መንገዱን ከማርዘም ያለፈ ትርፍ የለውም። ምክንያቱም ዋጋ ያለው ነገር ሁሉ ዋጋ ያስከፍላል!
@tewhedandsuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍36🏆1
👍29
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
🌱 ሙስሊምያልሆኑ ሰዎች ቁርኣንና ሐዲስ አያነቡም።
የሚያነቡት አንተን ነዉ።
🌱 ስለዚህ ጥሩ የኢስላም አምባሳደር ሁን።
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
˓٭˛✿🌹🍃
🌱 ሙስሊም
የሚያነቡት አንተን ነዉ።
🌱 ስለዚህ ጥሩ የኢስላም አምባሳደር ሁን።
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤Te>@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞
˓٭˛✿🌹🍃
👍46
🌱 «اللَّهُمَّ اهْدِنَا ، وَاهْدِ بِنَا ، وَاجْعَلْنَا سَبَبًا لِمَنِ اهْتَدَى»
@tewhedandsuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
@tewhedandsuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍13 4
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
🌱"መልካም የዋልክላቸው ሰዎችውለታህን ቢረሱ ሀዘን አይግባህ!
የመንገድ መብራቶች ቀን ቀን ይረሳሉ የሚያስተውላቸው የለም!!"
@tewhedandsuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
˓٭˛✿🌹🍃
🌱"መልካም የዋልክላቸው ሰዎች
የመንገድ መብራቶች ቀን ቀን ይረሳሉ የሚያስተውላቸው የለም!!"
@tewhedandsuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
˓٭˛✿🌹🍃
👍34
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
🌱 ጨዋነት ዝምታ ሳይሆን የሚናገሩትንና የሚናገሩበትን ቦታ ማወቅ ነው።ከንግግር የሚሻል ዝምታ እንዳለ ሁሉ ከዝምታ የሚሻልም ንግግር አለ።ሁሉም በቦታው ሲሆን ዝምታም ጌጥ፣ንግግርም ወርቅ ይሆናል።
˓٭˛✿🌹🍃
🌱 ጨዋነት ዝምታ ሳይሆን የሚናገሩትንና የሚናገሩበትን ቦታ ማወቅ ነው።ከንግግር የሚሻል ዝምታ እንዳለ ሁሉ ከዝምታ የሚሻልም ንግግር አለ።ሁሉም በቦታው ሲሆን ዝምታም ጌጥ፣ንግግርም ወርቅ ይሆናል።
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤Te>@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
˓٭˛✿🌹🍃
👍35🏆1
🌱 ገንዘብ ብቻውን ደስተኛ እንደሚያደርግ
የምታምን ከሆነ «ብዙ ገንዘብ» ኑሮህ
አያውቅም ማለት ነው!
የምታምን ከሆነ «ብዙ ገንዘብ» ኑሮህ
አያውቅም ማለት ነው!
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤Te>@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞
👍22🏆5
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
🌱 በነገራችን ላይ «መቼም ቢሆን አላደርገውም» የሚባል ነገር የለም። ህይወት ምን አይነት ነገር ውስጥ እንደምታስገባችሁ አታውቁም። ብቻ አሏህ ይጠብቀን ብሎ «ዱዐ» ማድረግ ነው!!
@tewhedandsuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
˓٭˛✿🌹🍃
🌱 በነገራችን ላይ «መቼም ቢሆን አላደርገውም» የሚባል ነገር የለም። ህይወት ምን አይነት ነገር ውስጥ እንደምታስገባችሁ አታውቁም። ብቻ አሏህ ይጠብቀን ብሎ «ዱዐ» ማድረግ ነው!!
@tewhedandsuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
˓٭˛✿🌹🍃
👍54🏆2
#ﻋﺠﺒًﺎ❗️
ﻗﺎﻝ ﺍﺑﻦ ﺍﻟﻘﻴّﻢ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ :
⎘ ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸዉ እንዲህ ብለዋል፡-
" ﻭﻛﻴﻒ ﻳﻨﺘﻬﻚ ﻋﺒﺪ ﺣﺮﻣﺎﺕ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﻳﻄﻤﻊ ﺃﻥ ﻻ ﻳﻨﺘﻬﻚ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﺣﺮﻣﺎﺗﻪ ."!
"
📙ﺍﻟﺠﻮﺍﺏ ﺍﻟﻜﺎﻓﻲ ﺹ ١١٣
〰〰
@tewhedandsuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ﻗﺎﻝ ﺍﺑﻦ ﺍﻟﻘﻴّﻢ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ :
⎘ ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸዉ እንዲህ ብለዋል፡-
" ﻭﻛﻴﻒ ﻳﻨﺘﻬﻚ ﻋﺒﺪ ﺣﺮﻣﺎﺕ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﻳﻄﻤﻊ ﺃﻥ ﻻ ﻳﻨﺘﻬﻚ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﺣﺮﻣﺎﺗﻪ ."!
"
አንድ ባሪያ የአላህን ክልከላዎች ጥሶ እንዴት ሰዎች የእሱን ክልከላዎች እንዳይጥሱ ይጠብቃል?"📙ﺍﻟﺠﻮﺍﺏ ﺍﻟﻜﺎﻓﻲ ﺹ ١١٣
〰〰
@tewhedandsuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍22
🔖 ኢማም አህመድ - አላህ ይዘንላቸው - እንዲህ ብለዋል፡-
"وَبِأَكْلِ الحَلَالِ تَطْمَئِنُّ القُلُوبُ وَتَلِينُ."
"
[الآداب الشّرعيّة(٤٤٥/١)]
=
@tewhedandsuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
"وَبِأَكْلِ الحَلَالِ تَطْمَئِنُّ القُلُوبُ وَتَلِينُ."
"
ሀላል ምግብ በመመገብ ልቦች ይረጋጋሉ እና ይለሰልሳሉ።"[الآداب الشّرعيّة(٤٤٥/١)]
=
@tewhedandsuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍27
👍40🏆1
🌱 ❛ስህተት !❜
༺❀༻
𝆺𝅥 𝆺𝅥 𝆺𝅥
መቼም የማትረሳውን
=@tewhedandsuna
༺❀༻
𝆺𝅥 𝆺𝅥 𝆺𝅥
መቼም የማትረሳውን
የህይወት ትምህርት የምትማረው ከትልቁ ስህተትህ ነው፤ ብዙም አትናደድ በቀሪው ዘመንህ እንዳትረሳው የተፈለገ ወሳኝ መልዕክት ስላለ ከዛ ስህተትህ ልብህን ከፍተህ ተማርበት።
=@tewhedandsuna
👍30🏆1
🌱 አብሽሩ ...
༺❀༻
𝆺𝅥 𝆺𝅥 𝆺𝅥
๏ ይገባኛል ብዙ ችግሮች አሉ። ብዙ መከራዎች ዙሪያችሁን ከበው ሊጥሏችሁ እየሞከሩ ነው። ሰው ሁሉ ጀርባ ሰጥቷችሁ ሊሆንም ይችላል። ወይም የሆነ ደስ የማይል ስሜት ተቆጣጥሯችሁ ዱንያን እስከ ጥግ ጠልታችኋት ሊሆን ይችላል።
ግን ያልፋል!! አዎ በደንብ ነው የሚያልፈው
๏ አሁን የሚረዳችሁ ሰው ባይኖር አሊያም ለመናገር ድፍረቱንም አቅሙንም ብታጡ ፣ ተስፋ ለመቁረጥ 11ኛው ሰአት ላይ ብትደርሱና ህይወት ከፊቷም ከኋላዋም ጨለማ ብትሆንባችሁ አብሽሩ ነገ ሌላ ቀን ነው። ነገ ይነጋል አትጠራጠሩ!
๏ አንድ እውነት ሹክ ልበላችሁ "አብዘሀኛው ሰው የሚኖረው በተስፋ ነው" አዎ በተስፋ ነው። ነገ ይነጋል ብሎ በመጠበቅ ነው የሚኖረው። ሁላችንም ተስፋችንን እስካላጣን ድረስ መኖር ይቀጥላል። ጌታችንም ከተስፋችን ጋር እንደሚያገናኘን ጥርጥር የለውም።
๏ ብቻ ትንሽ ታገሱ! ትንሽ ብቻ!

👍27🏆4