قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
9.39K subscribers
523 photos
531 videos
12 files
1.28K links
قال رسول الله ﷺ: " إِذَا مَرَرْتُمْ بِرِيَاضِ الْجَنَّةِ ؛ فَارْتَعُوا ...

أسأل الله أن ينفع بالقناة ويتقبل منا
Download Telegram
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱"መልካም የዋልክላቸው ሰዎች ውለታህን ቢረሱ ሀዘን አይግባህ!
የመንገድ መብራቶች ቀን ቀን ይረሳሉ የሚያስተውላቸው የለም!!"

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

    ˓٭˛✿🌹🍃
👍34
🌱 هل قرأت سورة الكهف اليوم؟


@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍81
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱 የአላህን ፀጋ እሱን በማመፅ ላይ አታዉለዉ
👍27🏆1
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱 ጨዋነት ዝምታ ሳይሆን የሚናገሩትንና የሚናገሩበትን ቦታ ማወቅ ነው።ከንግግር የሚሻል ዝምታ እንዳለ ሁሉ ከዝምታ የሚሻልም ንግግር አለ።ሁሉም በቦታው ሲሆን ዝምታም ጌጥ፣ንግግርም ወርቅ ይሆናል።


╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤Te>@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•


    ˓٭˛✿🌹🍃
👍35🏆1
🌱 ገንዘብ ብቻውን ደስተኛ እንደሚያደርግ
የምታምን ከሆነ «ብዙ ገንዘብ» ኑሮህ
አያውቅም ማለት ነው!

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤Te>@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​​
👍22🏆5
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱 በነገራችን ላይ «መቼም ቢሆን አላደርገውም» የሚባል ነገር የለም። ህይወት ምን አይነት ነገር ውስጥ እንደምታስገባችሁ አታውቁም። ብቻ አሏህ ይጠብቀን ብሎ «ዱዐ» ማድረግ ነው!!

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

    ˓٭˛✿🌹🍃
👍54🏆2
#ﻋﺠﺒًﺎ❗️

ﻗﺎﻝ ﺍﺑﻦ ﺍﻟﻘﻴّﻢ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ :

⎘  ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸዉ እንዲህ ብለዋል፡-

" ﻭﻛﻴﻒ ﻳﻨﺘﻬﻚ ﻋﺒﺪ ﺣﺮﻣﺎﺕ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﻳﻄﻤﻊ ﺃﻥ ﻻ ﻳﻨﺘﻬﻚ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﺣﺮﻣﺎﺗﻪ ."!

"አንድ ባሪያ የአላህን  ክልከላዎች ጥሶ  እንዴት ሰዎች የእሱን ክልከላዎች እንዳይጥሱ ይጠብቃል?"

‏📙ﺍﻟﺠﻮﺍﺏ ﺍﻟﻜﺎﻓﻲ ‏ ﺹ ١١٣
〰〰

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍22
🔖 ኢማም አህመድ - አላህ ይዘንላቸው - እንዲህ ብለዋል፡-

"وَبِأَكْلِ الحَلَالِ تَطْمَئِنُّ القُلُوبُ وَتَلِينُ."

" ሀላል ምግብ በመመገብ ልቦች ይረጋጋሉ እና ይለሰልሳሉ።"

[الآداب الشّرعيّة(٤٤٥/١)]

=

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍27
🌱 የእብደት የመጀመሪያው ምልክት ራስን ብቸኛ አዋቂ አድርጎ #መመልከት ነው❗️

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍40🏆1
🌱 ❛ስህተት !❜
༺❀༻
    𝆺𝅥   𝆺𝅥   𝆺𝅥     
መቼም የማትረሳውን
የህይወት ትምህርት የምትማረው ከትልቁ ስህተትህ ነው፤ ብዙም አትናደድ በቀሪው ዘመንህ እንዳትረሳው የተፈለገ ወሳኝ መልዕክት ስላለ ከዛ ስህተትህ ልብህን ከፍተህ ተማርበት።

=@tewhedandsuna
👍30🏆1
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

صلوات ربي وسلامه عليه
👍20
🌱 አብሽሩ ...
༺❀༻
𝆺𝅥   𝆺𝅥   𝆺𝅥  

๏ ይገባኛል ብዙ ችግሮች አሉ። ብዙ መከራዎች ዙሪያችሁን ከበው ሊጥሏችሁ እየሞከሩ ነው። ሰው ሁሉ ጀርባ ሰጥቷችሁ ሊሆንም ይችላል። ወይም የሆነ ደስ የማይል ስሜት ተቆጣጥሯችሁ ዱንያን እስከ ጥግ ጠልታችኋት ሊሆን ይችላል።

ግን ያልፋል!! አዎ በደንብ ነው የሚያልፈው

๏ አሁን የሚረዳችሁ ሰው ባይኖር አሊያም ለመናገር ድፍረቱንም አቅሙንም ብታጡ ፣ ተስፋ ለመቁረጥ 11ኛው ሰአት ላይ ብትደርሱና ህይወት ከፊቷም ከኋላዋም ጨለማ ብትሆንባችሁ አብሽሩ ነገ ሌላ ቀን ነው። ነገ ይነጋል አትጠራጠሩ!

๏ አንድ እውነት ሹክ ልበላችሁ "አብዘሀኛው ሰው የሚኖረው በተስፋ ነው" አዎ በተስፋ ነው። ነገ ይነጋል ብሎ በመጠበቅ ነው የሚኖረው። ሁላችንም ተስፋችንን እስካላጣን ድረስ መኖር ይቀጥላል። ጌታችንም ከተስፋችን ጋር እንደሚያገናኘን ጥርጥር የለውም።

๏ ብቻ ትንሽ ታገሱ! ትንሽ ብቻ!   

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍27🏆4
    ˓🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱 ወዳጆቼ ሆይ .... ምናልባትም ነገን ላናይ እንቺላለን እና ተውበትን ከማዘግየት እንታቀብ። ምናልባት አብዝተን የምንመኘው ነገ እኛ የሌለንበት ነገ ሊሆን ይችላል። አብዝተን የናፈቅነው ህይወት የኛ ህይወት ላይሆን ይችላል።

๏ ስለዚህ ዛሬን ኑሩት!

@tewhedandsuna
​ •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍33🏆3
قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ} pinned «🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸 🌱 በነገራችን ላይ «መቼም ቢሆን አላደርገውም» የሚባል ነገር የለም። ህይወት ምን አይነት ነገር ውስጥ እንደምታስገባችሁ አታውቁም። ብቻ አሏህ ይጠብቀን ብሎ «ዱዐ» ማድረግ ነው!! @tewhedandsuna ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•     ˓٭˛✿🌹🍃»
🌱 አታማር!

አንተ የምትኖረው ህይወት ሌላው
ሰው ለመኖር የሚመኘው ነው!!

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍38
🌱 ተስፋ መቁረጥን ወንጀል ላደረገ ጌታ አላህ ጥራት ይገባው

وَلَا تَاْيۡـَٔسُواْ مِن رَّوۡحِ ٱللَّهِۖ إِنَّهُۥ لَا يَاْيۡـَٔسُ مِن رَّوۡحِ ٱللَّهِ إِلَّا ٱلۡقَوۡمُ ٱلۡكَٰفِرُونَ

"ከአላህም እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ እነሆ ከአላህ እዝነት ከሓዲያን ህዝቦች እንጂ ማንም ተስፋ አይቆርጥም አለ፡፡"
👍27
بسم الله الرحمن الرحيم

               سلامٌ عَلَى مَنِ اتَّبَعَ الهُدَى

"በዚህ፦ በቪዲዮ scroll ዘመን? ፅሁፍ!?" ይባላል መቼስ¡
አብሽሩ እንደምንም ይነበብ!

ሰዎች
◇ ከፈጣሪያቸው አላህ ጋር እንዲተዋወቁና እሱን ችላ እንዳይሉት፣
◇ የተፈጠሩበትን አላማ ረስተው በሌላ ውዳቂ በሆነ ነገር እንዳይጠመዱ፣
◇ መልካም ስራዎችን በሚችሉት እንዲሰሩ፣ ከመጥፎ ነገርና ከወንጀል እንዲርቁ፣
የሚያስታውሱና የነብያቸውን ሙሐመድ ﷺ ስራ የሚያስቀጥሉ፦
በየቦታው፣ በየጊዜው፣ በተለያየ ቋንቋ ለኢስላም ዲን የሚለፉ የምድር ከዋክብት የሚባሉ ሰዎች አሉ ولله الحمد
(በማውራት ብቻም አይደለም ባላቸው ተሰጥኦና አቅም)። 

እንደ ከዋክብት
✨ ጌጦች፣ ለምድር ውበት ሰጪዎች ናቸው፤ አላህ ወደ ታች ሲያይ ምድር እንድታምረው ያደርጋሉ፤
✨ ሰዎች መሄጃ ጠፍቷቸውና ግራ ተጋብተው መንገድ እንዳይስቱ አቅጣጫ ይጠቁማሉ፤
✨ አጥፊዎችና ሰውን የሚያጠሙ የሰው ሸይጣኖች ላይ ሚሳኤል የሆኑ ንግግሮችን እያስወነጨፉ ከምድረ ገፅ ቆሻሻዎችን ያፀዳሉ።

ይሄ አላህ ዘንድ ከምንም በላይ ተፈላጊና ተወዳጅ ነገር ነው።
ራሳቸው ላይ ስራ የሚሰሩ ከመሆናቸውም ጋር ከራስ አልፎ የሌሎች ሰዎች ህይወት እንዲያምር ልባቸውና አስተሳሰባቸው ንፁህ፣ ባህሪያቸውና የሚሰሩት ስራ መልካም እንዲሆን የሚታገሉ ሰዎች አላህ ዘንድ ሲቀጥልም ሰዎች ጋር ትልቅ ቦታ አላቸው።

በእርግጥ ይሄ ዝም ብሎ አፍና ጣት ስላለ ብቻ የሚገባበት ነገር አይደለም።
የሚያስፈልጉ ነገሮች አሉ፦
◇ ኢኽላስና በነብያት መንገድ፣
◇ እውቀት፣
◇ መልካም ስነምግባር፣
◇ የመልዕክቶችን ግርማ ሞገስና ውበት አስጠብቆ ማስተላለፍ፣
◇ ነገራቶችን ማመዛዘን፣
◇ ከስሜታዊነት መራቅ፣
◇ ለሰዎች አሳቢና አዛኝ መሆን

እኚህና ሌሎችም መሰል ነገሮች መኖር አለባቸው።
ይሄን ጠብቀው የሚታገሉ ሚታወቁም ማይታወቁም ውድ የአላህ ባሪያዎች አሉ።

ግን አሁን ላይ ሁሉም ሰው ማለት ይቻላል ተናጋሪ ሆኗል፤ ቤቱንና ሱቁን ስቱዲዮ አርጎታል።
ቲክቶክና ዩቲዩብ ስለሚከፍሉ በሚል ያገኙትን አውርተውና ሰርተው ቪዲዮ ሚለቁ አንዳንዴ የሚያሳፍርና የማይጠበቅ ነገር ሚያደርጉ "ብቻ የለቀቅኳት ነገር (view) እይታ ታግኝ፣ ብር ታምጣ" እያሉ ዝነኛና ተከፋይ ለመሆን በሚል እሳቤ በጣም ከባድና የሚደብር፣ ከጉርምስናና ከወጣትነት እድሜ ሲታለፍ የሚያሳፍር "ምን ነክቶኝ ነው ይሄን ያደረኩት" የሚያስብልና የሚየስቆጭ ስራ የሚሰሩ፣ እኛው አጥር ግቢም (ኢስላምም ስር) ያሉ ይሄን የሚያደርጉ ሰዎች አሉ።
       አላህን እንፍራ!!


መልካም ነገር ማሰራጨት እየተቻለ፣ በራስ ሌሎችን የመጥቀም አቅሙ እንኳን ባይኖር ሌሎች የሰሩትን መልካም ነገር ማስተጋበት ምን ከለከለ!? ዝነኝነት በመጥፎ ነገር አይፈለግም፤ ሰዎች ዘንድ እንደምንም እንዴትም ታውቆ አላህ ዘንድ በመጥፎ የሚታወቅ ሰው ለምን ይኮናል?
ካስተዋልነው አብዛኛው ሰው በዚህ ቢዚ ሆኗል።
ኡማውን አላህ ያስተካክልልን፤ ልቦና ይስጥልን፤

ችላ መባል የሌለበትም ነገር!፦ ተመልካችና scroll አድራጊ ብቻስ ከመሆን፦ ጠንከርና ጠንቀቅ ተብሎ፣ አቅሙን እንዲሰጥ አላህን ለምኖ በኢኽላስ የሆነች መልካም ነገር አበርካች ለምን አይኮንም? ስለኢስላም ዳዕዋ ማድረግ ብቻም አይደለም (እንደ ግብ እሱ ሆኖ) ግን አላህ የሰጠንን "የሆነ" እኛ አልታይ ያለንን፣ ብርድ ልብስ ሸፍነን ይቀመጥ ያልነውን አቅም ተጠቅመን ራስን፣ ሙስሊሞችንና ሌሎችንም ሰዎችን መጥቀሚያ ለምን አናደርገውም? አደራ ከጥንቃቄ ጋር!
አሁን እንኳን ባንችልና ገና ብንሆንም ለወደፊቱ እንዲህ አይነት ወኔ ለምን አንፈጥርም?

በመፍዘዝ ብቻ ብዙ ከአልጋ ማይወርዱም ትውልዶች በዝተውብናል!

በአላህ እገዛ በዚህ ቻናል ጠንቀቅ እያልን፣ "ላትርፍ ብዬ ልክሰር" ከሚያስብል ነገር እንዲጠብቀን አላህን እየለመንን እላይ ያስቀመጥናቸውን ከ.... የሚጠበቁ ነገሮችን እየተላበስን፦
◈ ሙስሊሞች ሆነው መስመር ሳቱ ላደረጉ
◈ ከኛውም አልፎ ሌላ እምነት ላይ ላሉ ሰዎች የሂዳያ ሰበብ ለመሆን
◈ የደከመው ነቃ እንዲል
በተለያዩ ኢስላማዊና ሌሎች ፕሮግራሞች ለመምጣት አስበናል። ኢንሻአላህ (بحول الله وقوته)

ስንጀምር ግን ወደ መልካም ተጣሪ የሆኑ ሌሎች ሰዎችን መጋፋት! እንዳይሆንብንም እየፈራን ነው፤ እንደው ካልሆነም "ለሌሎች ቀዳሚዎቻችን ማስታወቂያ ሰሪ እንሆናለን" ብለንም ነው የጀመርነው።
بعون الله عز وجل: أكون داعيا إلى الله على بصيرة وآدب، ناصحا لله ولكتابه ولرسوله وللأمة جميعا.

ሁላችንንም አላህ ይቀበለን!!! ነገ ፊት ለፊቱ ቀርበን መድረክ ላይ አውጥቶ ሜዳሊያ እንዲያለብሰን፣ ከካቴናና ሰንሰለት መዳኛ የሚሆነን ስራ ያድርግልን።
ባሳለፍነው ጊዜ ያጓደልነውን ያጠፋነውን አላህ ይቅር ይበለን!!! (عفا الله عما سلف)

✨ ሰዎችን ወደ መልካም ተጣሪዎች ጠቋሚ እየሆንን፣ ወደ መጥፎ ጎታቾች ለሆኑ! ጉንጭና ጀርባ እንዲሰጣቸው እናድርግ።
بارك الله فيكم

        አላህ ያበርታን
     ኢስቲቃማ (ፅናቱን) ይስጠን!
     ✍️w ▰ أبو محمد ኢስማዒል ነጂብ

@metewaweshia
༺❀༻༺❀༻
   𝆺𝅥   𝆺𝅥   𝆺𝅥      𝆺𝅥   𝆺𝅥 𝆺𝅥
@tewhedandsuna
👍18