👍74
👍30🏆7
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
🌱ጌታዬ ሆይ!!
๏ የልቦቻችን ምት ለመቆም ስትቃረብ
ሸሃዳን የምትል ምላስ እና ቦታዋን
ጀነት ውስጥ የምታይ አይን ለግሰን
☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗
╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜
🌱ጌታዬ ሆይ!!
๏ የልቦቻችን ምት ለመቆም ስትቃረብ
ሸሃዳን የምትል ምላስ እና ቦታዋን
ጀነት ውስጥ የምታይ አይን ለግሰን
☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗
╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜
👍40
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
🌱 በህይወትህ ውስጥ
ለሰላት ቅድሚያ የምትሰጥ ከሆነ
ሁሉም ጉዳዮችህ በራሳቸው ጊዜ
ትክክለኛ ቦታቸውን ይዛሉ ።
☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗
╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
🌱 በህይወትህ ውስጥ
ለሰላት ቅድሚያ የምትሰጥ ከሆነ
ሁሉም ጉዳዮችህ በራሳቸው ጊዜ
ትክክለኛ ቦታቸውን ይዛሉ ።
☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗
╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍30🏆3
🌱 ዩሱፍ መግደል ፈለጉ ተረፈ! የአባቱ ወዴታ እንዲጠፋ አራቁት የአባቱ ፍቅር ይባስ ጨመረ! የሰው ልጅ ሴራ ምንም ያህል ቢገዝፍ የአላህ ውሳኔ ከሁሉ በላይ ነው!
☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗
╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜
☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗
╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜
👍35
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
🌱 ጌታዬ ሆይ!
๏ አይኖቻችንን ከመናም እንዳነቃሃት
ልቦቻችንንም ከገፍላ አንቃት።
☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗
╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜
🌱 ጌታዬ ሆይ!
๏ አይኖቻችንን ከመናም እንዳነቃሃት
ልቦቻችንንም ከገፍላ አንቃት።
☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗
╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜
👍36
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
🌱 አንድ ቀን በንግግር መሐል
ስምህ ይነሳል። ከዛም «አሏህ
ይዘንለት» ተብሎ ይታለፋል!!
☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗
╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜
🌱 አንድ ቀን በንግግር መሐል
ስምህ ይነሳል። ከዛም «አሏህ
ይዘንለት» ተብሎ ይታለፋል!!
☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗
╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜
👍43
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
🌱 ሐላል የሆነን ሪዝቅ በመፈለግ መንገድ
ውስጥ የምር ወንዶች የሆኑ እንጂ ሌሎች
የማያውቁት ከባድ ነገር አለ!!
☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗
╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜
🌱 ሐላል የሆነን ሪዝቅ በመፈለግ መንገድ
ውስጥ የምር ወንዶች የሆኑ እንጂ ሌሎች
የማያውቁት ከባድ ነገር አለ!!
☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗
╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜
👍24
˓٭˛✿🌹🍃
🌱 ዛሬ እኛ እንደዚህ የምንጋደልላት ዱንያ
ትናንት የነብዩሏህ አደም ቅጣት ነበረች!!
☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗
༺❀༻༺❀༻
𝆺𝅥 𝆺𝅥 𝆺𝅥 𝆺𝅥 𝆺𝅥 𝆺𝅥
╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜
🌱 ዛሬ እኛ እንደዚህ የምንጋደልላት ዱንያ
ትናንት የነብዩሏህ አደም ቅጣት ነበረች!!
☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗
༺❀༻༺❀༻
𝆺𝅥 𝆺𝅥 𝆺𝅥 𝆺𝅥 𝆺𝅥 𝆺𝅥
╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜
👍31
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
🌱
↬ "ብዙ ነገዎችን ስንጠብቅ ብዙ ዛሬዎች አለፉን"
↬ መድረስህ ላልታወቀለት ነገህ ከማለም የደረስክበትን ዛሬን ተጠቀም!!!
↬ ያገሬ ሰው ዛሬ እጅ በእጅ ነገ ዱቤ ያለው ለዚህ ነው ።
@tewhedandsuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
🌱
የአደም ልጅ ነገ የሚባል ቀን የለውም ለብልሆች ነገም ከደረሱበት ዛሬ ነው ።↬ "ብዙ ነገዎችን ስንጠብቅ ብዙ ዛሬዎች አለፉን"
↬ መድረስህ ላልታወቀለት ነገህ ከማለም የደረስክበትን ዛሬን ተጠቀም!!!
↬ ያገሬ ሰው ዛሬ እጅ በእጅ ነገ ዱቤ ያለው ለዚህ ነው ።
@tewhedandsuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍23🏆2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
๏ ቤት ውስጥ ባልተለመደ መልኩ ብዙ ጉንዳኖችን ካገኘን ምን ማድረግ ነው ያለብን?
🎙ሸይኽ ሱለይማን አሩሃይሊ ሃፊዘሁሏህ
@tewhedandsuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
🎙ሸይኽ ሱለይማን አሩሃይሊ ሃፊዘሁሏህ
@tewhedandsuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍15
2👍38
🌱 አዎ ምርጫው ያንተ ነው ወዳጄ
๏ በጭራሽ ስኬት ወዳንተ አይመጣም አንተ ወደሱ ካልሄድክ። አንዳንዴ ምክኒያት በመደርደር ስኬትን የሚያገኝ የሚመስለው አለ ። ያው ንቃ ከማለት ውጭ እንደዚህ አይነቱን ሰው ምን እንደምለው አላውቅም 👋
ነገር ግን አንድ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ስኬት ብሎ ማለት መድረሻ ቦታ ( Distination ) አይደለም ስኬት ማለት መንገድ ነው
ልክ ሸይኹልአልባኒ እንዳሉት :- ዋናው አላማችን ከመንገዱ ሳንወጣ መጓዝነው እንጂ ጫፍ መድረስ አይደለም
ከመንገዱ ካልወጣህ እንደ ኤሊ ቢሆንም ራሱ እየተጓዝክ ትደርሳለህ
ለዚህ ነው success is not a distination but a truth way የሚባለው
ሰላም 👋
☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗
╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜
๏ በጭራሽ ስኬት ወዳንተ አይመጣም አንተ ወደሱ ካልሄድክ። አንዳንዴ ምክኒያት በመደርደር ስኬትን የሚያገኝ የሚመስለው አለ ። ያው ንቃ ከማለት ውጭ እንደዚህ አይነቱን ሰው ምን እንደምለው አላውቅም 👋
ነገር ግን አንድ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ስኬት ብሎ ማለት መድረሻ ቦታ ( Distination ) አይደለም ስኬት ማለት መንገድ ነው
ልክ ሸይኹልአልባኒ እንዳሉት :- ዋናው አላማችን ከመንገዱ ሳንወጣ መጓዝነው እንጂ ጫፍ መድረስ አይደለም
ከመንገዱ ካልወጣህ እንደ ኤሊ ቢሆንም ራሱ እየተጓዝክ ትደርሳለህ
ለዚህ ነው success is not a distination but a truth way የሚባለው
ሰላም 👋
☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗
╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜
👍16
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
🌱 አንድ በጣም የምወደው አባባል አለ:-
«ያንተ ቀን ሲመጣ የሳጠራ ቅርጫት
እንኳን ውሐ ይይዝልሀል!» የሚለው አባባል
ሁሌም ለኔ ብርታት ነው።
አሏህ ላንተ ያላት ቀን ስትመጣ ነገሮች በራሳቸው
ጊዜ መስተካከል ይጀምራሉና አሁን ባለህበት
ችግር አትዘን ወዳጄ!!
☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗
╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜
🌱 አንድ በጣም የምወደው አባባል አለ:-
«ያንተ ቀን ሲመጣ የሳጠራ ቅርጫት
እንኳን ውሐ ይይዝልሀል!» የሚለው አባባል
ሁሌም ለኔ ብርታት ነው።
አሏህ ላንተ ያላት ቀን ስትመጣ ነገሮች በራሳቸው
ጊዜ መስተካከል ይጀምራሉና አሁን ባለህበት
ችግር አትዘን ወዳጄ!!
☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗
╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜
1👍42
👍22