قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
9.39K subscribers
523 photos
531 videos
12 files
1.28K links
قال رسول الله ﷺ: " إِذَا مَرَرْتُمْ بِرِيَاضِ الْجَنَّةِ ؛ فَارْتَعُوا ...

أسأل الله أن ينفع بالقناة ويتقبل منا
Download Telegram
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱 የአደም ልጅ ነገ የሚባል ቀን የለውም ለብልሆች ነገም ከደረሱበት ዛሬ ነው ።
↬ "ብዙ ነገዎችን ስንጠብቅ ብዙ ዛሬዎች አለፉን"
↬ መድረስህ ላልታወቀለት ነገህ ከማለም የደረስክበትን ዛሬን ተጠቀም!!!
↬ ያገሬ ሰው ዛሬ እጅ በእጅ ነገ ዱቤ ያለው ለዚህ ነው ።

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍23🏆2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
๏ ቤት ውስጥ ባልተለመደ መልኩ ብዙ ጉንዳኖችን ካገኘን ምን ማድረግ ነው ያለብን?

🎙ሸይኽ ሱለይማን አሩሃይሊ ሃፊዘሁሏህ

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍15
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱 ጀነትም ተውበት ባደረጉ
ወንጀለኞች የተሞላች ነች!!

አብሽሩልኝ!

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
2👍38
🌱 አዎ ምርጫው ያንተ ነው ወዳጄ

๏ በጭራሽ ስኬት ወዳንተ አይመጣም አንተ ወደሱ ካልሄድክ። አንዳንዴ ምክኒያት በመደርደር ስኬትን የሚያገኝ የሚመስለው አለ ። ያው ንቃ ከማለት ውጭ እንደዚህ አይነቱን ሰው ምን እንደምለው አላውቅም 👋

ነገር ግን አንድ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ስኬት ብሎ ማለት መድረሻ ቦታ ( Distination ) አይደለም ስኬት ማለት መንገድ ነው

ልክ ሸይኹልአልባኒ እንዳሉት :- ዋናው አላማችን ከመንገዱ ሳንወጣ መጓዝነው እንጂ ጫፍ መድረስ አይደለም

ከመንገዱ ካልወጣህ እንደ ኤሊ ቢሆንም ራሱ እየተጓዝክ ትደርሳለህ

ለዚህ ነው success is not a distination but a truth way የሚባለው



ሰላም 👋


☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗                      

╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜
👍16
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱 አንድ በጣም የምወደው አባባል አለ:-

«ያንተ ቀን ሲመጣ የሳጠራ ቅርጫት
እንኳን ውሐ ይይዝልሀል!»
የሚለው አባባል
ሁሌም ለኔ ብርታት ነው።

አሏህ ላንተ ያላት ቀን ስትመጣ ነገሮች በራሳቸው             
ጊዜ መስተካከል ይጀምራሉና አሁን ባለህበት
ችግር አትዘን ወዳጄ!!

☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗                      

╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜
1👍42
🌱መዘግየት ብቻ አይደለም
መቸኮልም ዋጋ ያስከፍላል!!

@tewhedandsuna
👍28
🌱 ቀን በስራ የደከመውን አካላችሁን
አሏህን በማስታዎስ አረፍ አድርጉት!!

ፏ ያለ ለይል ይሁንላችሁ!!

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍22
🌱 ካደረኳቸው ነገሮች ውስጥ ምርጡ :-
በህይወቴ ውስጥ የሚፈጠሩ ነገሮችን
ለሰዎች መናገር ማቆሜ ነው!!

☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗                      

╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜
👍31
🌱 በህይወታችን ውስጥ የምንሰራው
ትልቁ ስህተት ጊዜ እንዳለን ማሰባችን ነው።

​@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
1👍42
🌱 ጭንቀት .....

ጭንቀትና ችግር ከአሏህ ውጭ
ማንም እንደሌላህ ያስተምሩሃል ።

@tewhedandsuna
   
👍39
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱 ነቢዩሏህ ዮሱፍ ከሁለት ወጣቶች ጋር እስር ቤት ገቡ።ግና ሁለቱም ቀድመዋቸው ወጡ።
ሲወጡ የሱን ነገር ለአለቃቸው እንዲነግሩለት አደራ አላቸው።እነርሱ ግን አደራዉንም እሱንም ረሱ።

~ ሓጃቸዉን ከነርሱ ይልቅ ለአምላካቸው መናገር የነበረባቸው ዩሱፍም ለዓመታት በእስር ቤት ቆዩ።ቀድመዋቸው ከወጡት መካከል አንደኛው አገልጋይ ሆነ።ሁለተኛው በስቅላት ተገደለ።

☞ ዘግይተው የወጡት ዩሱፍ ግን ከግብጽ ሚኒስቴሮች አንዱ ሆኑ።

እናሳ…

እናማ…ያንተ/ያንች ፋይል አልተረሳም።ጌታህም ረሺ አይደለም።ጉዳይህ የዘገየው ለምክንያት ሊሆን ይችላል።በደንብ አብስሎ ሊሰጥህ ይሆናል።

እስቲ አትቸኩል ንጉሥ ትሆን ይሆናል።
ሚኒስቴር ትሆን ይሆናል።ዘግይተህ መድረስህን አትጥላ ወዳጄ።

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
1👍26🏆5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱 አንበሳ ምንግዜም አምበሳ ነው !
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍27