قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
9.39K subscribers
523 photos
531 videos
12 files
1.28K links
قال رسول الله ﷺ: " إِذَا مَرَرْتُمْ بِرِيَاضِ الْجَنَّةِ ؛ فَارْتَعُوا ...

أسأل الله أن ينفع بالقناة ويتقبل منا
Download Telegram
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱 አንድ በጣም የምወደው አባባል አለ:-

«ያንተ ቀን ሲመጣ የሳጠራ ቅርጫት
እንኳን ውሐ ይይዝልሀል!»
የሚለው አባባል
ሁሌም ለኔ ብርታት ነው።

አሏህ ላንተ ያላት ቀን ስትመጣ ነገሮች በራሳቸው             
ጊዜ መስተካከል ይጀምራሉና አሁን ባለህበት
ችግር አትዘን ወዳጄ!!

☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗                      

╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜
1👍42
🌱መዘግየት ብቻ አይደለም
መቸኮልም ዋጋ ያስከፍላል!!

@tewhedandsuna
👍28
🌱 ቀን በስራ የደከመውን አካላችሁን
አሏህን በማስታዎስ አረፍ አድርጉት!!

ፏ ያለ ለይል ይሁንላችሁ!!

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍22
🌱 ካደረኳቸው ነገሮች ውስጥ ምርጡ :-
በህይወቴ ውስጥ የሚፈጠሩ ነገሮችን
ለሰዎች መናገር ማቆሜ ነው!!

☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗                      

╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜
👍31
🌱 በህይወታችን ውስጥ የምንሰራው
ትልቁ ስህተት ጊዜ እንዳለን ማሰባችን ነው።

​@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
1👍42
🌱 ጭንቀት .....

ጭንቀትና ችግር ከአሏህ ውጭ
ማንም እንደሌላህ ያስተምሩሃል ።

@tewhedandsuna
   
👍39
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱 ነቢዩሏህ ዮሱፍ ከሁለት ወጣቶች ጋር እስር ቤት ገቡ።ግና ሁለቱም ቀድመዋቸው ወጡ።
ሲወጡ የሱን ነገር ለአለቃቸው እንዲነግሩለት አደራ አላቸው።እነርሱ ግን አደራዉንም እሱንም ረሱ።

~ ሓጃቸዉን ከነርሱ ይልቅ ለአምላካቸው መናገር የነበረባቸው ዩሱፍም ለዓመታት በእስር ቤት ቆዩ።ቀድመዋቸው ከወጡት መካከል አንደኛው አገልጋይ ሆነ።ሁለተኛው በስቅላት ተገደለ።

☞ ዘግይተው የወጡት ዩሱፍ ግን ከግብጽ ሚኒስቴሮች አንዱ ሆኑ።

እናሳ…

እናማ…ያንተ/ያንች ፋይል አልተረሳም።ጌታህም ረሺ አይደለም።ጉዳይህ የዘገየው ለምክንያት ሊሆን ይችላል።በደንብ አብስሎ ሊሰጥህ ይሆናል።

እስቲ አትቸኩል ንጉሥ ትሆን ይሆናል።
ሚኒስቴር ትሆን ይሆናል።ዘግይተህ መድረስህን አትጥላ ወዳጄ።

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
1👍26🏆5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱 አንበሳ ምንግዜም አምበሳ ነው !
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍27
🌱 የአንተ ተብሎ ከተፃፈ የአንተ ሆኖ ታገኘዋለህ።
ካልሆነ ደግሞ ኸይር ያለው አላህ በመረጠልህ ነገር ውስጥ ብቻ ነው ።
👍36
🌱 ጨለማ ባይኖር ጨረቃን እንደማናያት ሁሉ፣
ችግሮቻችን ባይኖሩ የአላህን ራህመት ባልተረዳን ነበር!

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍42🏆3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱 .رَمَضَانُ أَقْبَلَ فَالْقُلُوبُ مَرِيضَةٌ !..
.
.
.
👍141
.
🌱 ፀሀይ ትወጣለች እኛም እንደገና እንሞክራለን!
.
👍21
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱 አስባችሁታል ?!

๏ እንደምንሞት እናውቃለንኮ! ችግሩ
አሁን የምንሞት አይመስለንም!!

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍32🏆3