👍39
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
🌱 ነቢዩሏህ ዮሱፍ ከሁለት ወጣቶች ጋር እስር ቤት ገቡ።ግና ሁለቱም ቀድመዋቸው ወጡ።
ሲወጡ የሱን ነገር ለአለቃቸው እንዲነግሩለት አደራ አላቸው።እነርሱ ግን አደራዉንም እሱንም ረሱ።
~ ሓጃቸዉን ከነርሱ ይልቅ ለአምላካቸው መናገር የነበረባቸው ዩሱፍም ለዓመታት በእስር ቤት ቆዩ።ቀድመዋቸው ከወጡት መካከል አንደኛው አገልጋይ ሆነ።ሁለተኛው በስቅላት ተገደለ።
☞ ዘግይተው የወጡት ዩሱፍ ግን ከግብጽ ሚኒስቴሮች አንዱ ሆኑ።
እናሳ…
እናማ…ያንተ/ያንች ፋይል አልተረሳም።ጌታህም ረሺ አይደለም።ጉዳይህ የዘገየው ለምክንያት ሊሆን ይችላል።በደንብ አብስሎ ሊሰጥህ ይሆናል።
እስቲ አትቸኩል ንጉሥ ትሆን ይሆናል።
ሚኒስቴር ትሆን ይሆናል።ዘግይተህ መድረስህን አትጥላ ወዳጄ።
@tewhedandsuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

1👍26🏆5
🌱 የአንተ ተብሎ ከተፃፈ የአንተ ሆኖ ታገኘዋለህ።
ካልሆነ ደግሞ ኸይር ያለው አላህ በመረጠልህ ነገር ውስጥ ብቻ ነው ።
ካልሆነ ደግሞ ኸይር ያለው አላህ በመረጠልህ ነገር ውስጥ ብቻ ነው ።
👍36
👍32🏆3
🌱 አንዳንድ ጊዜ ደክሞን ወይም እንቅልፍ ይዞን ሳይሆን ከሀሳብ ሽሽት ብለን በጊዜ እንተኛለን።
๏ ጌታዬ ሆይ እንቅልፍ ከሚከለክል ሀሳብ ባንተ እጠበቃለሁ።
@tewhedandsuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
๏ ጌታዬ ሆይ እንቅልፍ ከሚከለክል ሀሳብ ባንተ እጠበቃለሁ።
@tewhedandsuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍56🏆3
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
🌱 ጊዜው ወደሀራም ለመድረስ በጣም ቀላል ከሆነ አላህን መፍራቱ በጣም ትልቅ ምንዳን ያስገኛል።
@tewhedandsuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
🌱 ጊዜው ወደ
@tewhedandsuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
1👍45
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱 ነቢዩ ﷺ የሻዕባንን ወር በመፆም ረመዷንን ይቀበሉ ነበር
👍19