قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
9.39K subscribers
523 photos
530 videos
12 files
1.28K links
قال رسول الله ﷺ: " إِذَا مَرَرْتُمْ بِرِيَاضِ الْجَنَّةِ ؛ فَارْتَعُوا ...

أسأل الله أن ينفع بالقناة ويتقبل منا
Download Telegram
🌱 ሂይወትህን ከማንም ሒወትጋ አታነፃፅር
አላህ ለሁሉም ነፍስ የተለያየ ታሪክ ነውና የፃፈው ።

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
1👍45
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱 ከባዱን መንገድ የፈጠረው ጌታ
ማለፍ የምትችልበትንም ሐይል (አቅም)
በውስጥህ ፈጥሯል ።

   @tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
​
👍32
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱 ላንተው መንገር ትቼ ለሰው ነገርኩና
የገራው ችግሬ ተመልሶ ጠና (ያ አላህ)

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍40
يا ربِّ إنْ عَظُمَتْ ذُنُوبِي كَثْرَةً
فلقد عَلِمْتُ بِأَنَّ عفوك أَعْظَمُ

إِنْ كَانَ لاَ يَرْجُوكَ إِلاَّ مُحْسِنٌ
فَمَن الذي يَدْعُو ويَرْجُو المجرم

أَدْعُوكَ رَبِّ كما أمرت تَضَرُّعاً
فَإِذَا رَدَدَّتَ يَدِي فمن ذا يَرْحَمُ

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍15
🌱 ሁሉንም ቀን የመጨረሻህ እንድሆነ እያሰብክ ኑር!
1👍54
«‏اللــهُـم ‏اكُــتــب لـنـا الخـــــيـــــر ‏فــي الــدنــيــا والأخـــــرة وارزقنــا رضــاك والجـنـــة

•
👍9
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

وقال مالك بن دينار -رحمه الله-
"لو أنك تنقل الأحجار مع الأبرار، خير لك من أن تأكل الحلوى مع الفجار"

"ከመጥፎ ሰዎች ጋር ጣፋጭ ነገር ከምትበላ ከደጋግ ሰዎች ጋር ድንጋይ ብትሸከም ላንተ የተሻለ ነው።"

-ማሊክ ኢብኑ ዲናር

🌱 @TewhedandSuna
👍29🏆3
🌱 አላህ ዉብ ነገር ሊሰጠን ሲል ...
ዉብ መስሎ የታየንን ይወስድብናል ።

@TewhedandSuna
👍25🏆18
🌱 ታውቃላቹአ?!

• ስንደርስበት አጣጣልነው እንጂ አሁን ያለንበትን
ቦታ የሆነ ጊዜ ላይ በጣም ስንመኘው ነበር!!

• @TewhedandSuna
👍4112
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱 የሚፈልገውን ነገር ደረጃውን የሚያውቅ የከፈለውን ዋጋ ይንቀዋል።

• @TewhedandSuna
👍19
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
تعرف على أئمة المسجد الحرام لصلاتي التراويح والتهجد لهذا العام 1447 هـ - 2026 | Imam of Mecca
👍6
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱 ሰላት የማይሰግድ ሰው ያረደውን መብላት አይቻልም ነገር ግን የሰለጠነ ዉሻ የያዘዉን መብላት ይቻላል።

• ከአላህ በራቅን ቁጥር እየተዋረድን እንመጣለን حتى ከእንስሳ በታች እንሆናለን።

. الله المستعان

• @TewhedandSuna
👍24