قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
9.39K subscribers
523 photos
530 videos
12 files
1.28K links
قال رسول الله ﷺ: " إِذَا مَرَرْتُمْ بِرِيَاضِ الْجَنَّةِ ؛ فَارْتَعُوا ...

أسأل الله أن ينفع بالقناة ويتقبل منا
Download Telegram
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱 ላንተው መንገር ትቼ ለሰው ነገርኩና
የገራው ችግሬ ተመልሶ ጠና (ያ አላህ)

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍40
يا ربِّ إنْ عَظُمَتْ ذُنُوبِي كَثْرَةً
فلقد عَلِمْتُ بِأَنَّ عفوك أَعْظَمُ

إِنْ كَانَ لاَ يَرْجُوكَ إِلاَّ مُحْسِنٌ
فَمَن الذي يَدْعُو ويَرْجُو المجرم

أَدْعُوكَ رَبِّ كما أمرت تَضَرُّعاً
فَإِذَا رَدَدَّتَ يَدِي فمن ذا يَرْحَمُ

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍15
🌱 ሁሉንም ቀን የመጨረሻህ እንድሆነ እያሰብክ ኑር!
1👍54
«‏اللــهُـم ‏اكُــتــب لـنـا الخـــــيـــــر ‏فــي الــدنــيــا والأخـــــرة وارزقنــا رضــاك والجـنـــة

•
👍9
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

وقال مالك بن دينار -رحمه الله-
"لو أنك تنقل الأحجار مع الأبرار، خير لك من أن تأكل الحلوى مع الفجار"

"ከመጥፎ ሰዎች ጋር ጣፋጭ ነገር ከምትበላ ከደጋግ ሰዎች ጋር ድንጋይ ብትሸከም ላንተ የተሻለ ነው።"

-ማሊክ ኢብኑ ዲናር

🌱 @TewhedandSuna
👍29🏆3
🌱 አላህ ዉብ ነገር ሊሰጠን ሲል ...
ዉብ መስሎ የታየንን ይወስድብናል ።

@TewhedandSuna
👍25🏆18
🌱 ታውቃላቹአ?!

• ስንደርስበት አጣጣልነው እንጂ አሁን ያለንበትን
ቦታ የሆነ ጊዜ ላይ በጣም ስንመኘው ነበር!!

• @TewhedandSuna
👍4112
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱 የሚፈልገውን ነገር ደረጃውን የሚያውቅ የከፈለውን ዋጋ ይንቀዋል።

• @TewhedandSuna
👍19
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
تعرف على أئمة المسجد الحرام لصلاتي التراويح والتهجد لهذا العام 1447 هـ - 2026 | Imam of Mecca
👍6
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱 ሰላት የማይሰግድ ሰው ያረደውን መብላት አይቻልም ነገር ግን የሰለጠነ ዉሻ የያዘዉን መብላት ይቻላል።

• ከአላህ በራቅን ቁጥር እየተዋረድን እንመጣለን حتى ከእንስሳ በታች እንሆናለን።

. الله المستعان

• @TewhedandSuna
👍24
🌱 ኢንሻ አላህ፣ የፊታችን ማክሰኞ ሸዕባን 29 ማታ የረመዿንን ጨረቃ እንጠባበቃለን።

‎NEWS: The Crescent for the month of Ramadan 1447 to be searched on the evening of Tuesday, 29 Sha’ban 1447 corresponding to 17 February 2026

አላህ ደርሰው ከሚጾሙት ያድርገን።

• @TewhedandSuna
👍24
🌱 ዉጫዊ ገፅታ አያታልህ

• አንድ ሰው ቀጥኖብህ (ቀጭጮብህ) ፣ አይንህን የማይሞላ ሆኖ አይተህ ልትንቀዉ ትችላለህ ነገር ግን ከልብሱ ስር የሚያገጓራ አንበሳ አለ።

• @TewhedandSuna
👍13
قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ} pinned «🌱 በ 24 ሰዐት ውስጥ ለራስህ ከምትነግረው ትልቁ ውሸት መካከል ብዙ ሰዐት አለኝ የሚለው ነው።!! @tewhedandsuna ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•»
📘 “ከመፈክር ጀርባ!” በገበያ ላይ ዋለ!!!

ለኡማው ወቅታዊ ማስታወሻ ፦

– ትክክለኛ መስለው ለተሳሳተ ዓላማ የሚውሉ ንግግሮችን የሚዳስስ፣

- የብዙዎቻችንን ቤት ላንኳኩ የምላስ ወለምታዎች ወጌሻ

– በተከበሩ ኡስታዞች ተገምግሞ የፀደቀ

– ለወጣቶች፣ ለማህበራዊ ሚዲያ “ተፅዕኖ ፈጣሪዎች” እና ሚዲያውን ለሚጠቀሙ ብዙሃኑ ማህበረሰብ ወሳኝ የሆነ መፅሐፍ ...

📞 መጽሐፉን በሚከተሉት አድራሻዎች ማግኘት ይችላሉ፦

📍 መርካቶ – አት ተውባ – +251913924444
📍 ፉሪ – ዛድ መክተባ – +251966011897
📍 ቤተል & አለምባንክ – +251968094512
📍 አየርጤና– በሕሩ መክተባ– +251910766645

🏳🏳🏳🏳🏳🏳🏳

📍 አዳማ – ኢብራሂም – +251912322192
📍 ጅማ– ቢላል ማተሚያ– +251917024288
📍 ሀረር – ሙዓዝ – +251985408911


ለክፍለ ሀገር፣ ማከፋፈል ወይም በጅምላ መረከብ ለምትፈልጉ፦
በእነዚህ አድራሻዎች ያግኙን፦

ስልክ ፡ +251968094512

ቴሌግራም ፡ @ibnurahmeto
👍7