«اللــهُـم اكُــتــب لـنـا الخـــــيـــــر فــي الــدنــيــا والأخـــــرة وارزقنــا رضــاك والجـنـــة
•
•
👍9
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
وقال مالك بن دينار -رحمه الله-
"لو أنك تنقل الأحجار مع الأبرار، خير لك من أن تأكل الحلوى مع الفجار"
"ከመጥፎ ሰዎች ጋር ጣፋጭ ነገር ከምትበላ ከደጋግ ሰዎች ጋር ድንጋይ ብትሸከም ላንተ የተሻለ ነው።"
-ማሊክ ኢብኑ ዲናር
🌱 @TewhedandSuna
وقال مالك بن دينار -رحمه الله-
"لو أنك تنقل الأحجار مع الأبرار، خير لك من أن تأكل الحلوى مع الفجار"
"ከመጥፎ ሰዎች ጋር ጣፋጭ ነገር ከምትበላ ከደጋግ ሰዎች ጋር ድንጋይ ብትሸከም ላንተ የተሻለ ነው።"
-ማሊክ ኢብኑ ዲናር
🌱 @TewhedandSuna
👍29🏆3
👍25🏆18
👍41 12
👍19
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
تعرف على أئمة المسجد الحرام لصلاتي التراويح والتهجد لهذا العام 1447 هـ - 2026 | Imam of Mecca
👍6
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
🌱ሰላት የማይሰግድ
• ከአላህ በራቅን ቁጥር እየተዋረድን እንመጣለን حتى ከእንስሳ በታች እንሆናለን።
. الله المستعان
• @TewhedandSuna
🌱
ሰው ያረደውን መብላት አይቻልም ነገር ግን የሰለጠነ ዉሻ የያዘዉን መብላት ይቻላል። • ከአላህ በራቅን ቁጥር እየተዋረድን እንመጣለን حتى ከእንስሳ በታች እንሆናለን።
. الله المستعان
• @TewhedandSuna
👍24
🌱 ኢንሻ አላህ፣ የፊታችን ማክሰኞ ሸዕባን 29 ማታ የረመዿንን ጨረቃ እንጠባበቃለን።
NEWS: The Crescent for the month of Ramadan 1447 to be searched on the evening of Tuesday, 29 Sha’ban 1447 corresponding to 17 February 2026
አላህ ደርሰው ከሚጾሙት ያድርገን።
• @TewhedandSuna
NEWS: The Crescent for the month of Ramadan 1447 to be searched on the evening of Tuesday, 29 Sha’ban 1447 corresponding to 17 February 2026
አላህ ደርሰው ከሚጾሙት ያድርገን።
• @TewhedandSuna
👍24
🌱 ዉጫዊ ገፅታ አያታልህ
•
• @TewhedandSuna
•
አንድ ሰው ቀጥኖብህ (ቀጭጮብህ) ፣ አይንህን የማይሞላ ሆኖ አይተህ ልትንቀዉ ትችላለህ ነገር ግን ከልብሱ ስር የሚያገጓራ አንበሳ አለ። • @TewhedandSuna
👍13
قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ} pinned «🌱 በ 24 ሰዐት ውስጥ ለራስህ ከምትነግረው ትልቁ ውሸት መካከል ብዙ ሰዐት አለኝ የሚለው ነው።!! @tewhedandsuna •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•»
📘 “ከመፈክር ጀርባ!” በገበያ ላይ ዋለ!!!
ለኡማው ወቅታዊ ማስታወሻ ፦
– ትክክለኛ መስለው ለተሳሳተ ዓላማ የሚውሉ ንግግሮችን የሚዳስስ፣
- የብዙዎቻችንን ቤት ላንኳኩ የምላስ ወለምታዎች ወጌሻ
– በተከበሩ ኡስታዞች ተገምግሞ የፀደቀ
– ለወጣቶች፣ ለማህበራዊ ሚዲያ “ተፅዕኖ ፈጣሪዎች” እና ሚዲያውን ለሚጠቀሙ ብዙሃኑ ማህበረሰብ ወሳኝ የሆነ መፅሐፍ ...
📞 መጽሐፉን በሚከተሉት አድራሻዎች ማግኘት ይችላሉ፦
📍 መርካቶ – አት ተውባ – +251913924444
📍 ፉሪ – ዛድ መክተባ – +251966011897
📍 ቤተል & አለምባንክ – +251968094512
📍 አየርጤና– በሕሩ መክተባ– +251910766645
🏳🏳🏳🏳🏳🏳🏳
📍 አዳማ – ኢብራሂም – +251912322192
📍 ጅማ– ቢላል ማተሚያ– +251917024288
📍 ሀረር – ሙዓዝ – +251985408911
ለክፍለ ሀገር፣ ማከፋፈል ወይም በጅምላ መረከብ ለምትፈልጉ፦
በእነዚህ አድራሻዎች ያግኙን፦
ስልክ ፡ +251968094512
ቴሌግራም ፡ @ibnurahmeto

👍7
🌱 የብር ዘካ ሂሳብ አሰራር
~
• ዘካ የምናወጣለትን ገንዘብ በ 2•5% ማብዛት ወይም ለ 40 ማካፈል ነው።
* ምሳሌ አንድ
500,000 × 2.5%=12,500
ወይም
500,000 ፥ 40=12,500
||
* ምሳሌ ሁለት
1,000,000 × 2.5%=25,000
ወይም
1,000,000 ፥ 40=25,000
||
• @TewhedandSuna
~
• ዘካ የምናወጣለትን ገንዘብ በ 2•5% ማብዛት ወይም ለ 40 ማካፈል ነው።
* ምሳሌ አንድ
500,000 × 2.5%=12,500
ወይም
500,000 ፥ 40=12,500
||
* ምሳሌ ሁለት
1,000,000 × 2.5%=25,000
ወይም
1,000,000 ፥ 40=25,000
||
• @TewhedandSuna
👍16
🌱 The Supreme Court Calls for Sighting the Crescent Moon of Ramadan on Tuesday Evening, 29 Sha'ban 1447 AH
🌱 The Supreme Court has called upon all Muslims throughout the Kingdom to sight the crescent moon of the month of Ramadan on the evening of Tuesday, 29/8/1447 AH according to the Umm al-Qura calendar corresponding to 17/2/2026.
• የረመዳንን ወር ጨረቃ መመልከትን በተመለከተ የሳውዲ ከከፍተኛው ፍርድ ቤት የተሰጠ መግለጫ
🌱 የሳዑዲ ዓረቢያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመላው ኪንግደሙ የሚገኙ ሙስሊሞች የረመዳን ወር የጨረቃ መባቻን ማክሰኞ ምሽት፣ ሻዕባን 29 ቀን 1447 ሂጅራ (እንደ ኡም አል-ቁራ የቀን አቆጣጠር ከየካቲት 17 ቀን 2026 ጋር የሚገጣጠም) እንዲከታተሉ ጥሪ አቅርቧል።
ዝርዝር መረጃ፦
ዕለቱ፦ ማክሰኞ ምሽት
ቀኑ፦ ሻዕባን 29 ቀን 1447 ዓ.ሂ (29/8/1447 AH)
እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር፦ የካቲት 17 ቀን 2026 (17/2/2026)
ከፍተኛው ፍርድ ቤት ጨረቃን በዓይን ወይም በኢሜጅንግ መሣሪያዎች የተመለከተ ማንኛውም ሰው በአቅራቢያው በሚገኝ ፍርድ ቤት ሄዶ ምስክርነቱን እንዲሰጥ ወይም በአቅራቢያው ወደሚገኝ ማዕከል ደውሎ እንዲያሳውቅ አሳስቧል።

👍4