Forwarded from قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍22
🌱 Ramadan Crescent Sighting – LIVE Updates Tonight!
Join us this evening for live updates as the Ramadan crescent is sighted on Sha’ban 29, 1447 AH (February 17, 2026).
Will tonight mark the beginning of Ramadan? 🌙
Stay connected as we share verified announcements and real-time developments.
📍 Turn on notifications
📲 Share with family & friends
🤲 Make dua as we await the blessed month
اللهم بلغنا رمضان
🌙 የረመዳን ጨረቃ ፍለጋ – የቀጥታ ስርጭት መረጃዎች ዛሬ ምሽት!
🌱 የረመዳን ጨረቃ የምትታይበትን የሻዕባን 29 ቀን 1447 ሂጅሪያ (ፌብሩዋሪ 17/2026) የቀጥታ መረጃዎችን ለማግኘት ዛሬ ምሽት ከእኛ ጋር ይሁኑ።
• ዛሬ ምሽት የረመዳን ወር መጀመሪያ ይሆን? 🌙
የተረጋገጡ መግለጫዎችን እና ወቅታዊ ክስተቶችን በፍጥነት ስለምናጋራ አብረውን ይቆዩ።
• @TewhedandSuna

👍6
🌱 ረመዷን መቼ ነው ?
• ዛሬ አመሻሽ ላይ የረመዷን ጨረቃ ከታየች ማታ ተራዊሒ ሰግደን ነገ ረቡዕ ረመዷን 1 ብለን እንፆማለን ካልታየች ደግሞ ነገ ማታ ተራዊሒ ሰግደን ሐሙስ 1 ብለን እንፆማለን።
•
☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗
╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜
• ዛሬ አመሻሽ ላይ የረመዷን ጨረቃ ከታየች ማታ ተራዊሒ ሰግደን ነገ ረቡዕ ረመዷን 1 ብለን እንፆማለን ካልታየች ደግሞ ነገ ማታ ተራዊሒ ሰግደን ሐሙስ 1 ብለን እንፆማለን።
•
ረመዷን መች እደሆነ ለማወቅ ከናንተ የሚጠበቁው " የጀነት ጨፌ " ቻናልን ተቀላቅሎ መከታተል ብቻ ነው ።☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗
╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜
👍16
🌱 Masjid al Nabawi is preparing to welcome the holy month of #Ramadan.
• መስጂደ አል-ነበዊ (የነቢዩ መስጂድ) የረመዳን ወር ለመቀበል በመዘጋጀት ላይ ይገኛል።
@TewhedandSuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
• መስጂደ አል-ነበዊ (የነቢዩ መስጂድ) የረመዳን ወር ለመቀበል በመዘጋጀት ላይ ይገኛል።
@TewhedandSuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
🏆12👍8
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱 Preparations in Tumair, Saudi Arabia, a major location where the Ramadan crescent will be investigated later.
• በሳዑዲ ዓረቢያ፣ ቱማይር ከተማ የሚደረጉ ዝግጅቶች፤ ይህ ቦታ የረመዳን ጨረቃ ቆይቶ ከሚታይባቸው ዋነኛ ስፍራዎች አንዱ ነው።
@TewhedandSuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
• በሳዑዲ ዓረቢያ፣ ቱማይር ከተማ የሚደረጉ ዝግጅቶች፤ ይህ ቦታ የረመዳን ጨረቃ ቆይቶ ከሚታይባቸው ዋነኛ ስፍራዎች አንዱ ነው።
@TewhedandSuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱 በሳዑዲ ዓረቢያ፣ ቱማይር ከተማ የሚደረጉ ዝግጅቶች፤ ይህ ቦታ የረመዳን ጨረቃ ቆይቶ ከሚታይባቸው ዋነኛ ስፍራዎች አንዱ ነው።
@TewhedandSuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
@TewhedandSuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍10
🌱 For the first time, modern technologies will be used at the Sudair Observatory to sight the crescent of Ramadan.
Moon-sighter “Abdullah Al-Khudairi”:
The annular eclipse does not affect the possibility of sighting the crescent of Ramadan.
🌱 ለመጀመሪያ ጊዜ የረመዳንን ጨረቃ ለመመልከት በሱዳይር ኦብዘርቫቶሪ (Sudair Observatory) ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች ጥቅም ላይ ይውላሉ።
የጨረቃ ተመልካቹ አብዱላህ አል-ኩዳይሪ እንደገለጹት፦
"የቀለበት ቅርጽ ያለው የፀሐይ ግርዶሽ የረመዳንን ጨረቃ የማየት እድል ላይ ምንም ዓይነት ተጽዕኖ አያሳድርም።"

👍8
🌱 ቱርክ ጨምሮ አብዛኞዎቹ የአረብ ሀገራት የመጀመሪያ ፆም ቀን የሚጀምሩት ሀሙስ ነዉ።
• የኛዉ አላህ ካለ 12:00 አካባቢ ይታወቃል።
@TewhedandSuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
• የኛዉ አላህ ካለ 12:00 አካባቢ ይታወቃል።
@TewhedandSuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍25
🌱 حتى الآن:
تركيا الخميس أول أيام شهر رمضان.
عُمان الخميس أول أيام شهر رمضان.
سنغافورة الخميس أول أيام شهر رمضان.
أستراليا الخميس أول أيام شهر رمضان.
بروناي الخميس أول أيام شهر رمضان.
إندونيسيا الخميس أول أيام شهر رمضان.
እስካሁን ባለው መረጃ መሠረት፦
ቱርክ ፣ ኦማን ፣ ሲንጋፖር ፣ አውስትራሊያ ፣ብሩኒ ፣ ኢንዶኔዥያ
ሐሙስ የመጀመሪያው የረመዳን ወር ቀን ነው ብለዋን ።

👍4
🌱 India:
Today is 28th of Sha'ban.
Ramadan is either Thursday or Friday.
• ሕንድ፦ዛሬ ሻዕባን 28 ነው።
ረመዳን ሐሙስ ወይም አርብ ይጀምራል።
@TewhedandSuna
Today is 28th of Sha'ban.
Ramadan is either Thursday or Friday.
• ሕንድ፦ዛሬ ሻዕባን 28 ነው።
ረመዳን ሐሙስ ወይም አርብ ይጀምራል።
@TewhedandSuna
👍2
🌱 Right now..
Kingdom observatory preparations to investigate the crescent of Ramadan.
• በአሁኑ ሰዓት የረመዳንን ጨረቃ ለመመልከት በኪንግደም ታዛቢ ጣቢያዎች (Kingdom observatories) እየተደረገ ያለ ዝግጅት።

👍3
🌱 Sunset times at the Kingdom Observatories:
Dammam Observatory — 5:34 PM
Observatory - 5:50 pm
Tamir Observatory — 5:51 PM
Hawta Sadir Observatory — 5:52 PM
Fire Spot — 5:52 pm
Blonde Observatory — 5:54 pm
POST OFFICE SPOT — 5:59 PM
Crazy observatory — 6:06 pm
City observatory — 6:18 pm
Mecca Observatory — 6:20 pm
በሳዑዲ አረቢያ የታዛቢ ጣቢያዎች የፀሐይ መግቢያ ሰዓታት
•የደማም ታዛቢ ጣቢያ (Dammam Observatory): 11:34 ከሰዓት (5:34 PM)
•ሱደይር ታዛቢ ጣቢያ (Sudair Observatory): 11:50 ከሰዓት (5:50 PM)
•የተሚር ታዛቢ ጣቢያ (Tamir Observatory): 11:51 ከሰዓት (5:51 PM)
•የሐውታ ሰዲር ታዛቢ ጣቢያ (Hawta Sadir Observatory): 11:52 ከሰዓት (5:52 PM)
•የሐሪቅ ታዛቢ ጣቢያ (Al-Hariq Spot): 11:52 ከሰዓት (5:52 PM)
•የሻቅራ (ብሎንድ) ታዛቢ ጣቢያ (Shaqra/Blonde Observatory): 11:54 ከሰዓት (5:54 PM)
•የመዲና (ፖስት ኦፊስ) ታዛቢ ጣቢያ (Madinah Spot): 11:59 ከሰዓት (5:59 PM)
•የኩራ (ክሬዚ) ታዛቢ ጣቢያ (Al-Khura Observatory): 12:06 ምሽት (6:06 PM)
•የመዲና ከተማ ታዛቢ ጣቢያ (City Observatory): 12:18 ምሽት (6:18 PM)
•የመካ ታዛቢ ጣቢያ (Mecca Observatory): 12:20 ምሽት (6:20 PM)

👍5