قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
9.39K subscribers
523 photos
530 videos
12 files
1.28K links
قال رسول الله ﷺ: " إِذَا مَرَرْتُمْ بِرِيَاضِ الْجَنَّةِ ؛ فَارْتَعُوا ...

أسأل الله أن ينفع بالقناة ويتقبل منا
Download Telegram
🌱 India:

Today is 28th of Sha'ban.

Ramadan is either Thursday or Friday.

• ሕንድ፦​ዛሬ ሻዕባን 28 ነው።

​ረመዳን ሐሙስ ወይም አርብ ይጀምራል።

@TewhedandSuna
👍2
🌱 Right now..

Kingdom observatory preparations to investigate the crescent of Ramadan.

• በአሁኑ ሰዓት የረመዳንን ጨረቃ ለመመልከት በኪንግደም ታዛቢ ጣቢያዎች (Kingdom observatories) እየተደረገ ያለ ዝግጅት።

@TewhedandSuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍3
🌱 Sunset times at the Kingdom Observatories:

Dammam Observatory — 5:34 PM
Observatory - 5:50 pm
Tamir Observatory — 5:51 PM
Hawta Sadir Observatory — 5:52 PM
Fire Spot — 5:52 pm
Blonde Observatory — 5:54 pm
POST OFFICE SPOT — 5:59 PM
Crazy observatory — 6:06 pm
City observatory — 6:18 pm
Mecca Observatory — 6:20 pm

በሳዑዲ አረቢያ የታዛቢ ጣቢያዎች የፀሐይ መግቢያ ሰዓታት

•​የደማም ታዛቢ ጣቢያ (Dammam Observatory): 11:34 ከሰዓት (5:34 PM)

•​ሱደይር ታዛቢ ጣቢያ (Sudair Observatory): 11:50 ከሰዓት (5:50 PM)

•​የተሚር ታዛቢ ጣቢያ (Tamir Observatory): 11:51 ከሰዓት (5:51 PM)

•​የሐውታ ሰዲር ታዛቢ ጣቢያ (Hawta Sadir Observatory): 11:52 ከሰዓት (5:52 PM)

•​የሐሪቅ ታዛቢ ጣቢያ (Al-Hariq Spot): 11:52 ከሰዓት (5:52 PM)

•​የሻቅራ (ብሎንድ) ታዛቢ ጣቢያ (Shaqra/Blonde Observatory): 11:54 ከሰዓት (5:54 PM)

•​የመዲና (ፖስት ኦፊስ) ታዛቢ ጣቢያ (Madinah Spot): 11:59 ከሰዓት (5:59 PM)

•​የኩራ (ክሬዚ) ታዛቢ ጣቢያ (Al-Khura Observatory): 12:06 ምሽት (6:06 PM)

•​የመዲና ከተማ ታዛቢ ጣቢያ (City Observatory): 12:18 ምሽት (6:18 PM)

•​የመካ ታዛቢ ጣቢያ (Mecca Observatory): 12:20 ምሽት (6:20 PM)
👍5
🌱Braking News

•Results of today’s Ramadan 1447/2026 Crescent search shortly

• ሰበር፡ የዛሬው የረመዷን 1447/2026 ጨረቃ ፍለጋ ውጤቶች በቅርቡ

ፈጣን መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇

@TewhedandSuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍10
🌱 Urgent..

• A few minutes to see the crescent of Ramadan.

• ​“የረመዳን ጨረቃን ለማየት ጥቂት ደቂቃዎች ቀርተዋል።”

@TewhedandSuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍35🏆30
🍃 ˓٭˛ ،🌸

🌱 ሰበር ዜና

🌱 Braking News

🇸🇦 ...*عاجل ... عاجل*...🇸🇦

💡*تم رصد هلال رمضان في تمير*💡

*غداً الأربعاء أول أيام شهر رمضان المبارك*

*{ رمضان مُــــــبَــــارك }*


🇸🇦 ሳዑዲ ላይ ጨረቃ ስለታየች አላህ
ካለ ነገ ረቡዕ ፆም ይሆናል።


• ዛሬ ተራዊሒ እንሰግዳለን

☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗                      

╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍76
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንዳትረሳ

🌙 በገባ ጊዜ ይሄን ዱአ  እንበል

اللَّهُمَّ أَهِلَّهُ عَلَيْنَا بِالأمْنِ وَالإيْمَانِ، والسَّلامَةِ
والإسْلامِ،

🌙በየወረሩ የመጀመሪያ ለሊት ጨረካ ስናይ  ይሄን ለማለት እንጣር እንጓጓ

አልሐምዱ ሊላህ! ሸዕባን አጠናቀናል።

ረቡዕ
🌙 1 ነው።

ምሽቱን ተራዊሕ እንጀምራለን።

🌐@tewhedandsuna 👈
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
🌱ነቢዩ አዲስ ወር ጨረቃ ሲያዩ… 🌙

ከጠለሃ ቢን ዑበይዱላህ (➡️) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦

﴿أنَّ النَّبيَّ 👑 كانَ إذا رأى الهلالَ قال: اللهمَّ أَهِلَّهُ علينا بالأمْنِ والإيمانِ والسلامَةِ﴾

“ነቢዩ (⏩️) የኢዲስ ወር መግቢያ ጨረቃ ሲያዩ እንዲህ ይሉ ነበር፦ አላህ ሆይ! ይቺን ጨረቃ (ወር) በሰላምና መረጋጋት፣ በእምነት፣ ከመከራ ከበሽታና ከወንጀል ተጠብቀን በኛ ላይ እንድታበራ (እንድትጠቅመን) አድርግልን።”

📝 ቲርሚዚ ዘግበውታል አልባኒ ሀሰን ብለውታል፡ 3451

😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️

✈️Telegeram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍25
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎤الشيخ عبد الرحمن السديس
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
Audio
" اللهم سلمنا لرمضان "
دعاء الليلة الأولى
👍12
🌙 ፆም ያለ ሶላት 🤲

• የረሐብ አድማ ነው ❗️


🎴@tewhedandsuna 🔫❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍63🏆6
🌹ወሩ ረመዷን 〽️🌙〽️ ቀኑ ጁሙዓህ 🌹

↪️ ዱዓ 🫀 〽️✨〽️ 

🪶  እነዚህን ሁለት ዱዓ〽️✨〽️ ተቀባይነት ያለባቸውን ጊዜያቶች በአንድ ላይ አግኝተናል እና ዱዓ 〽️✨〽️ እናብዛ 〽️


🔠🅰️🔠🔠🔠🔠🔠
ረሱል (☪) እንዲህ ብለዋል፦

﴿ثلاثةٌ لا تُردُّ دعوتُهم: الصائمُ حتى يُفطرَ، والإمامُ العادلُ، ودعوةُ المظلومِ﴾

“ሶስት አይነት ሰዎች ዱዓቸው አይመለስም። (ተቀባይነት አለው) ፆመኛ እስኪያፈጥር ድረስ፣ ፍትሃዊ መሪና የተበደለ ሰው ዱዓ (ፀሎት) ናቸው።”

📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 4/407


🔠🔠🔠🔠🅰️
ረሱል (☪) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنّ في الجُمُعَةِ لَساعَةً، لا يُوافِقُها مُسْلِمٌ، يَسْأَلُ اللهَ خَيْرًا، إلّا أعْطاهُ إيّاهُ.﴾

“በጁምዓ ቀን አንዲት ሰዓት አለች። በዛች ሰዓት አንድ ሙስሊም አላህን መልካምን ነገር እየጠየቀ አይገጥምም፤ ለሱ የጠየቀው የሚሰጠው ቢሆን እንጂ።”

😀 ሙስሊም ዘግበውታል: 852


😵🤔🤔🙁😝😤☹️🙁🙁☹️
❤️📏🌐@tewhedandsuna 👈❤️
😵🤔🤔🙁😝😤☹️🙁🙁☹️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍21
Audio
" اللهم أعطي كل واحد منا سؤاله "
دعاء الليلة الثانية
للقارئ: #فيصل_الهاجري
🌱 ሰማይ ላይ ካሉ ፍጥረታት ለአላህ ቅርብ የሆነዉ ጅብሪል(ዐ.ሰ) ዱዐ ሲያደርግ ምድር ላይ ከሁሉ በላይ የሆኑት ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) አሚን አሉ.
...ረመዳንን አግኝቶ ይቅርታ ያላገኘ ይዋረድ አለ
አሚንም አሉ

ይህ ማለት በረመዳን ሳይማሩ መውጣት የለም
በረመዳን ካልተማርን ...
👍15