Saudi Arabia begin preparations at a number of locations to investigate into sighting the Shawwal crescent.
Announcement of when Eid al Fitr shall fall (Thursday or Friday) in just over an hour. Stay tuned.
የዒድ አልፈጥር በዓል መቼ እንደሚውል (ሐሙስ ወይስ አርብ) ከአንድ ሰዓት በኋላ ይፋ ይደረጋል። አብራችሁን ቆዩ።
╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍41
• የዘንድሮ ዒድ ሰላት በመስጂደል ሐራም የሚያሰግዱት ፦
ኸጢብ (ኢማም)፦ ሼህ ኡሳማ ኸያጥ (Sheikh Usaamah Khayat)
╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍52
*بعد غداً الجمعة أول أيام شهر شوال *
*{ عِـــــــــيْــــــــدٌكـــم مُــــــبَــــارك }*
ካለ ከነገ ወዲያ ጁሙዓህ ኢድ ይሆናል።
• ዛሬ ተራዊሒ እንሰግዳለን
╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍63🏆8
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍21
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
• "ስለዚህ በሁሉም ወራት አላህን ፍሩ። ሃይማኖታችሁን ጠብቁ፤ ሃይማኖታችሁን ጠብቁ፤ በሕይወታችሁ ሁሉ ሃይማኖታችሁን ጠብቁ። እሱ በአላህ ዘንድ ዋነኛው ሀብታችሁ ነውና፤ ከእሳትም መዳኛችሁ ነው።"
• "ስለዚህ ሃይማኖታችሁን ጠብቁ፤ በሁሉም ወራትና በሁሉም ጊዜያትም አጥብቃችሁ ያዙት። የረመዳን ወር በምስጋና፣ በምሕረት ልመና (እስቲግፋር) እንዲሁም በመጾምና በመስገድ እንድንበረታ ላደረገን አላህ በታላቁ ችሮታው በመደሰት ይከተላል።"
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍33🏆2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍39
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ረመዳንን የጾመ፣ ከዚያም ከሸዋል ወር ስድስት ቀናትን ያስከተለ፤ አመቱን በሙሉ እንደጾመ ይቆጠርለታል።"
—『
ሶሒሕ ሙስሊም』"አድ-ዳህር" (Ad-Dahr) ማለት ሙሉ ዓመት ማለት ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍23🏆2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍76
🌧#የዝናብ እና የንፋስ ወቅት የሚባሉ (ዱዓዎች)
1. ዝናብ ሲዘንብ
اللَّهُمَّ صَيِّبًا نَافِعًا
ትርጉም፦ "አላህ ሆይ! ጠቃሚ ዝናብ አድርገው።"
2. ዝናቡ ሲበረታ
اللَّهُمَّ حَوَالَيْنَا وَلَا عَلَيْنَا
ትርጉም፦ "አላህ ሆይ! በዙሪያችን (በሜዳውና በተራራው) አድርገው እንጂ በእኛ ላይ (ጉዳት በሚያደርስ መልኩ) አታድርገው።"
3. ዝናብ ዘንቦ ሲያበቃ
مُطرْنَا بِفَضْلِ اللَّهِ وَرَحْمَتِهِ
ትርጉም፦ "በአላህ ችሮታና እዝነት ዝናብ ዘነበልን።"
4. ነጎድጓድ ሲሰማ
سُبْحانَ الَّذي يُسَبِّحُ الرَّعْدُ بِحَمْدِهِ وَالمَلائِكَةُ مِنْ خيفَتِهِ
ትርጉም፦ "ያ ነጎድጓድ እሱን እያመሰገነ የሚያጠራው፣ መላእክትም ከእርሱ ፍራቻ የተነሳ የሚያጠሩት (ጌታ) ጥራት ይገባው።"
5. ንፋስ ሲበረታ
اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ خَيْرَهَا، وَخَيْرَ مَا فِيهَا، وَخَيْرَ مَا أُرْسِلَتْ بِهِ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّهَا، وَشَرِّ مَا فِيهَا፣ وَشَرِّ مَا أُرْسِلَتْ بِهِ
ትርጉም፦ "አላህ ሆይ! የዚህን ንፋስ መልካም ነገር፣ በውስጡ ያለውን መልካም ነገር እና የተላከበትንም መልካም ነገር እጠይቅሃለሁ። ከክፉው፣ በውስጡ ካለው ክፉ ነገር እና ለክፉ ከተላከበት ነገር ባንተ እጠበቃለሁ።"
🔵 @TewhedandSuna 🌐
1. ዝናብ ሲዘንብ
اللَّهُمَّ صَيِّبًا نَافِعًا
ትርጉም፦ "አላህ ሆይ! ጠቃሚ ዝናብ አድርገው።"
2. ዝናቡ ሲበረታ
اللَّهُمَّ حَوَالَيْنَا وَلَا عَلَيْنَا
ትርጉም፦ "አላህ ሆይ! በዙሪያችን (በሜዳውና በተራራው) አድርገው እንጂ በእኛ ላይ (ጉዳት በሚያደርስ መልኩ) አታድርገው።"
3. ዝናብ ዘንቦ ሲያበቃ
مُطرْنَا بِفَضْلِ اللَّهِ وَرَحْمَتِهِ
ትርጉም፦ "በአላህ ችሮታና እዝነት ዝናብ ዘነበልን።"
4. ነጎድጓድ ሲሰማ
سُبْحانَ الَّذي يُسَبِّحُ الرَّعْدُ بِحَمْدِهِ وَالمَلائِكَةُ مِنْ خيفَتِهِ
ትርጉም፦ "ያ ነጎድጓድ እሱን እያመሰገነ የሚያጠራው፣ መላእክትም ከእርሱ ፍራቻ የተነሳ የሚያጠሩት (ጌታ) ጥራት ይገባው።"
5. ንፋስ ሲበረታ
اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ خَيْرَهَا، وَخَيْرَ مَا فِيهَا، وَخَيْرَ مَا أُرْسِلَتْ بِهِ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّهَا، وَشَرِّ مَا فِيهَا፣ وَشَرِّ مَا أُرْسِلَتْ بِهِ
ትርጉም፦ "አላህ ሆይ! የዚህን ንፋስ መልካም ነገር፣ በውስጡ ያለውን መልካም ነገር እና የተላከበትንም መልካም ነገር እጠይቅሃለሁ። ከክፉው፣ በውስጡ ካለው ክፉ ነገር እና ለክፉ ከተላከበት ነገር ባንተ እጠበቃለሁ።"
🔵 @TewhedandSuna 🌐
👍38
يرسله قطرات منفصلة لا تختلط قطرة منها بأخرى ولا يتقدم متأخرها ولا يتأخر متقدمها
ولا تدرك القطرة صاحبتَها فتمتزج بها،
ولو نزلت دفعة واحدة لتضرر الناس ولأفسدت الزروع والثمار
" فإن كان هذا حسن تدبيره في قطرات المطر فكيف بحسن تدبيره في أمورنا سبحانه؟
• ኢብኑ አል-ቀዪም (አላህ ይዘንላቸውና) ስለ ዝናብ እንዲህ ይላሉ፦
"አላህ ዝናብን አንዷ ጠብታ ከሌላዋ ጋር ሳትቀላቀል፣ የኋላው ሳይቀድም የፊተኛውም ሳይዘገይ በተናጠል ያወርደዋል። አንዷ ጠብታ ሌላዋን አትደርስባትም (አይጋጩም)፣ አይዋሃዱምም። በአንድ ጊዜ ተከምሮ ቢወርድ ኖሮ ሰዎች ይጎዱ፣ አዝመራና ፍራፍሬዎችም ይወድሙ ነበር።"
"በዝናብ ጠብታዎች ላይ ያለው የአላህ ጥበብና አመራር (ተድቢር) እንዲህ ካማረ፣ በሕይወታችንና በጉዳዮቻችን ላይ ያለው ጥበቡማ እንዴት ይሆን? ሱብሃነላህ!
•┈┈•┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈┈••┈┈•┈•⊰✿◇✿⊱•┈•┈┈•
• ይህ ንግግር የሚያስተምረን አላህ ለፍጥረታቱ ያለውን ረቂቅ ጥበብ ነው። ዝናብን ጠብታ በጠብታ እንዲወርድ ያደረገው ለጥቅማችን እንደሆነ ሁሉ፣ በሕይወታችን ውስጥ የሚገጥሙን ነገሮችም በጊዜያቸውና በልክ የሚከሰቱት ለእኛ ባለው መልካም ዕቅድ ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍42
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍60
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍36
የከፋው ሰው ሲሞት የደላው መች ቀረ
ሁሉም ይሞታታል አስጠላም አማረ
ሁሉም ይጓዛታል ያቺን የሩቅ ጉዞ
የሌለው ባዶውን ያለው ስንቁን ይዞ
ሸይኽ ሙሐመድ ወሌ ረሒመሁላህ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍66🏆3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"አላህ ዘንድ በጣም ተወዳጅ የሆኑ ንግግሮች አራት ናቸው፦ 'ሱብሃነላህ' (አላህ ጥራት ይገባው)፣ 'ወልሐምዱሊላህ' (ምስጋና ለአላህ ይሁን)፣ 'ወላ ኢላሃ ኢለላህ' (ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም) እና 'ወላሁ አክበር' (አላህ ከሁሉም በላይ ታላቅ ነው)።"
"እነዚህ ቃላቶች በአላህ ዙፋን (ዐርሽ) ዙሪያ እንደ ንብ ጩኸት ድምፅ አላቸው፤ ባለቤታቸውን (እነዚህን ቃላት የሚለውን ሰው) በአላህ ዘንድ ያስታውሳሉ። ታዲያ ከእናንተ መካከል አላህ ዘንድ የሚያስታውሰው (ስሙን የሚያነሳለት) ነገር እንዲኖረው የማይፈልግ አለን?"
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍55
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍44🏆5