قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
9.39K subscribers
523 photos
531 videos
12 files
1.28K links
قال رسول الله ﷺ: " إِذَا مَرَرْتُمْ بِرِيَاضِ الْجَنَّةِ ؛ فَارْتَعُوا ...

أسأل الله أن ينفع بالقناة ويتقبل منا
Download Telegram
🌱 ዱዓእ የችግር ጠላቱ ነው ።
👍52
•በአሏህ ፍቃድ...
የሰው ልጆች ለማዳን የተሰቀለው
    ግሉኮስ ብቻ ነው!!

🌱 @TewhedandSuna
👍83
• አሳን ለማብሰል ውሐ ሲሳተፍ ስታይ
ክህደት ምን እንደሆነ በደንብ ይገባሐል!!

🌱 @TewhedandSuna
👍52
قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
ሸይኽ አህመድ ዩሱፍ – የጁሙዓ ኹጥባ - የኑሮ ውድነት ጉዳዮች
ሸይኽ አሕመድ ዩሱፍ

- ተፍሲርን
- አቂዳን
- ሀዲስን
- ነህውና ሰርፍን
- ኡሱሉል ፊቅህን
- ዒልሙል በያን
- ሙስጠለሁል ሀዲስን
- ጀማሪ ለሆኑ ተማሪዎች ከሰፊና ጀምሮ
በማስተማር ላይ ያሉ ታማኝና ጠንካራ፣ በአላህ እገዛ በደንብ ሰዎችን መጥቀም የሚችሉ የሱና ሸይኽ ናቸው፤ አለም ባንክ ሙስዓብ መስጂድ ይገኛሉ።

እና መቅራትና መታደም የሚፈልጉ ሰዎች እንዲጠቀሙባቸው ጥቆማ ለማድረግ ነው።

https://t.me/ustazahmedyusuf
👍8
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱 እጃችንን ሲያሳክከን "ሲሳይ (ርዝቅ) ሊመጣልኝ ነው" ማለት ይቻላል ⁉️

• አንዳንድ ሰዎች እጃቸውን ሲያሳክካቸው "ሲሳይ (ርዝቅ) ሊመጣልኝ ነው" ይላሉ። አፍንጫቸው ሲያሳክካቸው ደግሞ "እንግዳ ሊመጣብኝ ነው" ይላሉ። የዚህ ዓይነቱ አባባል በኢስላም ያለው ብይን ምንድን ነው?

• ​ይህ ድርጊት በኢስላም "ትንሹ ሽርክ" ተብሎ ይመደባል። ምክንያቱም፡-
​አላህ (ሱ.ወ) በሸሪዓውም ሆነ በተፈጥሮ ሕግጋት (ቀደር) ምክንያት ያላደረገውን ነገር እንደ ምክንያት አድርጎ መውሰድ ስለሆነ።
​በሸሪዓውም ሆነ በተፈጥሮ ሕግጋት እጅን ማሳከክ ከሲሳይ መምጣት ጋር የሚያያይዝ ምንም ዓይነት መረጃ የለም።

•​ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡-
​"ተሚማህ (ክታብ ወይም ከክፉ ዓይን ለመከላከል የሚታሰሩ ነገሮችን) ያንጠለጠለ ሰው በእርግጥም አጋርቷል (ሽርክ ፈጽሟል)።" (ቲርሚዚ የዘገቡት ሶሂህ ሀዲስ)

•​ይህ የሆነበት ምክንያት፡-
​ተሚማህ (እንደ ዕንቁ ወይም ክር ያሉ ነገሮች) ከክፉ ዓይን ይከላከላሉ ተብለው ይታሰባሉ።
​አላህ ግን እነዚህን ነገሮች ለመከላከያነት በሸሪዓውም ሆነ በተፈጥሮ ሕግጋት ምክንያት አላደረጋቸውም።

🌱 @TewhedandSuna
👍32🏆4
• ብዙ ሰው የሚያስማማውና የሚገናኝበት አንድ ነጥብ አለ። ሁላችንም በተደጋጋሚ ከፍቶናል። አብዛሀኞቻችን አሁንም እንደተከፋን ነን። የሚለያየው የመከፋታችን መንስኤ ነው። ነገር ግን አንድ ነገር አስታውሱ! ይቺ ዱንያ እንጂ ሌላ አይደለቺም ..... ትንሽ አስደስታ ብዙ የምታስከፋ!!

• አሏህ የትንፋሻችሁን ግለት፣ የልባችሁን ድካም በደስታ ይተካላችሁ!!

🌱 @TewhedandSuna
👍64
🌱 ጨቅላ ልጅ ከእናቱ ሲርቅ ከሚጎዳው በላይ እኛ ከቁርኣን ስንርቅ እንጎዳለን።

ኡስታዝ አሕመድ ኣደም
👍67
🌱 ሰደቃ የጂሃድ አምሳያ ነው።
ፈሪው ይንቀጠቀጣል ፤ ጀግናው ይፀናል።
👍36
🌱 በህይወትህ ውስጥ ልታዝን እና
ልትፀፀት የሚገብ-ባው ከአላህ ጋር
ያለህ ግንኙነት ሲበላሽ ብቻ ነው።

• @TewhedandSuna
👍84🏆4
🌱 በዚህች ዓለም ላይ ያንተ ድርሻ ማቀድ ብቻ ነው
• ከዛ ግን አላህ የፈለገው ብቻ ነው የሚሆነው ።
👍80
🌱 እንኳን ያቀድከው በእጅህ ያለው ራሱ ያንተ አይደለም ።
👍65🏆8
• አንዳንድ ጊዜ ያስፈልጉናል የምንላቸው ሰዎች፤ከአላህ ውጪ ማንም እንደማያስፈልገን ያስተምሩናል።
👍66