قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
ሸይኽ አህመድ ዩሱፍ – የጁሙዓ ኹጥባ - የኑሮ ውድነት ጉዳዮች
ሸይኽ አሕመድ ዩሱፍ
- ተፍሲርን
- አቂዳን
- ሀዲስን
- ነህውና ሰርፍን
- ኡሱሉል ፊቅህን
- ዒልሙል በያን
- ሙስጠለሁል ሀዲስን
- ጀማሪ ለሆኑ ተማሪዎች ከሰፊና ጀምሮ
በማስተማር ላይ ያሉ ታማኝና ጠንካራ፣ በአላህ እገዛ በደንብ ሰዎችን መጥቀም የሚችሉ የሱና ሸይኽ ናቸው፤ አለም ባንክ ሙስዓብ መስጂድ ይገኛሉ።
እና መቅራትና መታደም የሚፈልጉ ሰዎች እንዲጠቀሙባቸው ጥቆማ ለማድረግ ነው።
https://t.me/ustazahmedyusuf

Telegram
የሸይኽ አሕመድ ዩሱፍ የተፍሲር ቻናል በሙስዓብ መስጂድ
ይህ አለም ባንክ በሙስዐብ መስጅድ ከዙህር ሰላት በኋላ በሸይኽ አሕመድ ዩሱፍ የሚቀርብ የቁርኣን ተፍሲር ትምህርት ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ሲሆን ተፍሲሩ የሚሰጠው ከሰኞ እስከ ሐሙስ ነው። ቻናሉን ይቀላቀሉ። ሼር በማድረግ ሌሎችንም ይጋብዙ።! ባረከሏሁ ፊኩም!
👍8
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱 እጃችንን ሲያሳክከን "ሲሳይ (ርዝቅ) ሊመጣልኝ ነው" ማለት ይቻላል ⁉️
• አንዳንድ ሰዎች እጃቸውን ሲያሳክካቸው "ሲሳይ (ርዝቅ) ሊመጣልኝ ነው" ይላሉ። አፍንጫቸው ሲያሳክካቸው ደግሞ "እንግዳ ሊመጣብኝ ነው" ይላሉ። የዚህ ዓይነቱ አባባል በኢስላም ያለው ብይን ምንድን ነው?
• ይህ ድርጊት በኢስላም "ትንሹ ሽርክ" ተብሎ ይመደባል። ምክንያቱም፡-
አላህ (ሱ.ወ) በሸሪዓውም ሆነ በተፈጥሮ ሕግጋት (ቀደር) ምክንያት ያላደረገውን ነገር እንደ ምክንያት አድርጎ መውሰድ ስለሆነ።
በሸሪዓውም ሆነ በተፈጥሮ ሕግጋት እጅን ማሳከክ ከሲሳይ መምጣት ጋር የሚያያይዝ ምንም ዓይነት መረጃ የለም።
•ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡-
"ተሚማህ (ክታብ ወይም ከክፉ ዓይን ለመከላከል የሚታሰሩ ነገሮችን) ያንጠለጠለ ሰው በእርግጥም አጋርቷል (ሽርክ ፈጽሟል)።" (ቲርሚዚ የዘገቡት ሶሂህ ሀዲስ)
•ይህ የሆነበት ምክንያት፡-
ተሚማህ (እንደ ዕንቁ ወይም ክር ያሉ ነገሮች) ከክፉ ዓይን ይከላከላሉ ተብለው ይታሰባሉ።
አላህ ግን እነዚህን ነገሮች ለመከላከያነት በሸሪዓውም ሆነ በተፈጥሮ ሕግጋት ምክንያት አላደረጋቸውም።
🌱 @TewhedandSuna

👍32🏆4
• ብዙ ሰው የሚያስማማውና የሚገናኝበት አንድ ነጥብ አለ። ሁላችንም በተደጋጋሚ ከፍቶናል። አብዛሀኞቻችን አሁንም እንደተከፋን ነን። የሚለያየው የመከፋታችን መንስኤ ነው። ነገር ግን አንድ ነገር አስታውሱ! ይቺ ዱንያ እንጂ ሌላ አይደለቺም ..... ትንሽ አስደስታ ብዙ የምታስከፋ!!
• አሏህ የትንፋሻችሁን ግለት፣ የልባችሁን ድካም በደስታ ይተካላችሁ!!
🌱 @TewhedandSuna
• አሏህ የትንፋሻችሁን ግለት፣ የልባችሁን ድካም በደስታ ይተካላችሁ!!
🌱 @TewhedandSuna
👍64
👍84🏆4
👍80
👍66
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱 ጀነትም ይሁን ጀሀነም የጊዜ አጠቃቀም ውጤቶች ናቸው ።
👍37
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱 ስም ማቆላመጥ ?
•ጥያቄ፡- ‘ዐብዱላህ’ የሚለውን ስም ‘ዐቡድ’፣ ወይም ‘ዐብዱራሕማን’ የሚለውን ‘ደሑም’ ብሎ ማቆላመጥ (ማሳነስ) እንዴት ይታያል? ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም?
•መልስ፡- ይህ ይፈቀዳል። ይህ የብዙ ሰዎች ልማድ ነው፤ እንዲያውም የኡለማዎች (ሊቃውንት) ጭምር። ስለዚህ ‘ዐብዱልዐዚዝን’ - ‘ዐዙዝ’፣ ‘ዐብዱልመጂድን’ - ‘መጁድ’ እያሉ ማቆላመጥ ይፈቀዳል።
ምክንያቱም እያቆላመጥክ (እያሳነስክ) ያለኸው የሰውየውን ስም ነው። ክልክል የሆነው የአላህን ስሞች ማሳነስ ነው፤ ይህ በሊቃውንት ስምምነት (ኢጅማዕ) የተከለከለ ነው። ለምሳሌ ከአላህ ስሞች አንዱ የሆነውን ‘አል-ዐዚዝ’ የሚለውን ‘ዐዘይዝ’ (ለአላህ ተብሎ) ቢባል — አላህ ይጠብቀንና — ይህ በፍጹም አይፈቀድም። ነገር ግን የአላህ ባሪያዎችን ስም ማቆላመጥ (ማሳነስ) ይቻላል።

👍35🏆3
👍75
👍41
🌱 ፆታ ሲሆን smart ዘር ሲሆን ዘረኛ
• የዘረኝነት ትልቁ ችግር ሰዎች በራሳቸው ባላመጡት ማንነት ላይ ለመመፃደቅ መሞከራቸው አልፎም ሌሎችን አንቋሾ መመልከታቸው ነው፡፡
ብዙዎቻችን ዘር ሲሆን ይህን የዘቀጠ አስተሳሰብ እናስተውላለን፡፡
ነገር ግን አላህ ወደ ሰጠን ፆታ ስንመጣ በራሳችን ያገኘነው ይመስል፤ "ወንድኮ" "ሴትኮ" እያልን እንበሻሸቃለን፡፡
የተሰጠንን ሐላፊነት ከመወጣት ይልቅ በእንቶ ፈንቶ ክርክሮች፣ አላማ ቢስ በሆኑ ፉከራዎች እና መበሻሸቆች ጊዜያችንን እናጠፋለን፡፡
አንድ ሰው እኔ ከሌሎች የተሻለ “የሆነ ነገር” አለኝ ካለ፤ በዛ ነገሩ ሌሎችን ምን ጠቀመ፣ ለራሱስ ምን ተጠቀመ የሚለው እንጂ “አለኝ” እና “ነኝ” ማለቱ ብቻ ጥቅም የለውም፡፡
የተሻለ ነገር ኖሮት ምንም ካልሰራበት ደግሞ ሳይኖረው ከተቀመጠ ሰው የበለጠ ውርደት ላይ ነው፡፡
አላህ በሰጠን ማንነት ከመመፃደቅ ወጥተን ከኛ ምን ይጠበቃል ላይ እንበርታ!!!
© huneynn
• @TewhedandSuna

👍17🏆1