👍31🏆2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✿
▢ "በእርግጥም የአንድ ባሪያ እግሮች በዚህ ዓለም ላይ ካረፉበት ጊዜ ጀምሮ ወደ ጌታው የሚጓዝ መንገደኛ ነው። የጉዞውም ርዝመት የተወሰነለት ዕድሜው ነው። ዕድሜ የሰው ልጅ ዋና ካፒታል ነው፤ እያንዳንዱ እስትንፋስም ወደር የሌለው ዕንቁ ነው። ይህ ዕድሜ ወደ አላህ በሚያቃርብ መልኩ ካልዋለ ግን የዘላለም ደስታ ዕድል ያመልጠዋል።"
🌱 @TewhedandSuna

👍25🏆2
👍45🏆1
👍59🏆3👌1
" ኡድሂያ ለማረድ ላሰበ ሰው"
• ኡሙ ሰለማ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦
"የዙል ሂጃህን ጨረቃ ካያችሁና ከእናንተ መካከል መስዋዕት (ኡድሂያ) ለማረድ ያሰበ ሰው ካለ፤ ከፀጉሩም ሆነ ከጥፍሩ ምንም ነገር ከመቁረጥ ይቆጠብ።"
🌱 @TewhedandSuna
• ኡሙ ሰለማ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦
"የዙል ሂጃህን ጨረቃ ካያችሁና ከእናንተ መካከል መስዋዕት (ኡድሂያ) ለማረድ ያሰበ ሰው ካለ፤ ከፀጉሩም ሆነ ከጥፍሩ ምንም ነገር ከመቁረጥ ይቆጠብ።"
🌱 @TewhedandSuna
👍19
قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
" ኡድሂያ ለማረድ ላሰበ ሰው" • ኡሙ ሰለማ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ "የዙል ሂጃህን ጨረቃ ካያችሁና ከእናንተ መካከል መስዋዕት (ኡድሂያ) ለማረድ ያሰበ ሰው ካለ፤ ከፀጉሩም ሆነ ከጥፍሩ ምንም ነገር ከመቁረጥ ይቆጠብ።" 🌱 @TewhedandSuna
✿ ማስታወሻ
▢ ነገ ቅዳሜ (ግምቦት 8/ 2018) የዙልቀዕዳ የመጨረሻ ቀን ሊሆን ስለሚችል ኡድሒያ የማረድ እቅድ ያለው ሰው ከሰውነቱ መነሳት የሚያስፈልጋቸው ፀጉሮችንና ጥፍሩን ዛሬ እና ነገ እስከ ከመግሪብ በፊት ባሉ ሰዓቶች አስቀድሞ ማንሳት ይጠበቅበታል።
🌱 @TewhedandSuna
▢ ነገ ቅዳሜ (ግምቦት 8/ 2018) የዙልቀዕዳ የመጨረሻ ቀን ሊሆን ስለሚችል ኡድሒያ የማረድ እቅድ ያለው ሰው ከሰውነቱ መነሳት የሚያስፈልጋቸው ፀጉሮችንና ጥፍሩን ዛሬ እና ነገ እስከ ከመግሪብ በፊት ባሉ ሰዓቶች አስቀድሞ ማንሳት ይጠበቅበታል።
🌱 @TewhedandSuna
👍24
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✿ የአስሩ የዙል ሂጃህ ቀናት ታላቅነት
• ነቢዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- “ከዱንያ ቀናት ሁሉ በላጩ (የዙል ሂጃህ) አስር ቀናት ናቸው።”
▢ በዱንያ ካሉ ቀናት ሁሉ በእነዚህ ቀናት የሚሰሩ መልካም ስራዎች በአላህ ዘንድ ይበልጥ ተወዳጅ እና ታላቅ ምንዳ የሚያስገኙ ናቸው።
• ነቢዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- “በእነዚህ ቀናት (በመጀመሪያዎቹ አስር የዙል ሂጃህ ቀናት) እንደሚሰራ መልካም ስራ በአላህ ዘንድ ተወዳጅ የሆነ ስራ ያለበት ሌላ ቀን የለም።”
እሳቸውም እንዲህ አሉ፡- “በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጅሃድም ቢሆን (ከእነዚህ ቀናት ስራ አይበልጥም)፤ በነፍሱና በገንዘቡ ወጥቶ ከሁለቱም ምንም ሳይዝ የተመለሰ (የተሰዋ) ሰው ቢሆን እንጂ።”
▢ እነዚህ የመጀመሪያዎቹ አስር የዙል ሂጃህ ቀናት የመታዘዣ ወቅቶች እና ለአምላኪዎች ታላቅ እጥፍ ድርብ ምንዳ የሚገኝባቸው ናቸው። እነዚህ ቀናት የሰውን ልብ ክፍት ያደርጋሉ፤ ይህም በቀሪው የዓመቱ ክፍል በታዛዥነት ላይ እንዲጸና ይረዱታል።
🌱 @TewhedandSuna
• ነቢዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- “ከዱንያ ቀናት ሁሉ በላጩ (የዙል ሂጃህ) አስር ቀናት ናቸው።”
▢ በዱንያ ካሉ ቀናት ሁሉ በእነዚህ ቀናት የሚሰሩ መልካም ስራዎች በአላህ ዘንድ ይበልጥ ተወዳጅ እና ታላቅ ምንዳ የሚያስገኙ ናቸው።
• ነቢዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- “በእነዚህ ቀናት (በመጀመሪያዎቹ አስር የዙል ሂጃህ ቀናት) እንደሚሰራ መልካም ስራ በአላህ ዘንድ ተወዳጅ የሆነ ስራ ያለበት ሌላ ቀን የለም።”
ሰሃቦችም እንዲህ ሲሉ ጠየቁ፡- “የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጅሃድም ቢሆን (ከእነዚህ ቀናት መልካም ስራ አይበልጥም)?”እሳቸውም እንዲህ አሉ፡- “በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጅሃድም ቢሆን (ከእነዚህ ቀናት ስራ አይበልጥም)፤ በነፍሱና በገንዘቡ ወጥቶ ከሁለቱም ምንም ሳይዝ የተመለሰ (የተሰዋ) ሰው ቢሆን እንጂ።”
▢ እነዚህ የመጀመሪያዎቹ አስር የዙል ሂጃህ ቀናት የመታዘዣ ወቅቶች እና ለአምላኪዎች ታላቅ እጥፍ ድርብ ምንዳ የሚገኝባቸው ናቸው። እነዚህ ቀናት የሰውን ልብ ክፍት ያደርጋሉ፤ ይህም በቀሪው የዓመቱ ክፍል በታዛዥነት ላይ እንዲጸና ይረዱታል።
🌱 @TewhedandSuna
👍27🏆1
Forwarded from قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
⭐️ ሁለቱ የተክቢራ አይነቶች
①) ልቅ የሆነው ተክቢራ (التكبير المطلق)፦
ይህ ተክቢራ ዙልሂጃ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ዙልሂጃ አስራ ሶስተኛው ቀን ድረስ በየትኛውም አጋጣሚ (በመስጅድ፣ በቤት፣ በሱቅ፣ በመንገድ፣ hiጠዋት፣ ማታ……) ያለምንም ገደብ የሚባል ዚክር ሲሆን። ልክ ዙልሂጃ 13ኛው ቀን ላይ ፀሀይ እንደገባች ይጠናቀቃል።②) የተገደበው ተክቢር (التكبير المقيد)፦
ይህ ተክቢራ ከሶላት በኋላ የሚባል በሶላት ላይ የተገደበ ተክቢራ ነው። የሚጀመረው የአረፋ ቀን (ዙልሂጃ ዘጠኝ) ሱብሂ እንደተሰገደ ሲሆን ልክ ዙልሂጃ 13ኛ ቀን ላይ አሱር ሶላት ከተሰገደ በኋላ ተብሎ ይጠናቀቃል።💙 ተክቢራ በማለት ላይ እንበርታ።
اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ
اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ
🌟 🔗 😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈 🟢
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍19
Forwarded from قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
Audio
إن تكاسلت أنفسنا في هذه العشر ! فلنتذكر قول النبي 🤩 : { أحبُّ إلى الله } 🌱
وإن فترت همتنا ! فلنيقِظها بقول النبي🤩 : { أحبُّ إلى الله }
🤩
وإن فترت همتنا ! فلنيقِظها بقول النبي
🎴 📎 😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈 🟢
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ} pinned «🌱 ሂይወትህን ከማንም ሒወትጋ አታነፃፅር አላህ ለሁሉም ነፍስ የተለያየ ታሪክ ነውና የፃፈው ። @tewhedandsuna •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•»