قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
#السؤال |[ حكم مشاهدة المباريات الرياضية ]| #الجواب من اللجنة الدائمة للبحوث العلمية والإفتاء : مباريات كرة القدم التي على مال أو نحوه من جوائز حرام، لكون ذلك قمارا، لأنه لا يجوز أخذ السبق وهو العوض إلا فيما أذن فيه الشرع، وهو المسابقة على الخيل والإبل…
✿ ጥያቄ
|[ የስፖርት ውድድሮችን (ግጥሚያዎችን) የመመልከት ብይን ]|
▢ መልስ ፦ የፈትዋ ኮሚቴ (اللجنة الدائمة):
• በገንዘብ ወይም መሰል ሽልማቶች ላይ የተመሰረቱ የእግር ኳስ ጨዋታዎች ቁማር በመሆናቸው ምክንያት የተከለከሉ (ሀራም) ናቸው። ምክንያቱም በሸሪዓው ከተፈቀዱት (እንደ ፈረስ ውድድር፣ የግመል ውድድር እና የውርወራ/ቀስት ውድድር) ውጪ በውድድር ላይ ክፍያ ወይም ዋጋ መውሰድ አይፈቀድም። በዚህም መሰረት፣ ውድድሩ በሽልማት (በገንዘብ) ላይ የተመሰረተ መሆኑን እያወቀ በቦታው መገኘትም ሆነ መመልከት የተከለከለ ነው፤ ምክንያቱም በቦታው መገኘቱ ድርጊቱን እንደማጽደቅ (እንደመቀበል) ይቆጠራል።
• ነገር ግን ጨዋታው ያለ ምንም ክፍያ (ሽልማት) ከሆነ፣ አላህ ግዴታ ካደረጋቸው ነገሮች (እንደ ሰላት እና መሰል ነገሮች) የማያዘናጋ ከሆነ፣ እና እንዲሁም የተከለከሉ ነገሮችን ያላካተተ ከሆነ — ለምሳሌ፡ አውራትን መግለጥ፣ የሴቶችና የወንዶች መደባለቅ፣ ወይም የሙዚቃ መሣሪያዎች መገኘት — በጨዋታውም ሆነ እሱን በመመልከት ላይ ምንም ችግር (ሀጢአት) የለበትም።
ስኬትም ከአላህ ነው፤ የአላህ ሰላትና ሰላም በነቢያችን ሙሐመድ፣ በቤተሰቦቻቸውና በባልደረቦቻቸው ላይ ይውረድ። »
📗 [ ፈታዋ አል-ለጅናህ አድ-ዳኢማህ (15/238) ]
🌱 @TewhedandSuna

👍13
✿
ወደፊት የምናደርገው እርምጃ አስቸጋሪ ከሆነ፤ ወደ ኋላ ለመመለስ የምናስበውም ጉዞ ስቃይ የበዛበት ከሆነና እንቅስቃሴያችንን ገታ አድርገን ባለንበት ቦታ ለመቆም አንዳች ችግር የሚፈጥርብን ከሆነ ምን ማድረግ ይኖርብናል ትላላችሁ?

👍11
✿ ዐቅላችን ትንሽ ነው! ከኛ ዐቅል ያነሰ ዐቅል ካለው ሰው ጋር ከተቀማመጥን፤ ያ ትንሹ ዐቅላችን ይሄዳል።"
-ሹዕባህ
📚روضة العقلاء
¤ @TewhedandSuna
-ሹዕባህ
📚روضة العقلاء
¤ @TewhedandSuna
1👍21🏆1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"በአላህ እምላለሁ! የውስጤን መጥፎነትና ድብቅ ማንነቴን ቢያውቁ ኖሮ፣ ያገኘኝ ሁሉ ሰላምታ ባልሰጠኝ ነበር።"
"ከእኔም በራቁ፣ አብሮነቴንም በጠሉ ነበር፤ ከክብርም በኋላ በውርደት በተመለስኩ ነበር።"
"ነገር ግን አንተ (ጌታዬ) ጉድለቶቼንና መጥፎ ምሳሌዎቼን ሸፈንክልኝ፤ ከስህተቶቼና ከማመፅዎቼም ይቅር አልክኝ።"
"ስለሆነም ምስጋናና ውዳሴዎች ሁሉ ሙሉ በሙሉ ለአንተ ይሁን፤ በልቦናዬ፣ በአካላቶቼና በምላሴ ጭምር።"
🌱 @TewhedandSuna
👍20🏆2
✿ ውሀ ሻጭ?
¤ አንድ ሰው መንገድ ላይ እያዞረም ይሁን፣ ሱቅም ይክፈትለት፣ ሆቴልም ላይ ይደርድረው፣ ትምህርት ቤት፣ መስጂድ፣ ጤና ጣቢያ፣ ሌሎችም ቦታዎች ላይ ውሀን በማቅረብ ገቢ ካገኘ ውሀ ሻጭ ወይም ውሀ ይሸጣል መባሉ ትክክለኛ ስራውን ወይም ገቢውን ይገልፃል፡፡
መንደር ላይ ለዉዱእ በሃይላንድ የሚሸጠውም ሆቴል ላይ በውድ የሚሸጠውም “ውሀ ሸጡ” ነው የሚባለው፡፡ መያዣ እቃው ቢለያይ፣ ማርኬቲንጉ ከፍ እና ዝቅ ቢል፣ የቧንቧም ይሁን የሃይላንድ የተሸጠው ውሀ ነው፡፡ ውሀ!!
ወሬው ስለ ውሀ እንዳልሆነ አይጠፋችሁም!!!
አንድ ወንድ መስራት እየቻለ መስጂድ ላይ ቆሞም ቢጠይቅ፣ መንገድ ላይ ለማስመጥም ቢሞክር፣ ሚዲያ ላይ አካውንትም ቢለጥፍ፣ ሌላም ስም ይስጠው መስራት እየቻለ ክብሩን አውርዶ እየለመነ ነው፡፡ እየለመነ!!
ቦታው ስለተቀያየረ፣ አጠያየቁ ስላማረ ከልመናነት አይወገድም፡፡ ክብርን ሽጦ ልመና!
ሴቷም ብትሆን መንደር ላይም ይሁን፣ ሆቴልም ትሂድ፣ ሚዲያም ላይ በውበቷና ጭፈራ ትውጣ፣ ዋጋው ከፍም ይበል ዝቅ፣ ክብሯን(ሰውነቷን) በመጠቀም ገንዘብ ከሰራች ክብሯን ሽጣለች፡፡
የክብሩ ደረጃ የከፋም ይሁን ሻል ያለ ክብር እና ሐያእ ተሽጧል፡፡ ክብርን ሽጦ ሽቀላ!
©huneynn

👍19🏆3
▢ ሁሉም ያልፋል ........
¤ የአንዱ መንገድ ፍፃሜ ለሌላው መንገድ ጅማሮ ነው። በህይወት አበቃ የሚባልለትል ጉዞ የለም።
ገና እንደወጣት ብዙ ያላየናቸውና መኖር ያልጀመርናቸው ውብ የህይወት መልካም አጋጣሚዎች አሉና ታግሰን ንጋታችንን እንጠብቅ።

👍33🏆4
✿ ስናለቅስ ....
▢ ዘግተን ስናለቅስ እንዉልና እንባችንን ጠርገን የሚያለቅሱትን ለማጽናናት እንወጣለን።
"በጎ ማስመሰል" ይሏል ይህ ነው።
እንዲያ ካልሆንን ታዲያ ምን ኸይር አለን።
🌱 @TewhedandSuna
▢ ዘግተን ስናለቅስ እንዉልና እንባችንን ጠርገን የሚያለቅሱትን ለማጽናናት እንወጣለን።
"በጎ ማስመሰል" ይሏል ይህ ነው።
እንዲያ ካልሆንን ታዲያ ምን ኸይር አለን።
🌱 @TewhedandSuna
👍32
👍27
قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ} pinned «✿ የቂያማ ቀን የሚሰጥህ መፅሀፍ ደራሲው አንተ ነህ 🌱 @TewhedandSuna»
✿ ድሮ ልጅ እያላችሁ «ይህን መሆን
እፈልጋለሁ!!» ስትሉ የነበረውን ነገር
ሆናችሁ ወይስ ፍላጎታችሁን ቀየራችሁ?!
• ህይወት ከጊዜ ጋር ትለዋወጣለች!!
🌱 @TewhedandSuna
እፈልጋለሁ!!» ስትሉ የነበረውን ነገር
ሆናችሁ ወይስ ፍላጎታችሁን ቀየራችሁ?!
• ህይወት ከጊዜ ጋር ትለዋወጣለች!!
🌱 @TewhedandSuna
👍35
🌱 ጥብቅ የሳይበር ደህንነት ማስጠንቀቂያ‼
=========================
(ቴሌግራም ላይ የተሰማራው አደገኛው Botnet እና የብልግና ሊንኮች!)
||
✿ ሰሞኑን በቴሌግራም መድረክ ላይ እጅግ አደገኛ እና የተራቀቀ የአካውንት ጠለፋ (Account Takeover) ዘመቻ በስፋት እየተካሄደ ይገኛል። ይህ ጥቃት እንዴት እንደሚሰራ እና እያንዳንዳችንን እንዴት አደጋ ላይ እየጣለን እንደሆነ እውነታውን ላካፍላችሁ።
¹/ ጥቃቱ እንዴት ይሰራል?
•┈┈ አጥቂዎቹ (Hackers) የሚጠቀሙት "Phishing Attack" እና አውቶማቲክ የሆኑ የቴሌግራም Botnets በማጣመር ነው። ስልቱ እንዲህ ነው፦
• ማጥመጃው (The Bait)፡ የሰውን ልጅ የስነ-ልቦና ድክመት (Social Engineering) ለመጠቀም ሲሉ፣ በጣም ፀያፍ የሆኑ (የብልግና) ምስሎችን ወይም ቪዲዮዎችን ይልካሉ። ከስሩም "ሙሉውን ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ" የሚል ማባበያ (Malicious Link) ያስቀምጣሉ።
• የታመነ ምንጭ (Trusted Sender)፡
ይህ ሊንክ የሚመጣው ከማታውቁት ሰው ብቻ አይደለም! አካውንቱ በጠላፊዎች (Hackers) ቁጥጥር ስር ከዋለ የቅርብ ጓደኛችሁ፣ የቤተሰብ አባላችሁ፣ ወይም አብሮ አደጋችሁ ስም ሊመጣ ይችላል።
²/ ሊንኩን ስትነኩት ምን ይፈጠራል?
•┈┈ ሊንኩን ክሊክ ባደረጋችሁበት ቅጽበት In a fraction of a second ሁለት ነገሮች ይፈጠራሉ፦
1】 የቴሌግራም አካውንታችሁን የመቆጣጠር መብት (Access Token/Session Hijacking) ለአጥቂዎቹ አሳልፋችሁ ትሰጣላችሁ።
2】 በስተጀርባ የተጻፈው (Automated Script/Bot) ወዲያውኑ የእናንተን አካውንት በመጠቀም Contacts ላይ ለሚገኙ በመቶዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች እና አባል ለሆናችሁባቸው ግሩፖች በሙሉ ያንኑ የብልግና ምስል እና ቫይረስ በእናንተ ስም ያሰራጫል። አንዴ ከተጠለፈ አካውንታችሁን መልሶ ለማግኘት (Account Recovery) እጅግ ፈታኝ ይሆናል።
3】 ከሳይበር አደጋው ባሻገር፣ ይህ ነገር እጅግ ከባድ የሞራል እና የኃይማኖት ቀውስ እያስከተለ ነው። አንዳንዶች በስሜት (Curiosity) አሊያም በድንቁርና ሊንኩን ይከፍቱና፤ ለራሳቸውም ሐራም እያዩ፣ በራሳቸው አካውንት ምክንያት ደግሞ ያንኑ የብልግና ምስል ለብዙ መቶ ንጹሃን ሰዎች (ለቤተሰብ፣ ለኡስታዞች፣ ለወንድም እህቶች) ልከው በቅጽበት ሰውየውንም ሐራም እንዲያይ ያስገድዱታል።
▢ በዲናችን አስተምህሮ፡- "ወንጀልን (ፋሒሻን) ማሰራጨት እና ሰዎችን ወደ ሐራም መጋበዝ ከባድ ቅጣት አለው!" ዛሬ በእናንተ ድክመትና ስግብግብነት የላካችሁት ሊንክ የብዙ ወጣቶችን አዕምሮ ሊበክል፣ ስነ-ልቦና ሊጎዳ እና ትውልድ ሊያበላሽ ይችላል።
★ መፍትሄወ፦
• አትንኩ! ከማንም ይምጣ ከማን (ከጓደኛም፣ ከዘመድም፣ ከባለቤታችሁም)፣ ፀያፍ ምስል ወይም የሚያጠራጥር ሊንክ (Link) ከተላከላችሁ በፍጹም አትንኩት ወዲያውኑ delete አድርጉት።
• Two-Step Verification አብሩ: የቴሌግራም ሴኩሪቲያችሁን ለማጠናከር፣ Setting > Privacy and Security > Two-Step Verification ውስጥ በመግባት Password አድርጉበት! ይህ አካውንታችሁ በቀላሉ እንዳይጠለፍ ትልቅ ግድግዳ (Layer of security) ይፈጥራል።
• ያላወቃችሁትን Session አጥፉ: ወደ Setting > Devices ገብታችሁ እናንተ ከምትጠቀሙበት ስልክ ውጪ የሚታይ ሌላ የገባ (Active) አካውንት ካለ "Terminate all other sessions" በማለት ወዲያውኑ አጥፉት።
• የሳይበር ደህንነታችንን መጠበቅ ዲናችንንም፣ ክብራችንንም၊ ማህበራዊ ግንኙነታችንንም መጠበቅ ነው። የብዙዎች ህይወት፣ ትዳር እና ክብር በዚህ አደገኛ ጥቃት ምክንያት እየፈረሰ ነው።
እባካችሁ ንቁ! ለራሳችሁም ሆነ ለሌሎች ጥንቃቄ አድርጉ!
(ይህን ማስጠንቀቂያ Share በማድረግ ወዳጅ ዘመድዎን ከዚህ አደገኛ የሳይበር እና የሞራል ወጥመድ ይታደጉ!)
||
© STEM with Murad

✿ ዝናቡ ካለፈ በኋላ ዣንጥላ ለሁሉም ሰው ሸክም ይሆናል። ጥቅም ሲቆም ታማኝነት የሚያበቃው በዚህ መልኩ ነው። እያንዳንዱ ቅርበት እውነት አይደለም!
🌱 @TewhedandSuna
🌱 @TewhedandSuna
👍40
👍38
👍55