✿
• በዚህ ዘመን በጊዜ የሚተኛ የለም! አላህ
ያዘነለት ሲቀር ‥ ሁሉም የራሱ የሆነ ለትራሱ
የሚተርከው ታሪክ አለው ታሪኩ ወይ በፈገግታ
ወይ ደግሞ በለቅሶ የሚያልቅ ይሆናል ።
🌱 @TewhedandSuna
• በዚህ ዘመን በጊዜ የሚተኛ የለም! አላህ
ያዘነለት ሲቀር ‥ ሁሉም የራሱ የሆነ ለትራሱ
የሚተርከው ታሪክ አለው ታሪኩ ወይ በፈገግታ
ወይ ደግሞ በለቅሶ የሚያልቅ ይሆናል ።
🌱 @TewhedandSuna
👍57🎉1
👍41🏆8
👍30
✿ ጌታችን ሆይ ....
• ስራችን ጀነት የሚያስገባ አይደለም። አቅማችንም የጀሐነምን እሳት የሚቋቋም አይደለም። አንተ ድክመታችንን ታውቃለህና በጥበብህ ሙላልን።
ያ ረብ ጀነትህን..
🌱 @TewhedandSuna
• ስራችን ጀነት የሚያስገባ አይደለም። አቅማችንም የጀሐነምን እሳት የሚቋቋም አይደለም። አንተ ድክመታችንን ታውቃለህና በጥበብህ ሙላልን።
ያ ረብ ጀነትህን..
🌱 @TewhedandSuna
👍47👌1
✿ አንዳንዴ ሰዎች እንዲረዱህ እዲያውቁልህ የምትፈልጋቸው ስሜቶች አሉ። ነገር ግን ሚረዳህ ሰው ማታገኝላቸው።
.....ከኖርማል ማንነትህ የሚያስወጡህ ፣ከነበረህ ባህሪ የሚቀይሩ ቀሽም የሆኑ ስሜቶች
ለሰው ብትነግረውም የማይረዱህ ብቻ አለ አ??
"ሰው ሰውን መረዳት አቆመ ዴ?!" ብለን እስከምናስብ ድረስ
ብቻ አብሽሩልኝ
🌱 @TewhedandSuna
.....ከኖርማል ማንነትህ የሚያስወጡህ ፣ከነበረህ ባህሪ የሚቀይሩ ቀሽም የሆኑ ስሜቶች
ለሰው ብትነግረውም የማይረዱህ ብቻ አለ አ??
"ሰው ሰውን መረዳት አቆመ ዴ?!" ብለን እስከምናስብ ድረስ
ብቻ አብሽሩልኝ
🌱 @TewhedandSuna
👍30
✿ ይሉኝታ
• ሰዎች አይደሉም ያንተን ማንነት የሚለኩት። ሁሉም በመሰለው መልኩ ይረዳህና ያለህበትን ሁኔታ ይወስናል። ግና እሱ አንተ ያለህበት ሁኔታ ሳይሆን ሰዎች ነህ ብለው የሚያስቡት ነው። መልእክቱ በሰዎች ይሉኝታ ታስረው የሚያስቡትን ነገር ከማድረግ ለተገቱትና ማድረግ የማይፈልጉት ለሚያደርጉ ነው። የሰው ልጅ ምንም ብትሆን ማውራቱ አይቀርም። ስለዚህ ህይወትህ ላይ ትክክለኛ ነገር እስከሆነ ድረስ ለሰዎች አሉባልታ ቦታ እንዳትሰጥ!
🌱 @TewhedandSuna
👍22🏆2
• ሳቅም ሲበዛ የሀዘንን ያህል እንባ ያስፈስሳል ፤ መቀመጥም ሲበዛ የመሥራትን ያህል ያደክማል ፤ ደግነት ሲበዛም እንዲሁ የክፋትን ያህል ይጎዳል ፤ ሁሉን ነገር በመጠን ከያዙት እንኳንስ መልካሙ ክፉውም ይጠቅማል።
-
🌱@TewhedandSuna
-
🌱@TewhedandSuna
👍48👌7🎉3
• ግልፅ በሆነ ሀዲስ አንድ ሰው በዝናብ ምክኒያት ከጀመዐ ሰላት መቅረት ይችላል። ግን ለመቅረት ዑዝር ሚሆነው የዝናብ አይነት ልብስ ሚያረጥበውና ወደ መስጂድ ሲሄድ አስቸጋሪ ጭቃ ካለ ነው። ከዛ ውጪ ያለው ቀለል ያለ ዝናብ ከጀመዐ ሰላት ለመቅረት ዑዝር አይሆንም!
-ሸይኽ ዐብድሰላም አሽ'ወይዒር
🌱 @TewhedandSuna
-ሸይኽ ዐብድሰላም አሽ'ወይዒር
🌱 @TewhedandSuna
👍43
🪟አባትነት ሚስጥር ነው።
"يقولون الأباء كلام غير مفهوم ثم تشرحه لنا الأيام"
አባቶች በሰዓቱ የማንረዳው የሆነን ቃል ይናግሩናል! ከዚያም ያንን ቃል ጊዜዎች ያብራሩልናል።
🌱 @TewhedandSuna
"يقولون الأباء كلام غير مفهوم ثم تشرحه لنا الأيام"
አባቶች በሰዓቱ የማንረዳው የሆነን ቃል ይናግሩናል! ከዚያም ያንን ቃል ጊዜዎች ያብራሩልናል።
🌱 @TewhedandSuna
👍40👌3
👍23
✿ አንበሳ ምንም ያህል ቢራብ እንኳ ሳር አይበላም... አንተም ልክ እንደ አንበሳው ሁን!
ለውስጣዊ ረሀብህና ስሜትህ ስትል ሰዋዊ ማንነትህን አንዳትለውጥ አደራ......
-------
🌱@TewhedandSuna
ለውስጣዊ ረሀብህና ስሜትህ ስትል ሰዋዊ ማንነትህን አንዳትለውጥ አደራ......
-------
🌱@TewhedandSuna
👍42
👍65👌7