👍33🎉1🏆1
👍60🏆5👌1
👍50👌6
¤ እጅና እግር አስሮ የሚያስቀምጥ ብዙ ሀሳብና ጭንቀት ቢኖርብንም፤
በጠዋት ተነስተን እንሮጣለን አንቀመጥም ፣
እንተጋለን ፈጽሞ እጅ እንሰጥም።
ቢኢዝኒላህ
ከዱንያ ጋር የያዝነው ትግል ይቀጥላል ።
ሰባሐል ኸይር
🌱 @TewhedandSuna
በጠዋት ተነስተን እንሮጣለን አንቀመጥም ፣
እንተጋለን ፈጽሞ እጅ እንሰጥም።
ቢኢዝኒላህ
ከዱንያ ጋር የያዝነው ትግል ይቀጥላል ።
ሰባሐል ኸይር
🌱 @TewhedandSuna
👍34👌10
✿ የምድር ሴቶች ባጠቃላይ ቢራቆቱ
ወንድ ልጅ አይኑን ባለመስበሩ ይጠየቃል
የምድር ወንድ ሁሉ አይኑን ቢሰብርም
ሴቶች ስለ አለባበሳቸው ይጠየቃሉ።
🌱 @TewhedandSuna
ወንድ ልጅ አይኑን ባለመስበሩ ይጠየቃል
የምድር ወንድ ሁሉ አይኑን ቢሰብርም
ሴቶች ስለ አለባበሳቸው ይጠየቃሉ።
🌱 @TewhedandSuna
👍53👌1
🌱 ቀን አለ ......
ለልባችሁ ቀን እንዳለ ንገሩት። አዎ የሆነ ቀን አለ። ደስተኛ የምትሆኑበት። ስትመኙት የነበረውን ነገር የምታገኙበትና ከደስታችሁ የተነሳ «ጌታዬ ሆይ በከንቱ እንደማታስቀረኝ አውቅ ነበር» የምትሉበት ቀን አለ።
ትናንት ያልነበር ሊሆን ይችላል ዛሬም ላይሆን ይችላል ነገር ግን አንድ ቀን አለ። ተስፋችሁን መቼም ቢሆን እንዳትጥሉት። ኢብኑ ራህመቶ አብሽሩ ይላችኋል። «ደስተኝነት ምንድነው?!» ስትባሉ «እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነው» ብላችሁ የምትመልሱበትን ቀን አሏህ ቅርብ ያድርግላችሁ።
✿ @TewhedandSuna

👍37🏆5👌1
✿ መንገዱ ጠፍቶባቸው በጠራራ ፀሐይ ዱንያ የጨለመቺባቸውን ሰዎች አላየህም?! የሚኖሩት በተስፋ እንጂ ምን አላቸው ብለህ ነው?! ለመኖር የሚያስፈልገው ተስፋ እንጂ የተመኘኸውን ማግኘች አይደለም።
• አንድ ቀን ..........
🌱 @TewhedandSuna
• አንድ ቀን ..........
🌱 @TewhedandSuna
👍33👌1
👍42👌2
👍41
قال ﷺ : ما لي وللدنيا ؟، ما أنا في الدنيا إلا كراكب استظل تحت شجرة ، ثم راح وتركها
📚رواه الترمذي
📚رواه الترمذي
🌱 @TewhedandSuna
👍13