قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
9.39K subscribers
523 photos
531 videos
12 files
1.28K links
قال رسول الله ﷺ: " إِذَا مَرَرْتُمْ بِرِيَاضِ الْجَنَّةِ ؛ فَارْتَعُوا ...

أسأل الله أن ينفع بالقناة ويتقبل منا
Download Telegram
🍃

▢ ጀግንነት እና ውበት የት እንዳሉ
ቢጠየቁ ኒቃብ ውስጥ ነው

🌱 @TewhedandSuna
👍43👌5
🌱 ቀን አለ ......

ለልባችሁ ቀን እንዳለ ንገሩት። አዎ የሆነ ቀን አለ። ደስተኛ የምትሆኑበት። ስትመኙት የነበረውን ነገር የምታገኙበትና ከደስታችሁ የተነሳ «ጌታዬ ሆይ በከንቱ እንደማታስቀረኝ አውቅ ነበር» የምትሉበት ቀን አለ።

ትናንት ያልነበር ሊሆን ይችላል ዛሬም ላይሆን ይችላል ነገር ግን አንድ ቀን አለ። ተስፋችሁን መቼም ቢሆን እንዳትጥሉት። ኢብኑ ራህመቶ አብሽሩ ይላችኋል። «ደስተኝነት ምንድነው?!» ስትባሉ «እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነው» ብላችሁ የምትመልሱበትን ቀን አሏህ ቅርብ ያድርግላችሁ።

✿ @TewhedandSuna
👍37🏆5👌1
✿ መንገዱ ጠፍቶባቸው በጠራራ ፀሐይ ዱንያ የጨለመቺባቸውን ሰዎች አላየህም?! የሚኖሩት በተስፋ እንጂ ምን አላቸው ብለህ ነው?! ለመኖር የሚያስፈልገው ተስፋ እንጂ የተመኘኸውን ማግኘች አይደለም።

• አንድ ቀን ..........

🌱 @TewhedandSuna
👍33👌1
✿ ዱንያ ከንቱ መሆኗን ለማወቅ ከዚህ
በኋላ ስንት ሞቶችን ነው ማየት ያለብሽ?! ነፍሴ

🌱 @TewhedandSuna
👍42👌2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✿ እርምጃዎች ቢርቁም፣ ልብ አሁንም አንቺው ዘንድ ነው..

🌱 @TewhedandSuna
👍28
✿ በፍቅር ለወደቁ ጥንዶች ኒካህን የመሰለ
መድሐኒት እስካሁን ዱንያ አላየቺም!!                

🌱 @TewhedandSuna
👍41
قال ﷺ : ما لي وللدنيا ؟، ما أنا في الدنيا إلا كراكب استظل تحت شجرة ، ثم راح وتركها
📚رواه الترمذي

🌱 @TewhedandSuna
👍13
✿ ሴቶችን የምጠላ ወንድ አይደለሁም! ነገር ግን ለሁሉም ወንድ በየቦታው የምትገኝ ሴት አትመቸኝም።👐🏻

🌱 @TewhedandSuna
👍69
✿ ቆንጆ ህልም እያለምክ እንደሆነ ቢያውቁ ከእንቅልፍህ ሊያነቁህ የሚችሉ ሰዎች ያሉበት ማህበረሰብ ውስጥ ነው እየኖርን ያለነው።

#ተበርቼ_ሰላም

🌱 @TewhedandSuna
👍31🏆4
🌱 ​"ትልልቆቹ በሮች ቁልፎቻቸው ትናንሽ ናቸው..
ስለዚህ የምኞቶችህ ትልቅነት ተስፋ አያስቆርጥህ! ምናልባት ወደ ፈጣሪ የምታደርሳት አንዲት ጸሎት (ዱዓ)፤ የማይቻለውን ታመጣልህ ይሆናልና..

ብቻ 'ጌታዬ ሆይ' በል::"

▢ @TewhedandSuna
👍49
قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ} pinned «✿ ጀሊሉ ውሰደን እንዳንል፣ ቅጣትህን ፈራን አኑረን እንዳንል፣ ኖረንስ ምን ሰራን                    ዱዓ ጠፍቶብናል በፈለከው ምራን   ኢላሂ 🌱 @TewhedandSuna»
¤ ማስመሰል ......

• ማስመሰል ብሎ ማለት
ከተኩላ ጋር በልቶ ከእረኛ
ጋር ማልቀስ ነው


🌱 @TewhedandSuna
👍39
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
¤ አንዳንዴ

ነገራቶች አስገድደውህ አልችልም ያለከውን ነገር እንድችል ያደርጉሃል

🌱 @TewhedandSuna
👍27👌8🎉2