¤ እንስሳ vs ሰው
~ ሊታረድ ቢላዋ እየተሳለለት፣ ሊቀቀል ድስት ተጥዶለት፣ ከሰከንዶች በኋላ ወደ ሞት ጉዞ መሳፈሩ ላይቀር እሱ ዘና ብሎ ሣሩን ይግጣል።
የኛ ና የዱንያ ነገር እንዲህ ነው።
~ ሊታረድ ቢላዋ እየተሳለለት፣ ሊቀቀል ድስት ተጥዶለት፣ ከሰከንዶች በኋላ ወደ ሞት ጉዞ መሳፈሩ ላይቀር እሱ ዘና ብሎ ሣሩን ይግጣል።
የኛ ና የዱንያ ነገር እንዲህ ነው።
🌱 @TewhedandSuna
👍25
👍25
👍30
¤ የቅርብ ወንድሞቹ "أقتلوا يوسف" አሉ።
ዝምድና የሌለው የሩቅ ሰው ደግሞ "أكرمي مثواه " አለ።
ውዴታ ሪዝቅ ነው! ከየትኛው ልብ እንደምትረዘቅ አታውቀውም!!
🌱 @TewhedandSuna
ዝምድና የሌለው የሩቅ ሰው ደግሞ "أكرمي مثواه " አለ።
ውዴታ ሪዝቅ ነው! ከየትኛው ልብ እንደምትረዘቅ አታውቀውም!!
🌱 @TewhedandSuna
👍47
👍39👌2
✿ ተመልከቱ ይህች ዛፍ የባቡሩን መቅረት ወይም መዘግየት እንደ መልካም አጋጣሚ ተጠቅማ መንገዱን ሙሉ በሙሉ ወረሰችው፣ ነገር ግን አንድ ቀን ባቡሩ ተመልሶ የመጣ እለት ከነስሯ ነቅሎ እንደሚጥላት ፈጽሞ አላስተዋለችም ነበር።
አንዳንድ ክፉና በዳይ ሰዎችም ልክ እንደዚሁ ናቸው። የእውነትና የፍትህ ባቡር የዘገየ በመሰላቸው ጊዜ መንገዱን ተቆጣጥረው በበደልና በባጢል ነገሡበት፣ በረቱበትም...
ነገር ግን ያ የማይቀረው የሐቅና የፍትሕ ባቡር ዳግም ተመልሶ የመጣ ቀን የበደልን ሥሮች በሙሉ ነቅሎ ይጥላቸዋል!!
እውነትና ፍትህም ነግሰው፤ በዳዮችም የእጃቸውን አግኝተውና ውርደትን ተከናንበው፤ መኖራቸው ፈፅሞ የማይቀር የዚህች አለም ህግ ነው!!
------
አላህ በደለኞችን ይያዝልን ፤ተንኮላቸውንም ከንቱ ያደርግልን።🤲
©
🌱 @tewhedandsuna

👍39👌3🏆3
✿ "ለምንድነው እንባ የማይፈሰኝ ልቤስ ለምን ይሆን ጭንቅ/ጥብብ የሚለኝ" ብለን ለምንጠይቅ ሁላ፦
ኢማም ኢብን ረጀብ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦
"ልብ ወንጀሏ ትንሽ በሆነ ቁጥር እንባ በፍጥነት ይፈሳል።"
ኢማም ኢብን ረጀብ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦
"ልብ ወንጀሏ ትንሽ በሆነ ቁጥር እንባ በፍጥነት ይፈሳል።"
🌱@TewhedandSuna
👍16
👍44