قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
9.39K subscribers
523 photos
530 videos
12 files
1.28K links
قال رسول الله ﷺ: " إِذَا مَرَرْتُمْ بِرِيَاضِ الْجَنَّةِ ؛ فَارْتَعُوا ...

أسأل الله أن ينفع بالقناة ويتقبل منا
Download Telegram
¤ እንስሳ vs ሰው

~ ሊታረድ ቢላዋ እየተሳለለት፣ ሊቀቀል ድስት ተጥዶለት፣ ከሰከንዶች በኋላ ወደ ሞት ጉዞ መሳፈሩ ላይቀር  እሱ ዘና ብሎ ሣሩን ይግጣል።
የኛ ና የዱንያ ነገር እንዲህ ነው።

🌱 @TewhedandSuna
👍25
¤ በግ ህይወቱን ሙሉ ተኩላውን በመፍራት ይኖርና ግን በእረኛው ይበላል።

🌱 @TewhedandSuna
👍25
¤ አንዳንዴ ህልማችን ምነው እውን በሆነ ብለን
እንመኛለን አንድ አንዳንዴ እውናችን ምነው
ህልም በሆነ ብለን እንመኛለን ።                       

🌱 @tewhedandsuna
👍30
¤ የቅርብ ወንድሞቹ "أقتلوا يوسف" አሉ።
ዝምድና የሌለው የሩቅ ሰው ደግሞ "أكرمي مثواه " አለ።

ውዴታ ሪዝቅ ነው! ከየትኛው ልብ እንደምትረዘቅ አታውቀውም!!

🌱 @TewhedandSuna
👍47
🌱 መተንፈስ እስከቻልክ ድረስ መቀየር ትችላለህ !

¤ @TewhedandSuna
👍30
✿ አንድ ነገር በጣም ከተወደደብ በመተዉ አርክሰዉ ‼

🌱 @TewhedandSuna
👍39👌2
✿ ተመልከቱ ይህች ዛፍ የባቡሩን መቅረት ወይም መዘግየት እንደ መልካም አጋጣሚ ተጠቅማ መንገዱን ሙሉ በሙሉ ወረሰችው፣ ነገር ግን አንድ ቀን ባቡሩ ተመልሶ የመጣ እለት ከነስሯ ነቅሎ እንደሚጥላት ፈጽሞ አላስተዋለችም ነበር።

አንዳንድ ክፉና በዳይ ሰዎችም ልክ እንደዚሁ ናቸው። የእውነትና የፍትህ ባቡር የዘገየ በመሰላቸው ጊዜ መንገዱን ተቆጣጥረው በበደልና በባጢል ነገሡበት፣ በረቱበትም...

ነገር ግን ያ የማይቀረው የሐቅና የፍትሕ ባቡር ዳግም ተመልሶ የመጣ ቀን የበደልን ሥሮች በሙሉ ነቅሎ ይጥላቸዋል!!

እውነትና ፍትህም ነግሰው፤ በዳዮችም የእጃቸውን አግኝተውና ውርደትን ተከናንበው፤ መኖራቸው ፈፅሞ የማይቀር የዚህች አለም ህግ ነው!!
------

አላህ በደለኞችን ይያዝልን ፤ተንኮላቸውንም ከንቱ ያደርግልን።🤲

©

🌱 @tewhedandsuna
👍39👌3🏆3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱 ወንጀል ባዶነት እንዲሰማህ ያደርጋል።
👍27
✿ "ለምንድነው እንባ የማይፈሰኝ ልቤስ ለምን ይሆን ጭንቅ/ጥብብ የሚለኝ" ብለን ለምንጠይቅ ሁላ፦

ኢማም ኢብን ረጀብ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦

"ልብ ወንጀሏ ትንሽ በሆነ ቁጥር እንባ በፍጥነት ይፈሳል።"

🌱@TewhedandSuna
👍16
✿ አሏህኮ ማለት ..... አይደለም ለሰው ልንነግረው
ለራሳችን ደግመን ልናስበው የምናፍርበትን
ወንጀል የሚምረን ጌታ ነው!!

🌱 @TewhedandSuna
👍44
ይህ ምስሉ ላይ የሚታየው ማስታወቂያ ቴሌግራም በራሱ ጊዜ የሚለቀው ነው።
ዩቲዩብና ፌስቡክ በየቪድዮዎች መሃል ጣልቃ በመግባት እንደሚታዩት ማስታወቂያዎች ማለት ነው።
እንጂ እኛ ግሩፕ ላይ ለቀን አይደለም!

ስለዚህም አንዳንዴ እንደዚህ ዓይነት ከቻናላችን ዓላማ ጋር የማይሄዱ ነገሮችን ስትመለከቱ ይህን በማስተዋል
የኛ መልእክት አለመሆኑን መገንዘብና ወደ ማስታወቂያው አድራሻ ጆይን ከማድረግ መታቀብ ይጠበቅባችኋል።
👍8