قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
9.39K subscribers
523 photos
531 videos
12 files
1.28K links
قال رسول الله ﷺ: " إِذَا مَرَرْتُمْ بِرِيَاضِ الْجَنَّةِ ؛ فَارْتَعُوا ...

أسأل الله أن ينفع بالقناة ويتقبل منا
Download Telegram
🔥 በሰነፍ ሰው
አመት ውስጥ ያለው
የቀን ስም ⬅️ነገ➡️ ብቻ ነው


🛫⛓😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 👇🟢

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
14532
😀 تذكير ▫️الصَّلاَة عَلَى الرَّسُول  🤍.▫️

🪶تذكير  ▫️تِلاَوَة سُورَة الكَهَف 📖 .▫️

🪶 تذكير ▫️ تحرّي سَاعَة الإسْتِجَابَة 😀▫️


🛫⛓😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 👇🟢

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
41
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

🤑ወደ ባንክ አካውንትህ deposit እንደምታደርገው ሁሉ በመላኢኮች እጅ ወዳለው መዝገብህም ደግሞ መልካም ስራዎችን deposit አድረግ።

የሰው ልጅ ነህና ስህተት ደግሞ አይጠፋም እና መጥፎ ስራዎችህ ከመዝገብህ withdrawal አድርግ ።

እውነተኛው 🔥 ከእሳት ተጠብቆ ጀነት የገባ ነው።



🛫⛓😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 👇🟢

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1763
📖የተስተካከለ ሒጃብ ልበሺ


ካልሆነ 〰

💭በስተመጨረሻ የተስተካከለ
ሒጃብ ትለብሻለሽ። ነገር ግን 2️⃣ ሜትር
ከምድር በታች ገብተሽ
‼️



🛫🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10
✈️ ሐጅን ለሚከውኑ❗️


ረሱል 🤩 (🤩 )እንዲህ ብለዋል ፦

﴿مَن حَجَّ لِلَّهِ فَلَمْ يَرْفُثْ، ولَمْ يَفْسُقْ، رَجَعَ كَيَومِ ولَدَتْهُ أُمُّهُ﴾

“ተገቢ ያልሆነ መጥፎ ነገር ከአንደበቱ ሳይወጣ የአላህን ትዕዛዝ ምንም ሳይጥስ ሐጅ ያደረገ ሰው ልክ እናቱ እንደወለደችው ቀን ከኃጢእቶቹ ሙሉ ጠርቶ ይመለሳል።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል🔥1️⃣5️⃣6️⃣1️⃣

🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸

🛫🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
18
💭አንዳንድ ሰው ከሩቅ እንደሚታየው አይደለም
ልክ እንደ ፎቶ ነው ባቀረብነው ቁጥር ጥራቱ ይቀንሳል🌤

🛫🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
242
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿ 🤩صلوات ربي وسلامه عليه🤩﴾.


✈️🔗🤩😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
42
🤩 أفضل أيامكم يوم الجمعة 🤩

🛫🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
71
🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢🔤

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
137
🔥🔥🔥🔥

🔥በማትስ ህግ ከ 0️⃣ መበደር አይቻልም

እንደዚዉ ደግሞ ሙታንም
🤩 ናቸው ምንም ማድረግ አይችሉም ስለዚህ ሙታንን አትጣራ

እንኳን ሙታን በሂወት ያለው እንኳን አላህ ሰበብ አድርጎት ከጠቀምህ እንጂ በራሱ ምንም ማድረግ የማይችል
🔥 ነው ።

እና እንደኛው በልቶ ወደ
✍️✍️ የሚሮጥን ፍጡር አንከጅል።

ባጠቃላይ ከ
0️⃣ የሚበደሩ እብዶች አንሁን ።


🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢🔤

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
721
እነሆ ✍️✍️

🤩 አላህ የማለባቸው የዱንያ በላጭ ቀናቶች ከፊት ለፊትህ ከች እያሉ ነው።

🟠👌اقتـربت خـير أيـام الدُنيـا 🟠
اللھُمَ بلغنا عشره ذي الحجه وبلغنا يوم عرفه
ونحنُ في أحسن حال. 🤲 🤲

🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢🔤

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8👍1
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

🔹 የዘንድሮ ወርቃማዎቹ የዙል-ሒጃ የመጀመሪያ ቀናት መቼ ይጀምራሉ ❔

የዓረፋ ቀን መች ነው
❔

የዒድ አል አድሃ በዓል መች ነው
❔


👆👆የነዚህን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ዕለተ ማክሰኞ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ግንቦት 19, 2017 E.C. ፣ በኢስላማዊ ካላንደር (በሂጅሪያ) አቆጣጠር ደግሞ ዙል-ቂዕዳህ 29, 1446 H.C. ፣ በፈረንጆቹ May 27, 🤩 G.C. በምትታየው ጨረቃ ይወሰናል።

⚡️የዙል-ቀዕዳህ ወር በ29 ቀናት ከተጠናቀቀ ረቡዕ ግንቦት 20, 2017 ይጀመራሉ። የዙል-ቀዕዳህ ጨረቃ 30 ከሞላች ግን ወርቃማዎቹ የዙል-ሒጃ 10 ቀናት ሐሙስ 21, 2017 E.C. ይጀመራሉ። በኸይር ለማሳለፍ ከወዲሁ ዝግጁ ሁኑ።



🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢🔤

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
433
〰🔥ነፍስያህ መልካምን ስራ አትስራ እያለች ስትገፋፋህ
እንዲህ በላት ፦ ምናልባት በዚህ ስራ ጀነት እገባ ይሆናል።
〰


🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢🔤

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
64👍2
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

🆕አሁን ባገኘነው መረጃ መሰረት የዘንድሮ
የዙል ሂጃህ 9ኛው ቀን { የዓረፋ ቀን} በነሚራህ መስጂድ ኹጥባ የሚያደርጉት الشيخ صالح بن عبدالله بن حميد ናቸው ።


ፈጣን መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇

🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢🔤

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️


🤩 ዘንድሮ በመስጂድ ነሚራህ ኹጥባ የሚያደርጉት የመስጂደል ሀረም ኢማም እና ኸጢብ የሆኑት ሸይኽ ሷሊህ ቢን አብደሏህ ቢን ሃሚድ ናቸው ።

ፈጣን መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇

🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢🔤

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7
⚡️የዱንያ ምርጥ ቀናት ማን እንደሆኑ ታውቃለህ❔


ረሱል 🤩 {🤩} እንዲህ ብለዋል፦

ما مِن أيّامٍ العملُ الصّالحُ فيها أحبُّ إلى اللَّهِ من هذِهِ الأيّام يعني أيّامَ العشرِ،


“በነዚህ አስር ቀናቶች ውስጥ ከሚፈጸም መልካም ስራዎች በበለጠ መልካም ስራዎች አላህ ዘንድ የተወደዱ የሚሆኑባቸው ቀናት የሉም።

እነዚህ አስር ቀናት የተባሉት የዙል ሂጃህ የመጀመሪያ አስርቱ ቀናቶች ናቸው።


በእነሱ ውስጥ መልካም ስራዎችን ለመስራት ዝግጁ ነህ❔


🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢🔤

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

🆕በሂጅሪ ዘመን ቀመር 11ኛው የዙል ቀዕዳህ ወር ዛሬ ሰኞ [ግንቦት 18/2017] 28ኛ ቀን ላይ ደርሷል። በወሩ ማጠናቀቂያ የተከታዩ ዙል ሒጃ አዲስ ጨረቃ መታየት አልያም አለመታየቱን ለማረጋገጥ የሥነ ፈለክ (አስትሮኖሚ) ባለሞያዎች ነገ ማክሰኞ አመሻሽ ላይ ለፍለጋ እንደሚሠማሩ ሳዑዲ ዐረቢያ አስታውቃለች።

በዚህም መሠረት ነገ አመሻሽ ላይ አዲስ ጨረቃ መታየቱ የሚረጋገጥ ከሆነ፣ የዘንድሮ ዒድ አል አድሓ በዓል ግንቦት 29/2017 ተከብሮ የሚውል ይሆናል። አዲስ ጨረቃ መውጣቱን ባለሞያዎች ማረጋገጥ ካልቻሉ በዓሉ በማግሥቱ ግንቦት 30/2017 ተከብሮ ይውላል።



ፈጣን መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇

🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢🔤

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍31
⚡️️⚡️⚡️⚡️⚡️

🔹: The Supreme Court of Saudi Arabia has called on citizens and residents to look for Crescent of the month of Dhul Hijjah 1446 on the evening of 29 Dhul Qadah 1446 corresponding to Tuesday, 27 May 2025 and report any sightings to the nearest court


ዜና፡- የሳውዲ አረቢያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት

የሳውዲ አረቢያ ዜጎች እና ነዋሪዎች የዙልሂጃህ ወር 1446 ጨረቃን በ29 ዙልቃዳህ 1446 ማክሰኞ ምሽት 27 May 2025 በመመልከት የታዩትን ነገሮች በአቅራቢያው ላለው ፍርድ ቤት እንዲያሳውቁ ጥሪ አቅርቧል።

ፈጣን መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇

🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢🔤

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7