4u by @USA2A
ይህ የገባው ከለ መልሱን @USA_Africa_bot ላይ ያድርሰን
??????? እኔ ለራሴ ምን ከምን??????
4u by @USA2A
ከረጅም አመታት በፊት ልክ በ ሀያ ሶስት ፪፫ አመቴ አንድ አግብታ የፈታች(ፈት)፣ሊገባቹ ከምችለው በላይ እጅግ የምታምር ሴት አገባው👰🤵።ይችህ መልአክ የሆነችው ሚስቴ ፅጉርውዋ እጅግ በጣም ረጅምና የሚይያምር ትልቅ ልጅ ነበረቻት💇።ከዛም አባቴ ይችን ልጅ ይወዳትና ከጥቂት ግዜ በኃሏ ይጋባሉ👰🤵።ይሄኔ ነበረ ህይወቴ እስከ መጨረሻው የተቀየረው። እስቲ አስቡት ቀጥሎ ለምነግራቹ ነገር ተዘጋጁ።አባቴ የኔን ልጅ ስላገባ እኔ ለአባቴ አማቹ(son in low)ነኝ ማለት ነው።ከዛ ልጄ እናቴ ነች ምክንያቱም የኔን አባት ስላገባች ግን እኔ ደሞ አባትዋ ነኝ ምክንያቱም እናትዋን ስላገባው። ይበልጥ ደግም ታሪኩን ይበልጥ ያወሰበው መብረቅ የሆነ ነገር ተፈጠረ# አው!!! ነገር ተፈጥረ።አባቴ ልጅ 👨👩👧ወለደ!!።ይሄኔ በምን ደስ ይበለኝ🙄🙄🤔🤔😮😮??? ምክንያቱም ልጄ ስለወለደችው አያት(grandfather) ሆንኩ ማለት ነው።ደም አባቴ ስለወለደው ወንድሜ ነው ማለት ነው ሊሆን ነው ።ይህ ደግም ይበልጥ ህይወቴን ትከዛ እና ብዥታ ውስጥ ከተታት😵😵😠።.የልጄን ልንገራቹ እናትዋን ስላገባው አብትዋ፣አባቴን ስላገባች እናቴ።ለወለደችው ልጅ ደም የእናቱ አባት ስለሆንኰ አያቱ፣የአባቴ ልጅ ስለሆነ ወንድሜ፣የ ሴት አያቱ ባል ስለሃንኩ ወንድ አያቱ፣ልሆን ነው።
4 U BY @USA2A
####ጥያቄዎቹም🤔🤔🤔
በ @USA_Africa_bot ። ላይ ብታደርሱን ሙሉዉን ብቻ ለመለሰ ቀለል ያለ ሰርፕራይዝ(surprise)🛍🛍ይኖረናል።
#1 እኔ ለልጄ #ምን??
@USA2A
#2..ልጄ ለኔ #ምን??
#3 አባቴ ለኔ #ምን??
@USA2A
#4..እኔ ለአባቴ #ምን?
#5 ሚስቴ ለልጅዋ ምን?
#6..ልጄ ለ እናትዋ ምን??
@USA2A
ከነዚ ሁሉ ዋናው ጥያቄ ግን ..
#7እኔ ለ ራሴ ምን?????????
#LIKE
#ANSWER
#Share
መልሱን የመለሱ ስማቸዉ በቻናሉ ላያ ይለቀቃል

For more 👇👇👇👇