Paradise
663 subscribers
933 photos
864 videos
75 files
147 links
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼🙊🧐😆
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭😳😜
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ @USA2A
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ 😡😂
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ❤️💋😆
#Welcome_to_ur_home_of_jokes
#አማረኛ ና በ #English ቀልዶች, #videoዎች,በ #ዘፈኖች🎶,በ #Meme, #በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት
እኛን ለማግኝት በዚ @Galaxy1bot ተጠቀሙ
Download Telegram
ይህ የገባው ከለ መልሱን በ @Eeyobaba ለይ ያድርሰን

??????? እኔ ለራሴ ምን ከምን??????
4u by @habeshahacks
ከረጅም አመታት በፊት ልክ በ ሀያ ሶስት ፪፫ አመቴ አንድ አግብታ የፈታች(ፈት)፣ሊገባቹ ከምችለው በላይ እጅግ የምታምር ሴት አገባው👰🤵።ይችህ መልአክ የሆነችው ሚስቴ ፅጉርውዋ እጅግ በጣም ረጅምና የሚይያምር ትልቅ ልጅ ነበረቻት💇።ከዛም አባቴ ይችን ልጅ ይወዳትና ከጥቂት ግዜ በኃሏ ይጋባሉ👰🤵።ይሄኔ ነበረ ህይወቴ እስከ መጨረሻው የተቀየረው። እስቲ አስቡት ቀጥሎ ለምነግራቹ ነገር ተዘጋጁ።አባቴ የኔን ልጅ ስላገባ እኔ ለአባቴ አማቹ(son in low)ነኝ ማለት ነው።ከዛ ልጄ እናቴ ነች ምክንያቱም የኔን አባት ስላገባች ግን እኔ ደሞ አባትዋ ነኝ ምክንያቱም እናትዋን ስላገባው። ይበልጥ ደግም ታሪኩን ይበልጥ ያወሰበው መብረቅ የሆነ ነገር ተፈጠረ# አው!!! ነገር ተፈጥረ።አባቴ ልጅ 👨‍👩‍👧ወለደ!!።ይሄኔ በምን ደስ ይበለኝ🙄🙄🤔🤔😮😮??? ምክንያቱም ልጄ ስለወለደችው አያት(grandfather) ሆንኩ ማለት ነው።ደም አባቴ ስለወለደው ወንድሜ ነው ማለት ነው ሊሆን ነው ።ይህ ደግም ይበልጥ ህይወቴን ትከዛ እና ብዥታ ውስጥ ከተታት😵😵😠።.የልጄን ልንገራቹ እናትዋን ስላገባው አብትዋ፣አባቴን ስላገባች እናቴ።ለወለደችው ልጅ ደም የእናቱ አባት ስለሆንኰ አያቱ፣የአባቴ ልጅ ስለሆነ ወንድሜ፣የ ሴት አያቱ ባል ስለሃንኩ ወንድ አያቱ፣ልሆን ነው።

####ጥያቄዎቹም🤔🤔🤔
መልሳችሁን @Eeyobaba ። ላይ ብታደርሱን ሙሉዉን ብቻ ለመለሰ ቀለል ያለ ሰርፕራይዝ(surprise)🛍🛍ይኖረናል።

#1 እኔ ለልጄ #ምን??

#2..ልጄ ለኔ #ምን??

#3 አባቴ ለኔ #ምን??

#4..እኔ ለአባቴ #ምን?

#5 ሚስቴ ለልጅዋ ምን?

#6..ልጄ ለ እናትዋ ምን??

ከነዚ ሁሉ ዋናው ጥያቄ ግን ..

#7እኔ ለ ራሴ ምን?????????
For more 👇👇👇👇
@habeshahacks
4u by @USA2A

ይህ የገባው ከለ መልሱን @USA_Africa_bot ላይ ያድርሰን

??????? እኔ ለራሴ ምን ከምን??????
4u by @USA2A
ከረጅም አመታት በፊት ልክ በ ሀያ ሶስት ፪፫ አመቴ አንድ አግብታ የፈታች(ፈት)፣ሊገባቹ ከምችለው በላይ እጅግ የምታምር ሴት አገባው👰🤵።ይችህ መልአክ የሆነችው ሚስቴ ፅጉርውዋ እጅግ በጣም ረጅምና የሚይያምር ትልቅ ልጅ ነበረቻት💇።ከዛም አባቴ ይችን ልጅ ይወዳትና ከጥቂት ግዜ በኃሏ ይጋባሉ👰🤵።ይሄኔ ነበረ ህይወቴ እስከ መጨረሻው የተቀየረው። እስቲ አስቡት ቀጥሎ ለምነግራቹ ነገር ተዘጋጁ።አባቴ የኔን ልጅ ስላገባ እኔ ለአባቴ አማቹ(son in low)ነኝ ማለት ነው።ከዛ ልጄ እናቴ ነች ምክንያቱም የኔን አባት ስላገባች ግን እኔ ደሞ አባትዋ ነኝ ምክንያቱም እናትዋን ስላገባው። ይበልጥ ደግም ታሪኩን ይበልጥ ያወሰበው መብረቅ የሆነ ነገር ተፈጠረ# አው!!! ነገር ተፈጥረ።አባቴ ልጅ 👨‍👩‍👧ወለደ!!።ይሄኔ በምን ደስ ይበለኝ🙄🙄🤔🤔😮😮??? ምክንያቱም ልጄ ስለወለደችው አያት(grandfather) ሆንኩ ማለት ነው።ደም አባቴ ስለወለደው ወንድሜ ነው ማለት ነው ሊሆን ነው ።ይህ ደግም ይበልጥ ህይወቴን ትከዛ እና ብዥታ ውስጥ ከተታት😵😵😠።.የልጄን ልንገራቹ እናትዋን ስላገባው አብትዋ፣አባቴን ስላገባች እናቴ።ለወለደችው ልጅ ደም የእናቱ አባት ስለሆንኰ አያቱ፣የአባቴ ልጅ ስለሆነ ወንድሜ፣የ ሴት አያቱ ባል ስለሃንኩ ወንድ አያቱ፣ልሆን ነው።
4 U BY @USA2A
####ጥያቄዎቹም🤔🤔🤔
@USA_Africa_bot ። ላይ ብታደርሱን ሙሉዉን ብቻ ለመለሰ ቀለል ያለ ሰርፕራይዝ(surprise)🛍🛍ይኖረናል።

#1 እኔ ለልጄ #ምን??
@USA2A
#2..ልጄ ለኔ #ምን??

#3 አባቴ ለኔ #ምን??
@USA2A
#4..እኔ ለአባቴ #ምን?

#5 ሚስቴ ለልጅዋ ምን?

#6..ልጄ ለ እናትዋ ምን??
@USA2A
ከነዚ ሁሉ ዋናው ጥያቄ ግን ..

#7እኔ ለ ራሴ ምን?????????

#LIKE
#ANSWER
#Share

መልሱን የመለሱ ስማቸዉ በቻናሉ ላያ ይለቀቃል




ይህ የገባው ከለ መልሱን @USA_Africa_bot ላይ ያድርሰን


For more 👇👇👇👇
@USA2A
4 u by @USA2A

#ገምሃልያ_ክፍል_13

#ምን እንደሚሰማኝ ማወቅ ተሳነኝ አስበኀዋል ከራስህ ህይወት በላይ አስበልጠህ የምትወደው ሰው ካንተ እጅ ሲወጣ እና የሌላ ሲሆን የሌላም ብቻ ሲሆን አይደለም የእህቴ ፍቅረኛ ሲሆን....
ያ... በኮማ ውስጥ ሆኜ ያሳለፍኩት ሰባት ወር በህይወቴ ትልቅ ነገር እንደቀማኝ የገባኝ አሁን ነበር ታዲ የኔ ሳይሆን የእህቴ ሆነ! በጣም ከልቤ አዘንኩ። ታዲ ሊናን ግንባሯን ሳማት እና ድጋሚ እቅፍ አድርጓት ወደኃላ መመለስ ጀመረ። ሳይታወቀኝ ብዙ እንዳለቀስኩ የገባኝ ድንገት የለበስኩትን አንሶላ ስነካው ሲቀዘቅዘኝ ነበር። ደንገጥ ብዬ ምንም እንደማያውቅ ለማስመሰል እንባዬን ጠራርጌ ተመልሼ ተኛድ። የዳኔ የኮቴው ድምፅ ከውጪ እየቀረበ ሲመጣ ባላየውም አይኔን ጨፍኜ ይሰማኛል። ታዲ ቀስ ብሎ በሩን ክፍት አድርጎ ገባና ከውጥ ዘጋው እንደለመደው ሄዶ ወንበሩ ላይ ቁጭ ሲሊ አሮጌዋ ሶፋ መሰል ወንበር ተንፃፃች ከዛም ከወንበሩ ስር ያለውን ካርቶን ስቦ በለሆሳ ወረቀት ሲየንኮሻኩሽ ቆየና ዝምምም... አለ። ከዝምታው እየፃፈ እንደሆነ ገባኝ። ለታዲ የተኛው ብመስልም ግን ነበርኩ እሚደረገውን ሁሉ ዝም ብዬ እ ሰማ ነበር
ዝምምም.. ብዬ ስለ ታዲና ሊና ማሰብ ማስላሰል ጀመርኩ። በዚ አለም ላይ እንደ ሊና እምወዳት እህት አልተፈጠረችም ከማንም በላይ ወዳታለው ከልጅነታችን ጀምሮ ለኔ ብላ ብዙ ስቃይና መከራን እንደተቀበለች አውቃለው ታድኤል ከማንም በላይ ለሷ ይገባታል ግን እኔስ? የኔስ ፍቅር? የኔስ መውደድ ታዲን ማንንም ወንድ ወድጄ በማላውቀው ስሜት እወደዋለው ግን የእህቴ ሆነ! ወሰንኩ! መውደዴን ደብቄ የሊና እንዲሆን ወሰንኩ! ልቤ እያረረ እየተቃጠለም ቢሆን ወሰንኩ እኔ ለሊና የምመኝላት ፍፁም ደስታ እና ፍፁም ሰላማዊ የሆነ ፍቅር ነው ያንን ደሞ ከታዲ እንደምታገኝ እርግጠኛ ነኝ። እህቴ እኔ ታዲን እንደማፈቅረው ብታውቅ ግንኙነታቸውን እንደምታቆመው በደምብ አውቃለው ምክንያቱም ለኔ የነሱ ደስታ የስቃይ ኑሮ እንደሚሆንብኝ ታውቃለችና ስለዚ ዝምታን መረጥኩ ታዲን ለመርሳት! ፍቅርን ለመርሳት ዝምምም... ለማለት አምላክ እኔን ለፍቅር ያልታደልኩ አድርጎ እንደፈጠረኝ ተሰማኝ ግን ምንም ማድረግ አልቻልኩም... እንደዚ የህሊና ህመም ሆኖ እንዲጠዘጥዘኝ ያደረገኝን ታዲን የተዋወቅኩበትን ቀን ረገምኳት ታዲን ያገኘሁበትን ቀን ረገምኳት ያለፉትን ሰባት ወር በሙሉ ረገምኩ!።
ብቻ ከራሴ ጋር ብዙ ከተጨቃጨቅኩ በኃላ በስተመጨረሻ የብቸኝነቱን ጎዳና መርጬ እነሱ የጀመሩት የፍቅር ህይወት እንዲሰምር እኔ ደሞ ውስጤ እያረረ የዝምታን መንገድ ይዤ ሁለቱም ደስተኛ ሆነው እንዲቀጥሉ ወሰንኩ በውሳኔው ደስተኛ ባልሆንም ግን ትክክለኛው ውሳኔ መስሎ የታየኝ ይህ ነበር ለኔ የእህቴ ደስታ ከኔ ደስታ ይበልጥብኛል እኔን እየከፋኝም ቢሆን እህቴን ብቻ ደስ ይበላት!
ሁሉንም ነገር በልቤ ወስኜ ከጨረስኩ በኃላ ከእንቅልፉ እንደሚነቃ ሰው ቀስ እያልኩ አይኔን እያስለመለምኩ ገለጥኳቸው እየተንጠራራው ታዱ አልኩት። አቀርቅሮ ከነባረበት ድንገት ቀና እያለ አተኝና ውይ ፅኑ ነቃሽ አለኝ አው አልኩት ፈገግ እያለ ሰባት ወር የተኛሽው ሳያንስሽ አሁንም ትተኛለሽ አይደል አለኝ ተሳሳቅን ትንሽ ዝም ከተባባልን በኃላ እየፃፈ የነበረውን ወረቀት ቀጥ እያደረገ አሁን የፃፍኩት ነው ላንብብልሽ አለኝ ደስ እያለኝ አው አልኩት። ለማንበብ ተስተካክሎ ከተቀመጠ....
የታድኤል ደብዳቤ ቁጥር 134
ፅኑዬ እንደምን አለሽ ዛሬም ዳግም በሌላ ደብዳቤ መጥቼልሻለው ትናንት በህይወቴ በጣም የተደሰትኩባት ቀን ነበረች አንቺ አትነቂም ብለው ሁሉም ተስፋ በቆረጡብሽ ግዜ ከረጅሙ እንቅልፍሽ ተነሳሽ እኔ ግን ባንቺ አንድም ቀን ተስፋ አልቆረጥኩም ነበር ሁሌም ለሊኑዬ ስነግራት ዛሬ ባይሆን ነገ ትነሳለች እርግጠኛ ሆኜ እላት ነበር ይኀው ተነሳሽ ደስ አለኝ። ብዙ ግዜ ለዚ ሁሉ ምክንያት እኔ እንደሆንኩ አስባለው ግን ደግሞ አንቺ ብትጎጂም አምላክ አንቺን እና ሊናን የመሰለ ቤተሰብ ሰጠኝ በማጣት ውስጥ ትልቅ ማግኘት እንዳለ አምናለው ሁሌም ሁሉንም ነገር በተለያየ መንገድ ማየት አለብን ብዬ አስባለው አንዱ ሲወሰድብን ሌላው እየተሰጠን እንደሆነ ማሰብ አለብን!... ታዲ ይህችን ቃል ከወረቀቱ ላይ ሲያነብ በአእምሮዬ ምን እንዳጣ እና ምን እንዳገኘ ስላወቅኩ በጣም ተሰማኝ በልቤ ታዲ የኔ ነው አንተ የኔ ነህ አልኩ እንባ ከአይኔ ፈሰሰ። አሁንም ታዲ አንገቱን ደፍቶ እያነበበ ስለነበር ሳያየኝ እንባዬን ጠረግኩ ከዛ በኃላ እኔም በሌላ የሃዛብ ዥረት ተሳፍሬ በሃሳብ ማእበል መዋኘት ጀመርኩ የታዲ ንባብ ቢሰማኝም የማስተውልበት አቅም ግን አልነበረኝም ብቻ መጨረሻ ላይ እእእ ፅኑ እንዴት አገኘሽው ሲለኝ ደንግጬ አሪፍ ነው አልኩት......

#ይቀጥላል.......
👍👍የተመቸው እስኪ እጁን ያሳየን👍👍 እና ቶሎ ቶሎ እንፖስትዋለን።👍👍

ለ አስተያየት በ @galaxy1bot በኩል መላክ ይቻላል፡፡
#ክፍል_14_ቶሎ_እንዲለቀቅ_ብዙ
#like 👍 #share #forward #invite! እና ብዙ ብዙ like ግድ ነዉ:

http://t.me/usa2a
@USA2A የቀረበ
አገኘው ብለህ ሎሚህን ወርውረህ ዞር ስትል እህትህ መሆኗን ስታይ...
.
. #ምን_ታፈጫለሽ_ልፈትንሽ_ነው😁😂



@USA2A
አገኘው ብለህ ሎሚህን ወርውረህ ዞር ስትል እህትህ መሆኗን ስታይ...
.
. #ምን_ታፈጫለሽ_ልፈትንሽ_ነው

@USA2A
4 u by @USA2A

ገምሃል_ያክፍል_29(2)

የመጨረሻዉ ክፍል 29 ብዙ ስለሆነ 3 ቦታ ከፍለነዉ ነዉ
#ምን አለኝና በህይወት እቆያለው አለችኝና ቦርሳዋን እየከፈተች የተጠቀለለ ሲባጎ ገመድ አወጣች!። አልደነገጥኩም ምን ልታደርግ እንዳሰበች አውቃለው። እኔ እዚ የመጣሁት ራሴን ላጠፋ ነው ወስኛለው አለችኝ። በጣም ተናደድኩ ከተቀመጥኩበት ተነሳው። አንቺ ማለት #ገምሃልያ ነሽ ገምሃልያ! አልኳት ቃሉ አዲስ ስለሆነባት ገ...ምን አለችኝ። ወደኃላ ዞሬ ወደሷ እያየው ገ..ም..ሃ..ል..ያ! ቃል በቃል ቆጠርኩላት። ምን ማለት ነው አለኝ ግራ እየገባት። ገምሃልያ ማለት ሞትን የመረጠ ታግሎ ታግሎ በመጨረሻዋ ሰአት እጅ የሰጠ ሊያሸንፍ ጥቂት ሲቀረው ሰልችቶት ተስፋ ቆርጦ ሞቱን የመረጠ ማለት ነው ምናልባት ትንሽሽሽ ቢታገስ ኖሮ ታላቅ ባለድል ይሆን የነበረ ማለት ነው አንቺም ታግለሽ ታግለሽ የማሸነፊያሽ ግዜ ሲቃረብ እጅሽን ለሞት ሰጠሽ ባንቺ ህይወት ውስጥ አንቺ የማታያቸው እኔ የሚታዩኝ ብዙ ነገሮች አሉ አንቺ ግን እነኛን ነገሮች ለማየት ተስኖሻል ያንቺ የድል ቀን እንደተቃረበ አውቃለው አንቺ ግን ያንን ማየት አልቻልሽም ሊነጋ ሲል እንደሚጨልም አላውቅሽም ልታሸንፊ ስትይ የመሸነፍ ተስፋ የመቁረጥ ስሜት እንደሚሰማሽ አታውቂም ከስምሽ በላይ ትልቅ ፅናት አለሽ ትልቅ ጥንካሬ አለሽ አንቺ ምን ያክል ጠንካራ እንደሆንሽ ግን አላወቅሽውም እስከዛሬ ካየኃቸው ሴቶች እንዳንቺ አይነት ጥንካሬ እና ፅናት ያለው ሰው አላየሁም የሚወዱትን ሰው ማጣት ምን ያክል ከባድ እንደሆነ እኔም አውቀዋለው እውነቱን ንገረኝ ካልሽኝ ዛሬም ድረስ የቢታ ሞት ውስጤን ይጠዘጥዘኛል ምን ያክል እወዳት እንደነበር ነግሬሻለው ግን የሷ ሞት ብዙ እጥፍ አጠነከረኝ እንጂ አላሰነፈኝም ታውቂየለሽ ለምትወጃቸው ሰዎች ከመሞት በላይ ለምትወጃቸው ሰዎች መኖር በጣም ከባድ ነው!። እኔና አንቺ በመጠኑም ቢሆን የሚመሳሰል ታሪክ አለኝ በምንወዳቸው ሰዎች ዙሪያ አንቺ ተስፋ ቆረጥሽ እኔ ግን ይኀው እንደምታዩኝ አለው ዛሬም ድረስ ለራሴ ብዬ መኖር ቢከብደኝ ለቢታዬ ስል እኖራለው አውቃለው የሚፈጠሩት ነገሮች ልብ ይሰብራሉ ያንቺ ስሜት ከማንም በላይ ይገባኛል ግን ራስን ማጥፋት በምንም ተአምር መፍትሄ ሊሆን አይችልም ስለዚ ይህንን እልሻለው ለራስሽ ብለሽ መኖር ቢያቅትሽ ለታዲ እና ለሊና ስትይ መኖር ጀምሪ በነሱ ትዝታ ውስጥ መኖር ጀምሪ ያኔ እነሱም ባንቺ ውስጥ መኖር ይጀምራሉ ከዛ ወደራስሽ ማንነት መመለስ ትጀምሪያለሽ እኔ አንቺን ራስሽን ከማጥፋት ላስቆምሽ አልችልም ውሃውም እሳቱም ቀርቦልሻል ምርጫው ያንቺ ነው እጅሽን ወደፈለግሽበት ስደጅ አልኩና ገመዱን ዘረጋሁላት።

ከዚ በላይ እምራመድበት ወደፊት እምቀጥልበት አቅም የለኝም አቅም ቢኖረኝ እንኳን ምክንያት የለኝም አለችኝና ገመዱን ከእጄ ላይ ተቀበለችኝ ውስጤ ተቃጠለ የነገርኳት ነገሮች ያሳምኗታል ብዬ አስቤ ነበር አልሆነም። አንድ ነገር ልጠይቅሽ ከዛ በኃላ ግን ራስሽን ማጥፋት ከፈለግሽ ትቼሽ እሄዳለው አልበጠብጥሽም አልኳት እሺ ጠይቀኝ አለችኝ። ለምን ታሪክሽን ለኔ መንገር ፈለግሽ ማለት ራስሽን እንደምታጠፊ ከቆረጥሽ ለኔ መናገሩ ምንም ጥቅም አልነበረውም ከትናንት ጀምሮ ያንን ሁላ ታሪክ ለምን መናገር ፈለግሽ?

#ይቀጥላል.......
👍👍የተመቸው እስኪ እጁን ያሳየን👍👍 እና ቶሎ ቶሎ እንፖስትዋለን።👍👍

ለ አስተያየት በ @galaxy1bot በኩል መላክ ይቻላል፡፡
#ክፍል_29_ሶስተኛዉ_ቶሎ_እንዲለቀቅ_ብዙ
#like 👍 #share #forward #invite! እና ብዙ ብዙ like ግድ ነዉ:
በቀርቡ ተረካው ይጠናቀቃል 😫😫😫😫😫😫

http://t.me/USA2A
@USA2A የቀረበ
🔻||ለጥንቃቄ? ይነበበ ሼር ይደረግ ላልሰሙት እናሰማ ይህንን ጹፍ ሼር ማድረግ የብዙ ሠዎችን ህይወት ከማዳን አይተናነስም።

አንብባችሁ ለሌሎችም አስተላልፉ
ኮሮና ቫይረስን መጨነቅ እና መፍራት ሳይሆን በእውቀት መራመድ ያቆመዋል!
በውሃን ቻይና በኮሮና ቫይረስ የተፈጠረውን ወረርሽንለመዋጋት በስፍራው ከሚንቀሳቀስ ግብረሃይል ጋር ለመስራት ከተሰማራ ወጣት ተመራማሪ የተገኘና ኮሮና ቫይረስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ፣ እንዴት ከሰው ወደ ሰው እንደሚተላለፍ እንዴት በዕለት ተዕለት የህይወት እርምጃ ውስጥ የቫይረሱን ስርጭት ማስቆም እንደሚቻል የተሰጠ መረጃ!< ከሮና ቫይረስ የአፍንጫ እርጥበት እና አክታ የሚያስከትል ሳል ያለው አይደለም፡፡ በተቃራኒው አፍንጫ የማያረጥብ እና ደረቅ ሳል የሚያስከትል በመሆኑ በቀላሉ ልንረዳው የምንችለው ነው፡፡

< ቫይረሱ ከ26-27 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ያለውን ሙቀት መቋቋም የማይችል በመሆኑ ይሞታል፡፡ ስለዚህ እንደ ሻይ፣ ሾርባ ፣ ትኩስ ውሃ ...ወዘተ ያለትን ትኩስ ነገሮች በየቀኑ ደጋግሞ መጠጣት ቫይረሱን ይገድበዋል፡፡ ትኩስ ነገሮችን መጠጣት ደግሞ ከባድ አይደለም፡፡
< በጣም የቀዘቀዘ ውሃ አትጠጡ፣ የበረዶ ኩቦችን ወይም አመዳይ/ Snow አትመገቡ! < የምትችሉ ሁሉ የጸሐይ ሙቀት ተቀበሉ፡፡

1. ኮሮና ቫይረስ ከ400-500 ናኖሜትር ዳያሜትር ርዝመት ያለው ትልቅ ቫይረስ በመሆኑ ለመከላከል የሚያስፈልገው ጭምብል ወይም ማስክ በተለየ መንገድ የተሰራ መሆን የለበትም። ማንኛውንም አይነት ጭምብል መጠቀም ይቻላል፡፡
< በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች በሚገኙባቸው ተቋማት የሚያክሙ የጤና ባለሙያዎች ግን የተለዩ የመከላከያ መንገዶችን መጠቀም አለባቸው፡፡

< አንድ በቫይረሱ የተጠቃ ሰው ከፊት ለፊታችሁ ከ3 ሜትር ርቀት ላይ ቢያስነጥስ ቫይረሶቹ ወደ ምድር የሚወድቁ በመሆናቸው በቫይረሱ ተጠቂ አትሆኑም፡፡

2. ቫይረሱ ብረትነት ባላቸው ገጾች/አካሎች ላይ ካረፈ በኋላ ለ12 ሠዓታት በህይወት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ ከብረት የተሰሩ እንደ እጀታዎች፣ በሮች፣ የቤት ዕቃዎችን፣ የአውቶቡስ የባቡር ወይም የትራም መደገፊያ እጀታዎችን ወይም ምሰሶዎችን ከነካችሁ በኋላ እጃችሁን በደምብ በሳሙና መታጠብ ይገባል፡፡

3. ቫይረሱ በልብስ እና በጨርቆች ውስጥ ተሰግስጎ ከ6-12 ሰዓታት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ መታጠብ የሚችሉትን ልብሶች በሙሉ ዘወትር በምንጠቀምባቸው ሳሙናዎች ብናጥባቸው ቫይረሱን ይገድለዋል፡፡ በየእለቱ መታጠብ የማይችሉ ልብሶችን ጸሐይ ላይ ብታሰጡዓቸው ቫይረሱን የጸሐይ ሙቀት ይገድለዋል፡፡ በቫይረሱ የመጠቃት ምልክቶች #ምን ምንድን ናቸው?

1. ቫይረሱ መጀመሪያ መቀመጫውን ጎሮሮ ላይ በማድረግ የጉሮሮ ብግነት እና የጎሮሮ ድርቀት ስሜት ያስከትላል፡፡ ይህ የህመም ስሜት ከ3-4 ቀን በሰው ላይ ሊቆይ ይችላል::

2. ቫይረሱ በመተንፈሻ ቱቦ ውስጥ ያለውን እርጥበት በመጠቀም ወደ ትራኪያ ከወረደ በኋሊ መቀመጫውን ሳምባ ውስጥ ያደርጋል፡፡

ሳምባን በማጥቃት ኒሞንያ/ የሳምባ ብግነት ያስከላል፡፡ ይህ ምልክት የሚታይባችሁ ሁሉ በፍጥነት ወደ ህክምና ሂዱ!! በቫይረሱ ላለመያዝ ምን ማድረግ ይገባል?

1. የቫይረሱ ስርጭት በአብዛኛው ቀጥታ ከንክኪ ጋር የተያያዘ ሲሆን ቫይረሱ ያረፈባቸውን ቁሳቁሶች እና ልብሶች ወዘተ... መጠቀም ዋነኛ መተላለፊያው መንገዱ ነው፡፡ ይህም ማናቸውንም ነገር ከነኩ በኋላበተደጋጋሚ እጅን በደምብ መታጠብ ዋነኛ መከላከያ መሆኑን ያስገነዝበናል፡፡

< ቫይረሱ በሰው እጅ ላይ በሕይወት መቆየት የሚችለው 10 ደቂቃ ያህል ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአስር ደቂቃዎች ውስጥ ብዙ ነገር ሊከናወን ይችላል፡- አይንን ማሸት፣ አፍንጫን መንካት፣ ጣቶችን ወደ አፍ መውሰድ ወይም [እንደ ጥፍር የመመጥመጥ ክፉ ልማድ] ቫይረሱን በቀላሉ ወደ ጉሮሮ እንዲሄድ ሊያደርገው ይችላል፡፡

< ስለዚህ ለራሳችሁና ለባልንጀራችሁ (ለሌላው ሰው) ደህንነት ስትሉ በጣም በተደጋጋሚ እጆቻችሁን ታጠቡ፡፡

2. አፍ እና ጉሮሮን ጸረ-ተሕዋስ መድሀኒቶችን በመጠቀም መጉመጥመጥ ቫይረሱን ሊያስወግድ ወይም ወደ ጉሮሮ የሚሄዱትን መጠን ሊቀንስ ይችላል፡፡ አፍን መጉመጥመጥ ወደ ጉሮሮ ወደ ትራኪያ አልፎም ወደ ሳምባ ቫይረሱ የሚያደርገውን ጉዞ ሊያግደው ወይም ሊቀንሰው ይችላል፡፡

3. የኮምፒውተራችሁን ኪ-ቦርድ እና ማውዝ በጸረ- ተህዋስ በሚገባ አጽዱ።
እባካችሁ ይህን ክፉ በሽታ ወደ አገራችን እንዳይገባ ቅድሚያ መከላከል ከገባም ምን ማድረግ እንዳለብን ለሌሎች እንዲደርስ መረውን ሼር በማድረግ የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ እንዲደርሶ፦መረጃውን ያገኘነው ዶክተር ቤዛ የቴሌግራም ገፅ ላይ ነው።
@USA2A
#አምቦ ዩኒቨርሲቲ ሌክቸረር ለመቀጠር #Interview ጥያቄ be like…

በሶስት አቅጣጫ #ቦምብ ተወርውሮብህ ከፊት #መትረየስ የታጠቀ #federal ቢመጣብህ #ምን_ታደርጋለህ😳🤣


#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay@_home_ 🏡

@USA2A
አንዳንድ ቀን 25 ሞላዉ ብለክ በdata Youtube ለማየት ስትከፍት




ቴሌ:-Dear Customer እኛ የለንበትም

#ምን_ታደርጋለህ #stay@_home_

@USA2A