Paradise
663 subscribers
933 photos
864 videos
75 files
147 links
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼🙊🧐😆
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭😳😜
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ @USA2A
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ 😡😂
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ❤️💋😆
#Welcome_to_ur_home_of_jokes
#አማረኛ ና በ #English ቀልዶች, #videoዎች,በ #ዘፈኖች🎶,በ #Meme, #በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት
እኛን ለማግኝት በዚ @Galaxy1bot ተጠቀሙ
Download Telegram
ሞባይል ባትሪና ቻርጀር ስንገዛ ኦርጅናልና ፌክ ኮፒ መሆኑን እንዴት ማወቅ መለየት
እንደምንችል እነሆ ይመልከቱ... #ሼር በማድረግ ለወዳጅዎ ያካፍሉ: እርሶም
ጠቃሚ መረጃዎችን ያግኙ
ሳምሰንግ ስልኮች ተፈላጊነታቸዉ እየጨመረ በመጣ ቁጥር፣ ከኦርጂናሉ ጋር
ተመሳስለዉ በቻይና የሚመረቱ ፌክ ሳምሰንግ ስልኮችም በዛዉ መጠን ይጨምራሉ፡፡
ሳምሰንግ የጉግልን አንድሮይድ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ይጠቃማል፣የአንድሮይድ
ሲስተም ኮድ ደግሞ ማንኛዉም ፍላጎት ያለዉ አካል ኮዱን እንዲጠቀም የሚያስችል
ፍቃድ ስለሚሰጥ፣ አጭበርባሪ ድርጅቶች ከኦርጂናሉ ስልክ ከፍተኛ ቅናሽ ያለዉን
ተመሳሳይ ፌክ ሳምሰንግ ስልክ በማምረት ገበያዉን ያጥለቀልቁታል፡፡
ኦርጂናሉን ስልክ ከፌኩ በቀላሉ መለየት ያስቸግራል፣ ነገር ግን እነዚህን መንገዶች
በመጠቀም ፌክ ሳምሰንግ ስልኮችን መለየት ይችላሉ;
የስልኩን ቀፎ አካላዊ ገጽታዎች በመገምገም *
ፌክ ሳምሰንግ ስልክ፡
1) የስክሪኑ መስታወት ጥራት የለዉም
2) ስክሪኑ ከቀፎዉ ጠርዝ በጣም ይርቃል
3) ስክሪኑ ድምቀት ይጎድለዋል
4) የሳምሰንግ ሎጎ(ሳምሰንግ የሚለዉ ጽሁፍ) ሲነካ ይሻክራል፣በደንብ ከተጫኑት
ይለቃል
5) ከኦርጂናል ስልኮች ጋር ሲያስተያዩት፤ የባትሪ መክደኛዉን ሲከፍቱ የሚታዩ ትንንሽ
አካሎች እና ባትሪዉ ላይ የሚገኙት መረጃዎች የተለያዩ መሆናቸዉን ይመለከታሉ፡፡
የስልኩን ፍጥነት እና የትእዞች አፈጻፀም በመገምገም *
1) በስልኩ ፎቶዎችን ለማንሳት ይሞክሩ፣በፌክ ሳምሰንግ ስልኮች የሚያነሱት ፎቶ ጥራት
የወረደ ይሆናል
2) በተመሳሳይ ጊዜ በርካታ ጌሞች እና አፕሊኬሽኖችን ለመክፈት ይሞክሩ፣ፌክ ስልኮች
ስታክ(ቀጥ) የማለት ባህሪይ ያሳያሉ፡፡
3) ስልኩን አጥፍተዉ ያብሩት፣ ፌክ ስልኮች ቶሎ አይከፍቱም
የስልኩን የምርት መረጃዎች በመገምገም *
1) ወደ ዋናዉ ማዉጫ ይሂዱ እና አፕስ(Apps) የሚለዉን ቁልፍ ይጫኑ
2) ከአፕሊኬሽን ማዉጫዉ ላይ፣ Settings የሚለዉን ይጫኑ
3) ከ Settings ላይ More የሚለዉን ይጫኑ እና Storage የሚለዉን በመጫን ስልኩ ላይ
መጫን ሚችሉትን የዳታ መጠን ይመልከቱ፤ ከኦርጂናሎቹ ስልኮች በጣም ያነሰ ከሆነ
ፌክ መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡
4) እንዲሁም About device የሚለዉን ይጫኑ እና የስልኩን ሞዴል ቁጥር እና baseband,
build number ጉግል ላይ ይፈልጉት፣ የሚያገኙት መልስ ፌክ ወይም ኦርጅናል መሆኑን
ይነግሮታል፡፡
የሳምሰንግ ኮዶችን በመጠቀም *
ወደ ስልክ መደወያዉ በመሄድ፣ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ኮዶች ያስገቡ እና Call
የሚለዉን ይጫኑ፤ ስልኩ ያስገቡትን ኮድ አዉቆ መልስ መስጠት ከቻለ ኦርጅናል
መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡ ካልሆነ ግን ፌክ ስልክ ነዉ፡፡
1) *#0*# - አጠቃላይ መገምገሚያ
2) *#1234# or *#9999# - ስልኩ የሚጠቀመዉን ሶፍትዌር እና ሞደም ማወቂያ
3) *#12580*369# - ስለ ስልኩ ሶፍትዌር እና ሀርድዌር ማወቂያ
4) *#06# - የስልኩን ኢንተርናሽናል መለያ ቁጥር ማወቂያ
5) *#9998*246# - የስልኩን የባትሪ እና ሚሞሪ መረጃዎች ማወቂያ
ሳምሰንግ ኪይስ(Samsung Kies) ሶፍትዌርን በመጠቀም *
ከላይ በተጠቀሱት መንገዶች ፌክ ሳምሰንግ ስልክን መለየት ካልቻሉ ይህን ሶፍትዌር
ይጠቀሙት፡፡
1) Samsung Kies ሶፍትዌርን ኮምፒዉተሮት ላይ ይጫኑት
2) ለማረጋገጥ የፈለጉትን ስልክ ከኮምፒዉተሮት ጋር ያገኛኙት
3) ሶፍትዌሩ ስልኩን ያነበዉ እና የስልኩን ስም ፣የሚጠቀመዉን ሶፍትዌር እና
ሀርድዌር ያሳያል፤ ሶፍትዌሩ ስልኩን ማንበብ ካልቻለ በድጋሚ ይሞክሩት በድጋሚ
ማንበብ ካልቻለ ሰልኩ ፌክ መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡
@habeshahacks
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚠️⚠️ ባስቸኳይ ይነበብ!! ⚠️⚠️

አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ!!!ለ @USA2A ና ለሀገራችን ምርጥ ህዝብ ሁሉ

Please read and share

#የአይን ስፔሻሊስት ሃኪሞች አደራ
ሞባይል ስልክ የሚያመጣብን ጣጣ
የአይን ማኩላር እርጅና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ እድሜአቸው በገፋ ሰዎች ላይ ብቻ
ነበር የሚታየው።አሁን ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከ30 እስከ 40 አመት የሆኑ ወጣቶች ሁሉ ‘ማኩላር ዲጀኔሬሽን’ የተባለና ወደ አይነ ስውርነት የሚያደርስ ሕመም እየተጠናወታቸው መጥተዋል ይላሉ የሲንጋፖር የአይን ሕክምና ሆስፒታል ዋና ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ሊሊ።

ይሄም የሆነበት ማክንያት ብዙ ሰዎች ማታ መብራት ካጠፉ በኋላ ተንቀሳቃሽ ስልክ እየከፈቱ ያያሉ።በጭለማ ውስጥ ወይም ጨለም ባለ አካባቢ የሞባይል ስልክን ለ30 ደቂቃ እንኳን መጠቀም መታረም የማይችል አደጋ ውስጥ
የሚከት ነው።ሕመሙም ካታራክት አይነት ሕመም ማስከተል ብቻ ሳይሆን የአይን ካንሰርም ያስከትላል።ይህ ደግሞ መድሃኒት የሌለው በመሆኑ አይን ሲጠፋ ብቻ ቁጭ ብሎ መመልከት ነው ይላሉ
ሃኪሙ።ይህን መልዕክት ያስተላለፉት 254 የሚሆኑ የአይን ስፔሻሊት ሃኪሞች አንድ ላይ በመሆን ነው።

ብዙ ሰዎች ማታ አልጋቸው ላይ ሆነው መብራት አጥፍተው ወይም ፈዘዝ ባለ መብራት ተንቀሳቃሽ ስልካቸውን እንደሚጠቀሙ ስለምናውቅ
አደራ፣አደራ፣ራሳችሁን ከማይድን
ሕመም ጠብቁ ብለዋል።

ልብ ያለው ልብ ይበል!!!
⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄

ሞባይልን ቻርጅ ላይ አድርገው እንዳይጠቀሙ ተጠንቀቁ ።

የአለም ዶክተሮች
አስጠንቅቀዋል ካንሰር የሚባል ቫይረስ በውስጡ እንዳለ ፈንድቶም ሒወት ሊያጠፋ እንደሚችል ይመክራሉ ይህ የሞባይል ቫይረስ በዓለማችን ላይ በጣም አደገኛ ቫይረስ ነው ከፍተኛ የመግደል ፍጥነት አለው። እባካችሁ

"ይህን Text"
ኮንታክት ዝርዝራችሁ ላይ ላሉ ሰዎች ወይም ለቤተሰብ አጋሩ ሕይወት ወይም ሕይወቶችን
አትረፉ እኔ የኔን ድርሻ ተወጥቻለሁ አሁን የናንተ ተራ ነው በሉ ሼር አድርጉ ለሌሎች እንዲደርስ አንዳንዶች እኔ ከሞትኩኝ ሰርዶ አ የእህትህ የወንድምህ
ሀዘን የማያስደስትክ ከሆንክ/ሽ
ይሄንን ትምህርት ሰጭ ፅሁፍ ቢያንስ ለ #20,ሰወች
#ሼር
#ሼር
በማድረግ አስተላልፈው ቢያንስ አንድ ሰው ከዚህ አደጋ ቤትታደግ።
#share #forward
http://t.me/USA2A
Forwarded from Chelsea Fc Fan (F@ni)
#share #ሼር

በኮሮና በሽታ ሪፖርት ወደ አደረጉ ሀገራት ሄዶ የበሽታውን ምልከቶች ማሳየት የጀመረ ሰውን የሚያውቅ ማንኛውም ሰው በአቅራቢያው ለሚገኝ የጤና ተቋም ማሳወቅ ወይም ከታች በተገለፁት አድራሻዎች በመጠቀም ሪፖርት ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡

- 8335 [በነፃ የስልክ መስመር]

- 0118276796 [በመደበኛ የስልክ ቁጥር]

- phemdatacenter@gmail.com

- ephieoc@gmail.com

[የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር]
#ሼር #SHARE

ኮሮና ቫይረስ የመተንፈሻ አካል የሚያጠቃ በሽታ ነው። ዋናው የመተላለፊያ መንገድ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች በሚያስሉበት እና በሚያስነጥሱበት ወቅት ትንፋሽ ጋር በሚወጡ ፈሳሾች ጋር በሚደረግ ንክኪ ነው።

እንዴት መከላከል ይቻላል ?

- በሚያስነጥሱበት ወይም በሚያስሉበት ወቅት አፍና አፍንጫዎን በክንድ ወይም በሶፍት መሸፈን!

- አይን፣ አፍንጫ እና አፍን ባልታጠበ እጅ አለመንካት!

- በውሃ እና በሳሙና መታጠብ፣ አልኮል ነክ በሆኑ የንፅህና መጠበቂያዎች እጅዎን በአግባቡ ማሸት!

- የተጠቀሙበትን ሶፍት በፍጥነት በጥንቃቄ መክደኛ ወዳለው የቆሻሻ ማጠራቀሚያ መጣል!

#ጤናሚኒስቴር
@USA2A
🚨ተጠንቀቁ -- ሼር

እንደሚታወቀው በበሽታው ምክንያት ሁላችንም ጭንቀት ውስጥ ነን። ነገ የፈረንጆቹ አፕሪል 1 ወይም April fools day ነው። ስለዚህ ሀላፊነት የሌለው አንዳንድ ድንዙዝ ሰው አይጠፋም እና ነገ ከበድ ያለ ነገር በማህበራዊ ሚዲያም ይሁን ሰዎችም ቢነግሯችሁ ሳታጣሩ ምንም እርምጃ አትውሰዱ። ቅድመ ማስጠንቀቂያ ነውና ብዙዎች እንዳይሸወዱ በጭንቅ ላይ ጭንቅ እንዳይሆንባቸው ይህንን መረጃ #ሼር በማድረግ አጋሩ!!

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay_at_home
@USA2A