Paradise
662 subscribers
933 photos
864 videos
75 files
147 links
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼🙊🧐😆
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭😳😜
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ @USA2A
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ 😡😂
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ❤️💋😆
#Welcome_to_ur_home_of_jokes
#አማረኛ ና በ #English ቀልዶች, #videoዎች,በ #ዘፈኖች🎶,በ #Meme, #በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት
እኛን ለማግኝት በዚ @Galaxy1bot ተጠቀሙ
Download Telegram
ስለ አንዳንድ ስምች ታሪካዊ አመጣጥ ይህዉ ማስረጃ
ስሙ ከታች ከተጠቀሱት ዉስጥ ምታዉቁት ሰዉ ካለ #forward አድርጉለት


ቀጥረሃት ስትጠብቃት ቶሎ የማትመጣውን ልጅ ማን አሏት...

#ማህ_late 😜😂

ሁሌ ሻይ የሚጠጣውን ልጅ ምን አሉት

#ና_Tea


ሁሌ እየሰከረ ዉጪ የሚያድረውን ልጅ ምን አሉት

#ና_Home

ቺኮችን room ውስጥ ብቻ የሚያገኘውን ልጅ ምን አሉት...

#ግ_room 😜🤣😁

ሁሌ ሎተሪ ሲቆርጥ የሚሳካለትን ልጅ ምን አሉት...

#ሞ_Guess 😜😂🤣


http://t.me/USA2A