🚀 የፕሮጀክት መረጃ - እንጀፎ ኮንስትራክሽን 🚀
በመስቀል ፍላወር የሚገኘው የ B+G+12 አፓርታማ ህንፃ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ እና በጥሩ ሁኔታ እየተከናወነ ነው! 🏗️
✅ አሁን የደረሰበት ደረጃ፡-
የ5ኛው ፎቅ ስላብ በተሳካ ሁኔታ ተሞልቷል 🎉
🔜 ቀጣይ ደረጃ፡-
የ6ኛው ፎቅ የኮለን እና ፎርምዎርክ ዝግጅት
በሁሉም ደረጃ ጥራትን፣ ደህንነትን እና ትክክለኛ የጊዜ ሰሌዳን ተጠብቆ እየተከናወነ ነው።
ቡድናችን ፕሮጀክቱን ደረጃ በደረጃ በብቃት እና በጥራት እና በተመደበለት ጊዜ ለመጨረስ በቁርጠኝነት እየሰራ ይገኛል! 🌟
==========
ENJEFO CONSTRUCTION
Your Trusted Construction Partner
@enjefocon

👏9❤1
📢 Certificate of Appreciation & Award
Engineer Salih Teleha, the General Manager of Enjefo Construction, has received a Certificate of Appreciation and Award from the Ibn Uthaymeen Mosque and Madrasa Committee, Melka Gefersa Wereda, Malka Nono Sub City, Sheger City (Anfo).
He expresses his sincere gratitude to the Committee for this honor and extends heartfelt appreciation to the Enjefo Construction professionals whose dedication and support contributed significantly to the project’s success.
Congratulations to the entire Enjefo Construction team members!
📢 የምስጋና ሰርቲፊኬት እና ሽልማት
የእንጀፎ ኮንስትራክሽን ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ሳሊህ ጠለሃ በሸገር ከተማ መልካ ኖኖ ክ/ከተማ መልካ ገፈርሳ ወረዳ (አንፎ) ከኢብኑ ዑሰይሚን መስጂድ እና መድረሳ ኮሚቴ የምስጋና ሰርቲፊኬት እና ሽልማት ተበረከተላቸው።
ለዚህ ክብር እና እውቅና ለኮሚቴው ልባዊ ምስጋናቸውን ይገልፃሉ፣ እንዲሁም ለፕሮጀክቱ ስኬት ላበረከቱት አስተዋፅኦ ለእንጀፎ ኮንስትራክሽን ባለሙያዎች ከልብ የመነጨ ምስጋና ያቀርባሉ።
ለመላው የእንጀፎ ኮንስትራክሽን ቡድን አባላት እንኳን ደስ አላችሁ!

👍19👏1
We are pleased to announce the ongoing construction of a G+5 Apartment Building located in Kolfe Keranio Sub-City, Bethel area. 🏗️
Since the start of excavation in Nehase 2017 E.C., the project has been progressing steadily.
We have successfully completed the 5th floor slab, and preparations are now underway for casting the 6th floor slab.
Block work and plastering activities are also being executed in parallel to maintain efficiency and ensure timely delivery.
At Enjefo Construction, speed and quality go hand in hand!
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቤቴል አካባቢ የሚገነባውን G+5 አፓርታማ ህንፃ ፕሮጀክት በጣም በፍጥነት እየተከናወነ ይገኛል። 🏗️
ነሃሴ 2017 ላይ ከቁፋሮ የተጀመረው ፕሮጀክት አሁን 5ኛ ስላብ ተሞልቶ የ6ኛውን ስላብ ለመሙላት በዝግጅት ላይ ይገኛል። የብሎኬት እና የልስን ስራዎችም ጎን ለጎን በፍጥነት እና በጥራት እንዲጠናቀቅ በትጋት እየተሰራ ነው።
ፍጥነትና ጥራት — የእንጀፎ ኮንስትራክሽን ምልክት!

👍12❤5