እንጀፎ ኮንስትራክሽን ENJEFO CONSTRUCTION
299 subscribers
166 photos
2 videos
2 files
5 links
እንጀፎ ኮንስትራክሽን
ENJEFO CONSTRUCTION
Your Trusted Construction Partner

Website:
https://sites.google.com/view/enjefoconstruction

Contact us
@Salihteleha
@enjefo
📱0911574298
📲 0963371366

Email: enjefoconstruction@gmail.com
Download Telegram
We are excited to share the progress of our ongoing G+8 building project located in Addis Ababa, Bole Subcity, near Bole Airport. The building, with a total built-up area of 300m², has reached a significant milestone as the 3rd-floor slab, columns, and shear walls have been successfully cast. Commenced in mid-June 2024, the project is progressing on schedule with exceptional quality and efficiency.


በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ቦሌ ኤርፖርት አቅራቢያ የሚገኘውን የ "G+8" ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክታችንን የደረሰበትን ሂደት ስናካፍል በደስታ ነው።  በ300 ካሬ ሜትር ላይ እየተገነባ ያለው ሕንፃ፣ የ3ኛ ፎቅ ስላብ፣ ኮለን እና ሺርዎል አርማታ በተሳካ ሁኔታ ተሞልቷል። ሰኔ አጋማሽ 2016 ላይ የተጀመረው ፕሮጀክቱ በልዩ ጥራት እና በታቀደለት ጊዜ እየሄደ ነው።

========
ENJEFO CONSTRUCTION
Your Trusted Construction Partner
@enjefocon
👍19
#ለጥንቃቄ🚨

የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰት ምን ማድረግ አለብን ?

➡️ ከቤት ውጭ ከሆኑ ፦ ከዛፎች ፣ ከሕንፃዎች ፣ ከኤሌትሪክ ምሶሶዎች እና ሌሎች ወድቀው ጉዳት ሊያደርሱ ከሚችሉ ነገሮች መራቅ እና ገላጣ ሜዳ አካባቢ መቆየት።

➡️ በቤት ውስጥ ከሆኑ ፦ በበር መቃኖች ፣ ኮርነሮች እና ኮሪደሮች ተጠግቶ ማሳለፍ። ከእሳት ምድጃዎች፣ ከተሰቀሉ ፍሬሞች እና የግድግዳ ጌጦች፣ ከመጽሐፍ መደርደሪያዎች እንዲሁም ከመስኮት አካባቢ መራቅ። የጋዝ ምድጃዎችን በተቻለ ፍጥነት ማጥፋት ካልሆነም ከአካባቢው መራቅ።

➡️ በትልልቅ ሕንጻዎች ውስጥ ከሆኑ ፦ ከሕንጻዎቹ ለመውጣት አለመሞከር ፣ አሳንሰር (ሊፍት) በፍፁም አለመጠቀም። ከደረጃዎች አካባቢ መራቅ።

➡️ መኪና እያሽከረከሩ ከሆኑ ፦ የኤሌትሪክ መተላለፊያ ምሶሶዎችን፣ ዛፎችና ሽቦዎች አካባቢ አለመቆም፣ የኤሌትሪክ መስመር ምሶሶዎች እና ሽቦዎች ተሽርካሪው ላይ ከወደቁ ከመኪናው ለመውጣት አለመሞከር፣ በተቻለ ፍጥነት ገላጣ ወደሆነ አካባቢ መኪናን ማቆም።


#Ethiopia
#የአአእሳትናአደጋስራአመራርኮሚሽን

@tikvahethiopia
👍12❤1
Our G+8 building project in Bole Subcity is progressing smoothly. Preparation is underway to cast the 5th-floor slab.

Safety and work quality are our priorities.


በቦሌ ክፍለ ከተማ እየተገነባ የሚገኘው የ"G+8" ግንባታ ፕሮጀክታችን በጥሩ ሁኔታ እየሄደ ነው። የ5ኛ ፎቅ ስላብ ለመሙላት በዝግጅት ላይ ነን።

የስራ ቦታ ደህንነት እና የስራ ጥራት ምንጊዜም ቅድሚያ የምንሰጣቸው ጉዳዮች ናቸው።

========
ENJEFO CONSTRUCTION
Your Trusted Construction Partner
@enjefocon
👍18❤2
🚀 Exciting News from ENJEFO CONSTRUCTION! 🚀

We are pleased to announce that ENJEFO CONSTRUCTION has signed a contract for a B+G+12 Building Project  in Addis Ababa, Kirkos Subcity, near Meskel Flower. With a built-up area of approximately 400m², this project is set to be completed within one year. 

Our commitment to Safety, Quality, and Excellence remains unwavering as we embark on this new venture. Stay tuned for updates on our progress! 


🚀 አስደሳች ዜና ከእንጀፎ ኮንስትራክሽን! 🚀 

እንጀፎ ኮንስትራክሽን በአዲስ አበባ፣ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ መስቀል ፎላወር አካባቢ  የ "B+G+12" ህንፃ ፕሮጀክት የስራ ውል መፈራረሙን በደስታ እንገልፃለን። የህንፃው ስፋት 400 ካሬ ገደማ ሲሆን፣ ፕሮጀክቱ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሎ ይታሰባል።

በስራ ደህንነት፣ ጥራት እና ብቃት ላይ ያለን ቁርጠኝነት የማይናወጥ ነው። ስራውን የደረሰበት ሂደት ለመከታተል እና ለተጨማሪ መረጃዎች ይከታተሉን! 

==========
ENJEFO CONSTRUCTION
Your Trusted Construction Partner
@enjefocon
👍24❤3👏3
🚀Project Update – Enjefo Construction 🚀

Our B+G+12 Apartment Building Project at Meskel Flower is progressing smoothly and on schedule! 🏗️ 

✅ Completed Milestones: 
1. Excavation and Earthwork
2. Subsurface Drainage System
3. Mat Foundation

Next Steps: 
🔜 Wrapping up substructure work and advancing to superstructure construction! 

Our dedicated team is ensuring quality, safety, and precision at every stage. Stay tuned as we rise higher! 🌟


🚀የፕሮጀክት መረጃ - እንጀፎ ኮንስትራክሽን 🚀

በመስቀል ፍላወር የሚገኘው የ "B+G+12" አፓርታማ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክታችን በጥሩ ሁኔታ በተያዘለት ጊዜ እየተከናወነ ነው!  🏗️ 

✅ የተጠናቀቁ ስራዎች፡- 
1. የአፈር ቁፋሮ እና የአፈር ስራዎች
2. የመሬት ውስጥ የውሃ ፍሳሽ መስመር ዝርጋታ
3. የመሰረት ስራ (ማት ፋውንዴሽን )

ቀጣይ ስራዎች፡- 
🔜 ከመሬት በታች ያሉ ቀሪ የስትራክቸራል ስራዎች በማጠናቀቅ ከመሬት በላይ ያሉ የስትራክቸራል ግንባታዎች ማከናወን! 

ብቃት ያለው ቡድናችን ጥራትን፣ ደህንነትን እና ትክክለኛነትን በእያንዳንዱ ደረጃ እያረጋገጠ ነው። ከመሬት በላይ ከፍ ስንል ይጠብቁን!  🌟 
 
==========
ENJEFO CONSTRUCTION
Your Trusted Partner
@enjefocon
👍18❤1👏1
🏗 Project Update – Enjefo Construction 🏗

We’re excited to announce the successful completion of the structural (skeleton) work for our G+8 building project in Bole Subcity.

🚧 Current Progress:
🔹 Block work is now underway.

As always, we remain committed to Safety and Work Quality at every stage of construction.

Stay tuned for more updates as we continue to build with excellence!

🏗 የፕሮጀክት መረጃ - እንጀፎ ኮንስትራክሽን 🏗

በቦሌ ክፍለ ከተማ የ G+8 ግንባታ ፕሮጀክታችን የስኬለተን ስራ በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ስንገልጽ በደስታ ነው።

🚧 አሁን ያለው ሂደት፡-
🔹 የብሎኬት ግንባታ ስራ በመሰራት ላይ ነው።

እንደተለመደው በየግንባታው ደረጃ ለደህንነት እና ለስራ ጥራት ሁሌም ቁርጠኞች ነን።

==========
ENJEFO CONSTRUCTION
Your Trusted Construction Partner
@enjefocon
👍6👏5
ENJEFO CONSTRUCTION
Your Trusted Partner
@enjefocon
👍17❤3