Co.Market / ኮ-ገበያ
595 subscribers
5.02K photos
81 videos
3 files
2.46K links
  📲+251 9 11 81 16 72
https://ermitheethiopia.com

👉
Download Telegram
ባሕር ዳር --:-- የሚሸጥ የመኖሪያ አፓርታማ አክስዮን

—ከፍታ = G+8
—የቦታው ስፋት 7400 ካሬ
—ለካሬ የተሸነፈ 4100 ብር
—የአባል ብዛት 140 ሰው
—ለአንድ ሰው ባለሁለት መኝታ 85 ካሬ የመኖሪያና ከታች አንድ 20 ካሬ ሱቅ ተጨማሪ ይደርሰዋል
—ሁለት ሊፍት የተካተተበት
—አሁን መሰረቱ እየወጣ ያለ
—የመሸጫ ዋጋ 400,000ብር
የተወሠነ ድርድር አለው
—አድራሻ ባህር ዳር ቀበሌ 14 ሞኤንኮ ጎን ፊቱ ወደ ሠሜን የዞረ የአዲስአበባውን መውጫ ዋናውን መንገድ የያዘ (ድባንቄ መድሃኒያለም ቤ/ክ) አካባቢ ዋናው አስፓልት

ለበለጠ መረጃ 0944365959 ወይም በቴሌግራም አድራሻችን https://www.ermitheethiopia.com
✔️ባህር ዳር
"የመኖሪያ እና የንግድ አፓርትሜት"
📞09-44-36-59-59

** 1ኛ 3,700 ካሬ ሜትር ቀበሌ 14 ልደታ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ 40 ሜትር መንገድ የያዘ ማዕዘን!!!!! ከመሬት በታች ለመኪና ማቆሚያ የጋራ (Under Ground is Comman)
👉 ለአንድ አባል 10 ካሬ መሬት ላይ ሱቅ እና ከላይ 85 ካሬ መኖሪያ ባለ 3 መኝታ እንዲደርስ የታሰበ
''ሐሽማል ንግድና አፓርታማ አ/ማ''
250 አባል ያለው
62,000 ብር የተቆጠበ ለገዥ
120,000 ብር ለሻጭ ድርድር የለውም
ስም ማዞሪያ 2000 ብር
2ኛ 2,900 ካሬ ሜትር
'' ራስ ዳሽን ንግድና አፓርታማ አ/ማ''
👉ለአንድ አባል 8 ካሬ መሬት ላይ ሱቅ እና ከላይ 75 ካሬ መኖሪያ ባለ 2 መኝታ እንዲደርስ የታሰበ
የአባል ብዛት 290
የተቆጠበ 50,000 ብር ለገዥ
መሸጫ ዋጋ 70,000 ብር
ስም ማዞሪያ 2,000 ብር
ቀበሌ 14 ልደታ አለፍ ብሎ ወደ ሙሉጌታ ሪል ስቴት 40ሜትር መንገድ የያዘ
ከመሬት በታች ለመኪና ማቆሚያ የጋራ
(Under Ground is Comman)
ማሳሰቢያ፦ መታወቂያ ሁሉም ኢትዮጵያዊነትን የሚገልፅ ፣ፓስፖርት፣የመስሪያ ቤት መታወቂያን ጨምሮ
======ለተጨማሪ መረጃ======
📞09-44-36-59-59
🔁ሙሉ መረጃ ↩️
🔜 አድራሻ-ባህር ዳር ቀበሌ 04 መስራት ያስከብራል ሁለገብ የገበያ ማዕከል ቢሮ ቁጥር C-075
https://ermitheethiopia.com/listing/isuzu-kama-for-sale-in-addis-ababa-code-al-326/?doing_wp_cron=1630550652.8147039413452148437500
Isuzu (kama) for sale in addis ababa code -AL- 326
የስራ ገቢ የማመኝጫ isuzu kama የግሎት ያርጉት 🚛