Co.Market / ኮ-ገበያ
541 subscribers
5.06K photos
81 videos
3 files
2.47K links
  📲+251 9 11 81 16 72
https://ermitheethiopia.com

👉
Download Telegram
ባሕር ዳር --:-- የሚሸጥ የመኖሪያ አፓርታማ አክስዮን

—ከፍታ = G+8
—የቦታው ስፋት ሁለት ቦታ ያለው ሲሆን 3800±2200 በድምሩ 5000 ካሬ ያለው
—ለካሬ የተሸነፈ በአማካኝ 30,000 ብር
— እስካሁን የተቆጠበ በአንድ አባል 120000
—የአባል ብዛት 200 ሰው
—ለአንድ ሰው ባለሁለት መኝታ 85 ካሬ የመኖሪያና ከታች አንድ 20 ካሬ ሱቅ ተጨማሪ ይደርሰዋል
—ሊፍት የተካተተበት
—የመሸጫ ዋጋ 250,000ብር
የተወሠነ ድርድር አለው
—አድራሻ ባህር ዳር ቀበሌ 14 የባለግዚአብሄር ቤ/ክ አዲሱን 40 ሜትር የያዘ እና ሁለተኛው ቦታ ደግሞ የልደታውን 40 ሜት መንገድ የያዘ ነው አ

ለበለጠ መረጃ 0944365959 ወይም በቴሌግራም አድራሻችን https://ermitheethiopia.com ያግኙን
ባሕር ዳር--:-- አስቸኳይ አስቸኳይ አስቸኳይ የመኖሪያ አፓርትመንት እና የገበያ ማእከል
  የሚሸጥ  አክሲዮን

1. አንደር ግራዉንድ፣ ግራዉንድ እና ግራዉንድ ፕላስ 1  ሙሉ ለሙሉ ተጠናቆ ለባንክ፤ ለሱቅና ለተለያዩ ጅምላ ማከፋፈያ  ንግድ የተከራየ
2. ህንጻዉ ምንም አይነት የባንክ እዳ የሌለበት
3. መደበኛ መዋጮ በወር  2600 ብቻ የሚከፈል
4.ሁለት ቦታ ያለው 1800 ካሬ እና 1300 ካሬ በድምሩ 3100 ካሬ ያለው
5· ሊዝን በተመለከተ 1800 ካሬ ለካሬ 4000 ብር / አራት ሽህ ብር/ የተሸነፈ እና እስከ አንደኛ ፎቅ ድረስ ጥንቅቅ ብሎ የተሰራና ለሁለተኛ ፎቅ ስላቭ የተሰራለት
6· 1300 ካሬው ደግሞ ለካሬ በ 3100 ብር/ ሶስት ሽህ አንድ መቶ ብር/ የተሸነፈ
7·መገኛ ቦታ በተመለከተ 1800 ካሬው በአዲስ አበባው መውጫ 40 ሜትር አስፓልት የያዘ የተባበሩት አካባቢ ቀበሌ 16 ኮንደምንየም ፊትለፊት ዋናውን 40 ሜትር አስፓልት የያዘ እና እስከ አንደኛ ፎቅ ድረስ ጥንቅቅ ብሎ የተሰራና ለሁለተኛ ፎቅ ስላቭ የተሰራለት
8. ሁለተኛው መገኛ ቦታ 1300 ካሬ በተመለከተ ሶሊያና ሆታል አለፍ ብሎ ባለእ/ር ቤተክርስቲያን ጎን 40 ሜትር አስፓልት የያዘና ቤዝመንት የተሰራለት
9· የአባላት ብዛት 118 ሰው
10. ዋጋ 800,000 ብር( ስምንት መቶ ሽህ ብር)
11·የግነባታ ፕላኑ G+ 6
ለበለጠ መረጃ ቀጥታ በስልክ መስመራችን 0944365959 ላይ ይደዉሉ ያናግሩ። ወይም በቴሌግራም አድራሻችን
https://ermitheethiopia.com ያናግሩን
www.ermitheethiopia.com

For more info call
☎️📲251944365959
🚨 #ዉል_ማፍረስ#ዉል_መሠረዝ በምን ይለያል

👉 #ውል_ማፍረስ

የውል ማፍረስ ከውል አመሠራረት ጋር ተያይዞ የሚነሳ ሲሆን ውሉ ከአመሰራረቱ በህጉ የተመለከቱትን ሁኔታዎች ባለማሟላቱ ግድፈት ያለበት መሆኑን የሚያሳይ ነው፡፡ በሌላ በኩል የውል መሰረዝ ጉዳይ ከውል አመሰራረት ችግር የሚነሳ ሳይሆን ከተዋዋይ ወገኖች የውል ግዴታውን ካለመወጣት የሚመነጭ ነው፡፡

👉 #ውል_መሰረዝ

ከተዋዋይ ወገኖች መካከል አንደኛው እንደ ውሉ ባለመፈጸሙና የውሉን ግዴታ በመጣሱ በተዋዋዩ ወይም በፍርድ ቤት ውሉን ወይም በውሉ የተቋቋሙትን ግዴታዎች ቀሪ ማድረግ ውል መሠረዝ ይባላል ፡፡

ይልቁንም የውል መሠረዝ ምክንያት ከተዋዋይ ወገኖች የውል ግዴታን ከመፈፀምና ካለመፈፀም ጋር ተያይዞ የሚከሠት ነው፡፡

የውል መሠረዝ ሥርዓትም የራሱ የሆነ አካሄድ አለው፡፡ ይኸውም ውሉን የመሠረዝ ፍላጐት ያለውን ወገን የውሉ ግዴታ ባለመፈፀሙ የተነሳ ከህግ ወይም ከውሉ ከራሱ ባገኘው መብት ተጠቅሞ ውሉን ሊሰርዝ ይችላል፡፡ ይህ መብት ተግባራዊ የሚሆንበት አጋጣሚም ግዴታው ባለመፈፀሙ የተነሳ የደረሰውን ጉዳት ከማረጋገጥ ጋር ተያይዞ የሚታይ እንጂ ጥያቄ አቅራቢው ሁል ጊዜ ተቀባይነት የሚያገኝበት አይደለም፡፡ በመሆኑም የውል ይሰረዝልኝና ተያያዥነት ያላቸው ጥያቄዎች በህጉ አግባብ የሚስተናገዱ ስለመሆኑ የፍ/ህ/ቁ. 1784 እና ተከታዮቹ ድንጋጌዎች ያስገነዝባሉ፡፡

🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟