Co.Market / ኮ-ገበያ
541 subscribers
5.06K photos
81 videos
3 files
2.47K links
  📲+251 9 11 81 16 72
https://ermitheethiopia.com

👉
Download Telegram
https://ermitheethiopia.com/listing/apartment-guest-house-for-rent-around-bole-code-bz-425/?doing_wp_cron=1634720171.0840559005737304687500
Apartment Guest House for Rent around bole code-BZ-425
እንግዳ ማረፍያ መሀል ባሌ ላይ የሚከራይ
በመዲናዋ የቋሚ ንብረት መሻሻጥን የሚከለክለው መመሪያ በቅርቡ ይነሳል ተባለ፡፡

የአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር ቋሚ ንብረቶችን ማሻሻጥ እና በስጦታ ማስተላለፍን በጊዚያዊነት አግዶ እንደነበር ይታወሳል፡፡

አሁን ግን፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ መልኩ በመዋቀሩ እና የከተማዋ የመሬት ማኔጅመንትም አዲስ ኃላፊዎች ተሰይመውለት እንደገና በመደራጀቱ በዚህ ወር ውስጥ ከልካዩ መመሪያ ይነሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ ሸገር ኤፍ ኤም ዘግቧል፡፡

ምናልባትም እስከ ጥቅምት ወር መጨረሻ ቋሚ ንብረቶችን መሻሻጥና በሥጦታ የማስተላለፍ አገልግሎት ዳግም ይጀመራል ተብሏል፡፡

በመሆኑም ዜጎች ሕጋዊ ባለሆነው የመንደር ውል ቋሚ ንብረት ከመሸጥ እና ከመግዛት ተቆጥበው እና አገልግሎቱ ዳግም እስኪጀመር በትዕግስት እንዲጠብቁ ተጠይቋል፡፡