Watch "የኢትዮጵያ ባሎች ሚስትን በመደብደብ በአፍሪካ 3ኛ ሆኑ እና ባሌ ልጄን እየደበደበ ተቸገርኩ (ቅጣት )punishment" on YouTube
https://youtu.be/SXLDXGHwadA
https://youtu.be/SXLDXGHwadA
YouTube
የኢትዮጵያ ባሎች ሚስትን በመደብደብ በአፍሪካ 3ኛ ሆኑ እና ባሌ ልጄን እየደበደበ ተቸገርኩ (ቅጣት )punishment
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ የኢትዮጵያ ባሎች ሚስትን በመደብደብ በአፍሪካ 3ኛ ሆኑ እና ባሌ ልጄን እየደበደበ ተቸገርኩ (ቅጣት ) የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገ...
Watch "ዩቲዩብ ላይ የእናንተን ቪዲዮ ሌላሰው ሲጭነው አንዴት ማወቅ ይቻላል/ What Happens When You Re-Upload other person contact" on YouTube
https://youtu.be/HrVlV6GiZZc
https://youtu.be/HrVlV6GiZZc
YouTube
ዩቲዩብ ላይ የእናንተን ቪዲዮ ሌላሰው ሲጭነው አንዴት ማወቅ ይቻላል/ What Happens When You Re-Upload other person contact
#ermi #youtoo #ገበያ @you too
ዩቲዩብ ላይ የእናንተን ቪዲዮ ሌላሰው ሲጭነው አንዴት ማወቅ ይቻላል/ What Happens When You Re-Upload other person contact
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ
https://www.amazon.com/shop/ermitheethiopia?ref=ac_inf_hm_vp
ሰብስክራይብ አንድታረጉ ጋበዝኳችሁ …

🖤❤️🖤❤️🖤❤️🖤❤️🖤❤️
አንድ አባት አንድ ትዕግስት የጎደለው ወጣት ልጅ ነበረው። ይህ ወጣት በትንሹም በትልቁም ቱግ እያለ፤ ሰዎችን ያስቀይም ነበር። ከአንደበቱ ክፉ ቃላቶችን ስለሚያወጣ ከሰው ጋር
መስማማት አልቻለም። ትዕግስት ፈፅሞ የለውም። ይህ ነገር እጅግ ያሳሰበው አባት፤ ልጁን የሚለውጥበት ዘዴ ሲያወጣ ሲያወርድ ቆይቶ አንድ መፍትሄ ላይ ደረሰ።
አንድ ቀንም በቀረጢት ሙሉ ሚስማር ያዘና ልጁን አስጠርቶ እንዲህ አለው
“ልጄ ሆይ …ይህን በቀረጢት ያለውን ሚስማር ተቀበለኝ፤ ሁሌም ትዕግስት በጎደለህ ጊዜ እና ሰው ባስቀየምክ ቁጥር አንድ ሚስማር የእንጨቱ አጥር ላይ ሰካ” አለው።
ልጁ ምንም ግራ ቢገባውም አባቱ እንዳዘዘው ማድረግ ጀመረ። በመጀመሪያ ሰሞን በጣም ብዙ ሚስማሮችን ሰካ….ቀስ እያለ ግን በቀን እንጨቱ ላይ የሚሰካቸው ሚስማሮች ቁጥር እየቀነሰ መጣ…. እያለ… እያለ…. በመጨረሻ ምንም ክፉ ያልተናገረ ቀን አንድም ሚስማር ሳይሰካ ዋለ። ልጁ በጣም ታጋሽ ሆኖ ባህሪው ተስተካከለ ማለት ነው። ይህንንም ለአባቱ አበሰረ። አባትየውም “ እሰይ ልጄ…… አሁን ደግሞ ምንም ያልተናደድክ ቀን እና ክፉ ያልወጣህ ቀን በፊት ከሰካሃቸው ሚስማሮች ውስጥ አንዱን ንቀል” አሉት።
ልጁ እንደተባለው አደረገ፤ ከቀናት
በኋላ ሁሉንም ሚስማሮች ነቅሎ ጨረሰ። ወደ አባቱም ሄዶ ሚስማሮችን አስረከበ። አባትየውም አንዲህ አለው “አየህ ልጄ……አሁን የሰካሃቸውን ሚስማሮች ነቅለህ ጨርሰሃል…..በጣም ታጋሽ ሆነሃል ማለት ነው፤ ነገር ግን እስቲ አጥሩን ተመለክት….ፈጽሞ እንደ ድሮው ሊሆን
አይችልም፤ ሚስማሩ ቢወጣም ተበሳስቷል። ክፉ ንግግርም ልክ
እንደ ሚስማር ነው፤ ሺህ ጊዜ ይቅር ብትልም፤ እንደሚስማሩ ጠባሳ ጥሎ ያልፋል ፤ እናም ልጄ……..በህይወት ትዕግስት ይኑርህ…..አንደበትህን ቆጥብ” ብሎ አስተማረው።
@ermitheethiopia

Watch "የጽንስ መጨንገፍ ( ሾተላይ ) ቀላል ሆኖ ሳለ የሚያመጣው ቀውስ ብዙ ነው ። RH incompatibility" on YouTube
https://youtu.be/cWHIE_ARoi0
https://youtu.be/cWHIE_ARoi0
YouTube
የጽንስ መጨንገፍ ( ሾተላይ ) ቀላል ሆኖ ሳለ የሚያመጣው ቀውስ ብዙ ነው ። RH incompatibility
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ

የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. https:…

⚰.....ያልተማረ ይግደልህ.....⚔
"ትናንትን አፈቀርኩት"ዛሬን ግን ጠላሁት
አፌን ለሆድ ብቻ ሲጮህ አገኘሁት፡፡
ትንሽ መግፋት ቢቻል ጊዜን ወደ ኋላ
እኔስ በተሰየምኩ ካባቴ ፊት ለፊት ከአያቴ በኋላ
ወይ ታሪኬ ሊፃፍ ወይ ግፌ ሊሰላ፡፡
አባባ ገድልህን ለምን ነው የነገርከኝ?
ለትናንት አሻቅለህ ዛሬ አስጠላኸኝ
ብትከፍተው ገለባ
ሕይወት ትግል አልባ፣ ትግሉም ሕይወት አልባ
የተማረ ይግደለኝ ብለህ አጓግተኸኝ
ፊደል ከቆጠረ ቁጥርን ከደመረ ለሆዱ ካደረ መንጋ መሀል ጣልከኝ
"እኔም ተማከርኩልህ" ተመራመርኩልህ
የመብት አቡጊዳ ትግሌን ጀመርኩልህ
መብሌን አትንኳት ብዬ ፎከርኩልህ
ኧረ በሞትኩልህ
ይልቅስ ልንገርህ" ሞትክን በተማረ መመኘትክን እርሳው
ጽድቁን ከፈለግከው
ፊደል ያልቆጠረው ያገሬ ገበሬ ተኩሶ ይጣልህ፣
ይግደልህ ከማሳው፡፡
(ቼበለው መኩሪያ፣ ማለዳ፣ 1993)
ሃሳብ መስጫ ቻናሉን ለማጋራት
➷ ➷
@ermitheEthiopia
"ትናንትን አፈቀርኩት"ዛሬን ግን ጠላሁት
አፌን ለሆድ ብቻ ሲጮህ አገኘሁት፡፡
ትንሽ መግፋት ቢቻል ጊዜን ወደ ኋላ
እኔስ በተሰየምኩ ካባቴ ፊት ለፊት ከአያቴ በኋላ
ወይ ታሪኬ ሊፃፍ ወይ ግፌ ሊሰላ፡፡
አባባ ገድልህን ለምን ነው የነገርከኝ?
ለትናንት አሻቅለህ ዛሬ አስጠላኸኝ
ብትከፍተው ገለባ
ሕይወት ትግል አልባ፣ ትግሉም ሕይወት አልባ
የተማረ ይግደለኝ ብለህ አጓግተኸኝ
ፊደል ከቆጠረ ቁጥርን ከደመረ ለሆዱ ካደረ መንጋ መሀል ጣልከኝ
"እኔም ተማከርኩልህ" ተመራመርኩልህ
የመብት አቡጊዳ ትግሌን ጀመርኩልህ
መብሌን አትንኳት ብዬ ፎከርኩልህ
ኧረ በሞትኩልህ
ይልቅስ ልንገርህ" ሞትክን በተማረ መመኘትክን እርሳው
ጽድቁን ከፈለግከው
ፊደል ያልቆጠረው ያገሬ ገበሬ ተኩሶ ይጣልህ፣
ይግደልህ ከማሳው፡፡
(ቼበለው መኩሪያ፣ ማለዳ፣ 1993)
ሃሳብ መስጫ ቻናሉን ለማጋራት
➷ ➷
@ermitheEthiopia
Watch "የመኝታ ንቃት ከኩከንበር እና ከነጭ ሽንኩርት /What are the benefits of eating cucumber and garlic" on YouTube
https://youtu.be/rFNBi3U8rHE
https://youtu.be/rFNBi3U8rHE
YouTube
የመኝታ ንቃት ከኩከንበር እና ከነጭ ሽንኩርት /What are the benefits of eating cucumber and garlic
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ
ለመኝታ ንቃት ከኩከንበር እና ከነጭ ሽንኩርት /What are the benefits of eating cucumber and garlic
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ…

Watch "ፎቶ ቤት ለመክፈት ይህን ያርጉ /How to Start a Photography Business" on YouTube
https://youtu.be/HvfbRk-dWz8
https://youtu.be/HvfbRk-dWz8
YouTube
ፎቶ ቤት ለመክፈት ይህን ያርጉ /How to Start a Photography Business
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #Photography
ፎቶ ቤት ለመክፈት ይህን ያርጉ /How to Start a Photography Business
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. https://www.am…

ድሮ ➡️“አውደ አመት አመት-ድገምና፣
የአባብዬን ቤት-ድገምና፣
የእማምዬን ቤት-ድገምና፣
ወርቅ ይፍስስበት፡፡ ዘንድሮ➡️የወንዜው ነብር፣
ሊሰጠኝ ነው ብር ሳይመነዘር፣
ያውም በዶላር፡፡
የወንዜው ሳቢሣ፣
ሊሰጠኝ ነው አምሳ፡፡ ያማረ ቆንጆ በዓል ተመኘሁ ለሁላችሁም @ermitheethiopia

Watch "ማንኛውም ነገር እንዴት ቆርጦ ማውጣት ይቻላል በፎቶ ሾፕ/How to Cut Out ANYTHING in Photoshop" on YouTube
https://youtu.be/q6OEFj2Ayn8
https://youtu.be/q6OEFj2Ayn8
YouTube
ማንኛውም ነገር እንዴት ቆርጦ ማውጣት ይቻላል በፎቶ ሾፕ/How to Cut Out ANYTHING in Photoshop
#PhotoshopTutorial #Photoshop #youtoo @you too ማንኛውም ነገር እንዴት ቆርጦ ማውጣት ይቻላል በፎቶ ሾፕ/How to Cut Out ANYTHING in Photoshop In this tutorial, you will learn how ...
🌿🌿 አስተማሪ ታሪክ 🌿🌿
➰⛏⛏ዛፍ➱ ቆራጩ⛏⛏➰
📜
ከዕለታት በአንዱ ቀን በጣም ጠንካራና ጎበዝ ዛፍ ቆራጭ እንጨት ነጋዴ ጋር ሄዶ እንዲቀጥረው ጠየቀው እሱም ተቀበለው። ደሞዙም በጣም ጥሩና የስራውም ሁኔታ ተስማሚ ነበር።
በዚህ ምክንያት ዛፍ ቆራጩ ጥሩ ነገር እንደሚያደርግ አስቆራጩ ነጋዴ ተማምኗል። አለቃውም መጥረቢያ ከሰጠው በኋላ ዛፎቹን እየቆረጠ የሚያጋድምበትን ቦታ አመለከተው።
በመጀመርያው ቀን ቆራጩ 15 ዛፎችን ቆርጦ አመጣ። አለቃውምᐸᐸእንኳን ደስ አለህ በዚህ ስራህ ቀጥልበት።>>አለው።
እሱም በአለቃው ቃል እጅግ ተነሳሳ በቀጣይም ቀን በጣም በርትቶ ለመስራት ሞከራ ነገርግን 10 ዛፎችን ብቻ ይዞ ለመምጣት ቻለ። በቀጣይም ቀን የበለጠ ቢሰራም ይዞ ሊመጣ የቻለው 7 ዛፎችን ብቻ ነበር።
ከቀን ወደ ቀን ጥቂትና ያነሰ ዛፍ ብቻ ያመጣ ጀመር፤ እሱም ᐸᐸጉልበቴ ደክሟል ማለት ነው..>> ብሎ አሰበ። እሱም ወደ አለቃው ይቅርታ ለመጠየቅ አመራ፣ ምን እየሆነ እንዳለ ሊገባው እንዳልቻለ ነገረው ...
አለቃውም ᐸᐸመቼ ነው ለመጨረሻ ጊዜ መጥረቢያህን የሳልከው(የሞረድከው?>>) በማለት ጠየቀው። ᐸᐸ የሳልከው? መጥረቢያውን ለመሳል ጊዜ አልነበረኝም፣ በጣም በስራ ተወጥሬ ነበር.. ዛፎችን በመቁረጥ ሲበዛ ተጠምጄ ነበር።>> ብሎ መለሰለት።
የታሪኩ መልዕክት 💌💌💌
አብዛኞቻችን ክህሎታችንን (skill) አናዳብርም(update) ወይም አናሳድግም። የምናውቃትን ነገር ብቻ
የሙጥኝ ይዘን በቂዬ ነው እንላለን ።
ከደህና ጥሩ ይሻላል ከጥሩም ደግሞ በጣም ጥሩ አለ ስለዚህ ችሎታችንን ወይንም ክህሎታችንን በየጊዜው መሳላችን ወይም መሞረዳችን ለስኬታችን ቁልፍ ነው።
@ermitheethiopia
ምንጭ @ ethio fiction

Watch "ፍቅራችን ከሰመ (distorted love ) new Ethiopian film" on YouTube
https://youtu.be/158WNqgZtrA
https://youtu.be/158WNqgZtrA
YouTube
ፍቅራችን ከሰመ (distorted love ) new Ethiopian film
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ ፍቅራችን ከሰመ (distorted love ) new Ethiopian film የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድት...