Co.Market / ኮ-ገበያ
555 subscribers
5.06K photos
81 videos
3 files
2.47K links
  📲+251 9 11 81 16 72
https://ermitheethiopia.com

👉
Download Telegram
Forwarded from Ermi The Ethiopia
♦️ Brand New Apartment for Rent
♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️

__Furnished 3 bedrooms
__3 bathrooms
__Extra 1 geust bathroom
__1 Spacious salon + Dining area
__1 open Modern kitchen
__2 balcony avaliable
__Apartment size: 180sqm
__WiFi, Generator & Lift installed
__Parking space is avalaible
__Contact Us: +251 944365959
__Price: 2,000$ /Bank rate for birr
__Location: Megenagna, Addis Ababa, Ethiopia.
TG
https://ermithethiopia.com
📲+251944365959
📲+251904046050
Forwarded from Ermi The Ethiopia
🍅 220sqm Apartment For Rent 🍅

__Furnished 3 bedrooms
__2 bathrooms
__Extra 1 guest bedroom
__1 Open Solon kitchen
__Extra 1 Service kitchen
__1 Maidsroom with bath
__1 salon + Dining Area
__Wifi + Lift + generator
__Water tanker avaliable
__1 parking space avalaible
__Minimum 1 year contract
__Z Apartment is #brand_new
__Net size of apartment: 220sqm
__Price: 3,500$ /bank rate for Birr
__Contact +251944365959
__Location: Bole, Addis Ababa, Ethiopia.
TG
https://ermitheethiopia.com
📲+251944365959
📲+251904046050
Forwarded from Ermi The Ethiopia
የኮንዶሚኔየም ሽያጭ ጀሞ 1
      ================
👉 ስፋት #60ካሬ ሜትር
👉 ባለ #2መኝታ ቤት
👉 #1ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ
👉 ቆንጆ በረንዳ ያለው
👉 ዘመናዊ ኪችን
👉 2ቱም መኝታ ቤቶች ቁምሳጥን የተገጠመላቸው
👉 በአጠቃላይ በጥሩ ሁኔታ የተሰራ
👉 ዋጋ #በካሽ 5.5ሚሊዮን ብር ብቻ
#ድርድር የለውም
👉 ዲጂታል ካርታ ያለው                                                             
👉 #5አመት የሞላው እና የባለ እጣ የሆነ
📲251944365959
📲+251904046050
https://ermitheethiopia.com
Forwarded from Ermi The Ethiopia
40/60 የንግድ ቤቶች ጨረታ !

የአዲስ አበባ ከተማ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ፤ የከተማ አስተዳደሩ በ40/60 ፕሮግራም በተለያዩ ክ/ከተሞች ያስገነባቸውን 5,397 በጋራ መኖሪያ ቤቶች ሕንፃ ላይ የሚገኙ ንግድ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ማስተላለፍ እንደሚፈልግ ዛሬ አሳውቋል።

ኮርፖሬሽኑ ለሽያጭ ያቀረባቸውን የንግድ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ተወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብም ሆነ ድርጅት በኮርፖሬሽኑ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከጥር 3/2015 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ የካቲት 6/2015 ዓ.ም. ከቀኑ 6 ሰዓት ድረስ ባሉት 28 የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 10፡30 ድረስ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ በአካል በመቅረብና የማይመለስ ብር 400 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ ተብሏል።

የት ነው የጨረታው ሰንድ የሚገዛው ?

- አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቤቶች ጽ/ቤት 1ኛ ፎቅ
- ሰንጋ ተራ 40/60 ቤቶች ብሎክ 4
- የካ ክ/ከተማ ቤቶች ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ
- የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን 4ኛ ፎቅ
- 40/60 ቦሌ ቡልቡላ ቅርንጫፍ 1 ጽ/ቤት
- 40/60 አያት 49 ማዞርያ ብሎክ 21 ቅርንጫፍ 2 ጽ/ቤት

የጨረታ ሳጥን የካቲት 6/2015 ከቀኑ 11 ሰዓት ተዘግቶ በማግስቱ የካቲት7/2015 ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራጮች በተገኙበት ይከፈታል ተብሏል።

መረጃ ያመለክታል።
https://ermitheethiopia.com
👍1